አንድ ግለሰብ ያለ ፓስፖርት እና የአየር ትኬት አሜሪካ መግባቱ አነጋጋሪ ሆነ

ከ 5 ሰአት በፊት አንድ የ46 ዓመት ጎልማሳ ያለ ፓስፖርት እና የአየር ትኬት አውሮፕላን ተሳፍሮ ከዴንማርክ ተነስቶ በአሜሪካዋ ሎስ አንጀለስ ከተማ ከደረሰ በኋላ በቁጥጥር ሥር ዋለ። ሰረጌይ ኦቺጋቫ የተባለው ግለሰብ ያለ ፍቃድ እና በቂ የጉዞ ሰነድ ሳይዝ ድንበር በመሻገሩ በአሜሪካ በቁጥጥር ሥር ውሎ ክስ ተመስርቶበታል። ግለሰቡ በሎስ አንጀለስ በቁጥጥር ሥር ሲውል የሩሲያ እና የእስራኤል መታወቂያዎች […]

Ethiopian Prime Minister’s Jungle Palace Project criticized by Canada’s news media – Borkena 

By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – The Globe and Mail, Canada’s news media, said that Ethiopian Prime Minister, Abiy Ahmed “is facing criticism” for a multibillion-dollar construction project that would reportedly include a national palace and luxury villas for him and his top officials. The news media reported on its December 08, 2023 issue […]

Ethiopia peace minister critical of PM Abiy held for suspected coup – South African Broadcasting Company 

Reading Time: 2 minutes Ethiopia’s state minister of peace has been fired and arrested on accusations he conspired with rebel groups to overthrow the government, state media reported on Tuesday. The move against Taye Dendea, a senior member of Prime Minister Abiy Ahmed’s party, follows a series of social media posts he has made in the past […]

23rd Anniversary of the Algiers Agreement between the Governments of Ethiopia and Eritrea  – U.S Department of State 

Office of the Spokesperson Press Releases PRESS STATEMENT MATTHEW MILLER, DEPARTMENT SPOKESPERSON DECEMBER 12, 2023 Twenty-three years ago today, Ethiopia and Eritrea, with the support of the international community, concluded the Algiers Agreement and committed to demarcate a common border.  In 2018, in a historic peace agreement, both countries recommitted to respect the borders as […]

Using geospatial data & machine learning to predict water quality in Ethiopia  – The World Bank 

|DECEMBER 12, 2023 Expanding access to safe drinking water in low and middle-income countries is a key human development priority, with targets set at national and global levels. As such, ensuring access to safe water, sanitation and hygiene for all is also one of the Sustainable Development Goals.  Information on drinking water quality is key […]

አብይ አህመድ ስብሰባ ለመምራት ብቁ አይደለህም በመባሉ በብስጭት በጂቡቲ የተደረገው የኢጋድ ስብሰባ ረግጦ ወጣ

December 12, 2023 አብይ አህመድ በጂቡቲ የተደረገው የኢጋድ ስብሰባ ረግጦ መውጣቱን ኢትዮ ፎረም አረጋግጧል:: አብይ አህመድ በስብስባው ላይ ሲናገር “ሱዳናውያን የኬንያው መሪ ዊልያም ሩቶ ድርድሩን እንዲመሩ ፍላጎት የላቸውም ሱዳኖች ሩቶ ገለልተኛ ነው ብለው አያምኑም…” በማለት እኔ ድርድሩን ብመራው ይሻላል የሚል ሀሳብ የሰጠ ሲሆን ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶም የአብይ ችግር very personal ነው ሲሉ ተናግረዋል:: አብይ አህመድ […]

ታዬ ደንዳዓ ወንጀል ተደርድሮበት በአብይ አሕመድ ትዕዛዝ ታሰረ !

December 12, 2023  ታዬ ደንዳዓ ወንጀል ተደርድሮበት በአብይ አሕመድ ትዕዛዝ ታሰረ ! ታዬ ደንዳዓ ጦርነት ይቁም ሰላም ይስፈን ስላል ብቻ ታስሯል የሚሉ በርካታ ድምፆች ይሰማሉ። አብይ አሕመድ በአፋኝ ተቋሙ በኩል የሚከተለውን በሚዲያዎቹ አስነግሯል። የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለኢፕድ በላከዉ መግለጫ እንዳስታወቀዉ፤ በህግ ቁጥጥር ስር የዋለዉ የሰላም ሚንስትር ዴኤታ የነበረዉ ታየ ደንደአ፥ ከለውጡ በፊት የኦነግ አባል […]

ታየ ደንደአ የቀድሞ አለቃውን በተገቢ ቃል ገልጾታል። “አረመኔ” = ( መንግስቱ ሙሴ )

December 12, 2023 ታየ ደንደአ የቀድሞ አለቃውን በተገቢ ቃል ገልጾታል። “አረመኔ” መንግስቱ ሙሴ ፡  የአረመኔው አብይ አህመድ ፀሐይ መጥለቅ ጀመረች። የመጀመሪያው ወራጅ ታየ ደንደአ ሆነ ማለት ነው። ይቀጥላል በጣም ብዙ ቀልቀሎ ሆድ የያዙ ተሳፋሪወች በጀልባዋ አሉ። እነዚህ ተሳፋሪወች ሁሌም አይናቸው እና ልቦናቸው ከግል ኑሮ፤ ከእለት ጉርስ ጋር የተቆራኘ በመሆኑ የጀልባዋ መስመጥ አይታያቸውም። ታየ ደንደአ የጀልባዋን መስመጥ […]

በአማራ ክልል መሀል ሳይንት ወረዳ በተፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች በርካታ ሰዎች ተገደሉ

ከ 7 ሰአት በፊት በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን እሁድ ኅዳር 30/2016 ዓ.ም. በተፈጸሙ ሁለት የድሮን ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በዞኑ መሀል ሳይንት ወረዳ ልዩ ስማቸው መሳለሚያ እና ቀይ ዋሻ በተባሉ አካባቢዎች ላይ በተፈጸሙት የድሮን ጥቃቶች የተገደሉ ሰዎችን በተመለከተ ትክክለኛ አሃዝን ለማወቅ ባይችልም የሟቾች ቁጥር 40 እንደሚደርስ ቢቢሲ ያነጋገራቸው አምስት የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች […]

አቶ ታዬ ደንደአ “መንግሥትን ለመጣል” በማሴር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከ 8 ሰአት በፊት ከሰላም ሚኒስትር ዲኤታነታቸው ትናንት ሰኞ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ “መንግሥትን ለመጣል በማሴር” ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። አቶ ታዬ በተደረገባቸውም ክትትል መንግሥት ሸኔ እያለ ከሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ጋር ግንኙነት በመፍጠር መንግሥትን ለመጣል ሲያሴሩ ነበረ ሲል የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ […]