የግብፁ ፕሬዚዳንት አል ሲሲ ለሶስተኛ ጊዜ አሸነፉ

ከ 8 ሰአት በፊት የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ 89.6 በመቶ ድምጽ በማግኘት ለሶስተኛ ጊዜ ማሸነፋቸውን የአገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል። አል ሲሲ በሶስተኛ የስልጣን ዘመናቸውም ለቀጣዩ ስድስት ዓመታት አገሪቷን የሚመሩ ይሆናል። የቀድሞው የጦር አዛዥ አል ሲሲ ብዙም ዕውቅና የሌላቸውን ሶስት የፕሬዚዳንት ዕጩዎቻቸውን በሰፊ ድምጽ ማሸነፋቸው ተነግሯል። በዚህ ምርጫ አል ሲሲን በሁለተኛነት የተከተሉት ዕጩ ያገኙት […]

ዩክሬን የውጭ ድጋፍ በመቀነሱ ወታደራዊ ዘመቻዎችን ለማቋረጥ መገደዷን አስታወቀች

ከ 8 ሰአት በፊት ከሩስያ ጋር ጦርነት ላይ ያለችው ዩክሬን ከሌሎች ሀገራት የሚደረግላት ድጋፍ በመቀነሱ ምክንያት የተወሰኑ ወታደራዊ ዘመቻዎችን ለመቀነስ እየተገደደች መሆኑን አስታወቀች። የሀገሪቱ ወታደሮች “በሁሉም የውጊያ ግንባር” የተተኳሽ ጥይት እጥረት ስላጋጠማቸው “ትልቅ ችግር” እየተፈጠረ መሆኑን የዩክሬን ከፍተኛ ጄነራል የሆኑት ኦሌክሳንደር ተርናቭስኪ ተናግረዋል። ዩክሬን ይህ ችግር ያጋጠማት ከአሜሪካ እና ከአውሮፓ ህብረት በድጋፍ ልታገኝ የነበረው የቢሊዮኖች […]

ፖፕ ፍራንሲስ የሮማ ካቶሊክ ቄሶች ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ቡራኬ መስጠት ይችላሉ አሉ

ከ 8 ሰአት በፊት የሮማ ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ የቤተ-ክርስትያኗ ካህናት ለተመሳሳይ ፆታ ጥንዶች ቡራኬ መስጠት እንዲችሉ ፈቃድ ሰጡ። ዜናው በተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ዘንድ ትልቅ እመርታ ተደርጎ ተወስዷል። የሮማን ካቶሊክ ቤተ-ክርስትያን መሪ እንዳሉት የቤተ-ክርስትያኒቱ ቄሶች የተመሳሳይ ፆታ “ያልተለመዱ” ጥንዶችን በአንዳንድ ሁኔታዎች ቡራኬ መስጠት እንዲችሉ ፈቅጃለሁ ሲሉ ተሰምተዋል። ነገር ግን ቫቲካን እንዳለው ይህ የሚሆነው በተለምዶ በቤተክርስትያኗ በሚካሄዱ […]

በኦሞ ወንዝ ሙላት የተፈናቀሉ የዳሰነች ወረዳ ነዋሪዎች ችግር ላይ መውደቃቸውን የአካባቢው ተመራጭ ተናገሩ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

December 18, 2023 በተስፋለም ወልደየስ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከሚገኘው ዳሰነች ወረዳ የኦሞ ወንዝ ባስከተለው ጎርፍ የተፈናቀሉ በሺህዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች፤ የዕለት አስቸኳይ እርዳታ በአግባቡ እየደረሳቸው ባለመሆኑ ችግር ላይ መውደቃቸውን አንድ የአካባቢው ተመራጭ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። በክልሉ ምክር ቤት የዳሰነች ልዩ ምርጫ ክልል ተወካይ አቶ ከበደ ሳህሌ፤ የአካባቢው አርብቶ አደሮች ለመፈናቀላቸው ዋነኛው ተጠያቂ “መንግስት ነው” ሲሉ ተችተዋል።  […]

Ethiopia: Ethio-Russian Manufacturing Partnership Beacon of Success, Says Minister of Industry

18 DECEMBER 2023 Ethiopian News Agency (Addis Ababa) Addis Ababa — The Ethio-Russia partnership in manufacturing is a beacon of collaborative success, Minister of Industry, Melaku Alebel said. Russian business delegation led by Russia’s Head of Federal Agency on Mineral Resources, Eugeny Petrov is here in Ethiopia to explore investment opportunities. The delegation held bilateral meeting […]

Fourth round of GERD talks commences in Addis Ababa – Ahram Online 15:21 

Ahram Online , Monday 18 Dec 2023 The fourth round of talks on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) commenced on Monday in the Ethiopian capital, Addis Ababa, with the participation of ministerial delegations from Egypt, Sudan, and Ethiopia, according to an official statement by Egypt’s Ministry of Water Resources and Irrigation. The fourth round of […]

Who will own Hilton Addis next? – Capital 05:51 

Byadmin December 18, 2023 By Muluken YewondwossenHilton Worldwide conducts an evaluation about the future of Hitlon Addis Ababa, its inaugural brand in Africa, which debuted more than fifty years ago.Hilton Hotel, a renowned hospitality brand, is in charge of the facility, which debuted in 1969 with cutting-edge architectural design in the center of Addis Ababa, […]

The $9.4 billion dilemma: Egypt will need to act against Houthis to protect Suez Canal – CTech 02:54 

The announcement by the world’s four largest shipping companies about suspending sailing through the Suez Canal due to the increasing Houthi attacks is not only a severe blow to global trade but, more importantly, to Egypt’s national security Doron Peskin 09:44, 18.12.23 TAGS: Egypt Houthi Israel-Gaza Conflict The announcement by the world’s four largest shipping […]

She made aliyah from Ethiopia and served in the IDF. Can she be elected to Congress?  – Ynet News 02:19 

Mazi Melesa Pilip came to Israel in Operation Solomon at the age of 12 and served in the IDF as a paratrooper; Now the conservative mother of 7 from Long Island is gunning for George Santos’ old seat; ‘She’s a proven vote-getter’ Tzippy Shmilovitz, New York|02:09 Will she be our woman in Congress? Mazi Melesa […]

We’re Still Breathing: Amhara Genocide in Ethiopia – CounterPunch 01:51 

DECEMBER 18, 2023 BY GRAHAM PEEBLES Ignored by western governments and largely overlooked by media a genocide is taking place in Ethiopia. The Amhara people, a large ethnic group, are being ethnically cleansed from the region of Oromia, the largest region on the country. Tens of thousands of Amhara have been killed by Oromo fanatics, over […]