በመቶዎች በሚቆጠሩ አትሌቶች ላይ ወሲባዊ ጥቃት የፈጸመው ዶክተር እስር ቤት ውስጥ በስለት ተወጋ

ከ 4 ሰአት በፊት በመቶዎች በሚቆጠሩ አትሌቶች ላይ ወሲባዊ ጥቃት በመፈጸም እስር ላይ የሚገኘው የቀድሞ የአሜሪካ ብሔራዊ የጂምናስቲክ ቡድን ዶክተር ላሪ ናሳር በስለት ተወጋ። ዶክተሩ በፍሎሪዳ በሚገኘው እስር ቤትም ቢያንስ 10 ጊዜ በስለት ተወግቷል ተብሏል። ላሪ የጂምናስቲክ ስፖርተኞቹ ላይ ባደረሰው ጥቃት 175 ዓመታት ተፈርዶበት በእስር ይገኛል። ጥቃቱም የተፈጸመበት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በሌላ እስረኛ ነው። ዶክተሩ […]

ወሲባዊ ይዘት ካላቸው ፎቶዎች ጋር በተያያዘ በታገዱት ጋዜጠኛ ዙሪያ የቢቢሲ ኃላፊ ምላሽ እንደሚሰጡ ተጠቆመ

ከ 6 ሰአት በፊት ወሲባዊ ይዘት ላላቸው ፎቶዎች ለታዳጊ ከፍለዋል በሚል በታገዱት የቢቢሲ ጋዜጠኛ ዙሪያ የቢቢሲ ዋና ዳይሬክተር ጥያቄ ሊቀርብላቸው እንደሚችል ተጠቆመ። ዋና ዳይሬክተሩ ቲም ዴቪ ዛሬ ሐምሌ 4፣ 2015 ዓ.ም የቢቢሲ ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸምን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘዋል። ዋና ዳይሬክተሩ ከጋዜጠኞች ጋር በሚኖራቸውም ቆይታ አብዛኛዎቹ ጥያቄዎች ከሰሞኑ መወዛገቢያ የሆነው የቢቢሲ አቅራቢ ቅሌት […]

የሱዳን ተፋላሚ ወገኖች በአስቸኳይ ተኩስ እንዲያቆሙ ኢጋድ ጠየቀ

ጁላይ 10, 2023 ቪኦኤ ዜና አራት አባላት ያሉት የልማት በይነ መንግስታት ባለሥልጣን፣ በምጻሩ ኢጋድ ቡድን፣ በሱዳን በመካሄድ ላይ ባለው ግጭት ላይ ለመነጋገር አዲስ አበባ ላይ ዛሬ ስብሰባ አካሂዶ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። ቡድኑ ባወጣው የአቋም መግለጫ በሱዳን ያለውን ችግር ወታደራዊ እርምጃ እንደማይፈታው እና የቡድኑ ጥረትም የሁለቱን ተፋላሚ ወገኖች መሪዎችን ፊት ለፊት በማገናኘት ላይ የሚያተኩር እንደሚሆን አስታውቋል። […]

የትግራይ ቤተ ክርስቲያን አባቶች በመቀለ በተካሄዱ ሥነ ሥርዓቶች ላይ አለመገኘታቸው ተነገረ

July 11, 2023 – BBC Amharic  10 ሀምሌ 2023 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያትክ የተመራው ቡድን መቀለ ውስጥ ባካሄደው ሥነ ሥርዓት ላይ የትግራይ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት አባቶች ሳይገኙ መቅረታቸው ተነገረ። ለሁለት ዓመት በተካሄደው ጦርነት ምክንያት በቤተክርስቲያኑ አባቶች መካከል ሻክሮ የቆየውን ግንኙነት ለማሻሻል በፓትሪያርኩ የሚመሩ አባቶች እና የአገር ሽማግሌዎች ሰኞ ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም. ወደ መቀለ ማቅናታቸው ይታወቃል። አባቶቹ ረፋድ […]

“ሱዳን ወደለየለት የእርስ በእርስ ጦርነት እየገባች ነው” ጉቴሬዝ

ጁላይ 10, 2023 ቪኦኤ ዜና የኢጋድ መሪዎች አዲስ አበባ ላይ እየመከሩ ነው በሱዳን ያለው ግጭት ሙሉ ለሙሉ ወደ የእርስ በእርስ ጦርነት እያመራ መሆኑ እና ይህም ቀጠናውን ወደ ትርምስ ሊወስድ እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አስጠንቅቀዋል። ዋና ጸሃፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ትናንት ማስጠንቀቂያውን የሰጡት ቅዳሜ ዕለት በተፈጸመ የአየር ጥቃት 22 ሲቪሎች መገደላቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን ተከትሎ […]

Dismantling the Regional Special Forces in Ethiopia: Assessing Its Constitutionality  – Wilson Center 19:11

By Zelalem Shiferaw Woldemichael on May 17, 2023 AFRICA PROGRAM The Ethiopian federal government’s April 6, 2023, decision to dismantle the special forces (paramilitary forces) of all the country’s regions and reintegrate them into either the national defense force, the federal police, or the respective regional police led to wide public protests in Amhara Region. The incident resulted in human rights violations […]

Don’t let Ethiopia off the hook  – Foreign Policy 16:03

ARGUMENT An expert’s point of view on a current event. Don’t Let Ethiopia off the Hook Restoring Washington’s ties with Addis Ababa must not come at the expense of justice and accountability for human rights violations. By Kate Hixon, the advocacy director for Africa at Amnesty International USA, and Kehinde A. Togun, the managing director for public […]

Eastern African bloc seeks summit to deploy regional force in Sudan  – Reuters 11:21

Africa By Dawit Endeshaw July 10, 202311:18 AM EDT ADDIS ABABA, July 10 (Reuters) – An eastern African bloc called on Monday for a regional summit to consider deploying troops into Sudan to protect civilians, after nearly three months of violence between the army and a paramilitary faction. Fighting that erupted on April 15 in Khartoum, […]

President of Ethiopia held meeting with Metropolitan of Aksum  – Orthodox Times 08:59

Jul 10, 2023 | 15:53 in Patriarchate of Alexandria In a warm and cordial atmosphere, a significant meeting took place at the Presidential Office, where the President of the Republic of Ethiopia, Mrs. Sahle-Work Zewde, engaged in a fruitful discussion with Greek Orthodox Metropolitan of Aksum Daniel Biazis. Accompanied by the Secretary of the Holy Metropolis […]

Renew Agoa for 10 years, restore Ethiopia’s benefits in 2024: Aafa  – Fibre2fashion 14:03

APPAREL/GARMENTS Renew AGOA for 10 years, restore Ethiopia’s benefits in 2024: AAFA 10 Jul ’23 Pic: Adobe Stock INSIGHTS The American Apparel & Footwear Association has suggested that the African Growth Opportunity Act (AGOA) be renewed this year for at least another 10 years—or maybe longer—so that US firms can grow a vertical, responsible and […]