ከዲያስፓራ መካከል እስክንድር ጫፍ የሚደርስ ? = ትላንትም ነበርን ዛሬም አለን ነገም እንኖራለን ……. እንመሰክራለን

January 8, 2024 – ምንሊክ ሳልሳዊ  ከዲያስፓራ መካከል እስክንድር ጫፍ የሚደርስ ? ከእስክንድር ነጋ ራስ ውረዱ …… ትላንት ከሕወሓት የሚወረወርላችሁን ቂጣ ስትቆረጥሙ እስክንድር ነጋ ከፕሮፌሰር አስራት ጋር ስለ አማራው ይታገል ነበር…. ከየት ነው የመጣው ማነው ብላችሁ ልታሳንሱት የምትሞክሩት ዛሬ ከአብይ አሕመድ የሚወረውላችሁን ቂጣ እየቆረጠማችሁ መሆኑን ስናይ አፈርን ። ትላንትም ነበርን ዛሬም አለን ነገም እንኖራለን ……. እንመሰክራለን ….. […]

በትግራይ ክልል አበርገሌ ወረዳ 91 ሰዎች በረሃብ መሞታቸው ተነገረ

January 8, 2024 – EthiopianReporter.com  በትግራይ ክልል አበርገሌ ወረዳ 91 ሰዎች በረሃብ መሞታቸው ተነገረ በትግራይ ክልል ከመቀሌ ከተማ በ120 ኪሎ ሜትር ርቀት በሚገኘው አበርገሌ ወረዳ ድርቅ ባስከተለው የረሃብ አደጋ፣ ሕይወታቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር 91 መድረሱን ወረዳው አስታወቀ፡፡ በወረዳው ባሉ 13 ቀበሌዎች ድርቁ ያስከተለውን የመኸር ምርት ውድመትንና የተጎጂዎችን ቁጥር ከፌዴራልና…

ዝነኛው ፓስተር ቲቢ ጆሽዋ ምዕመናንን መድፈሩን እና ማሰቃየቱን የቢቢሲ ምርመራ አጋለጠ

ከ 5 ሰአት በፊት የዓለማችን ትልቅ ቤተ እምነቶች መካከል አንዱ የሆነው ቤተ-ክርስቲያን መሥራች እና መሪ ፓስተር ቲቢ ጆሽዋ ምዕመናን አስገድዶ መድፈሩን እና ማሰቃየቱን የቢቢሲ ምርመራ አጋለጠ። የሲኖግ ቸርች ኦፍ ኦል ኔሽን የቀድሞ አባላት የሆኑ አምስት እንግሊዛውያን በናይጄሪያዊው ፓስተር ቲቢ ጆሽዋ አስገድዶ መድፈር እና በግዳጅ ጽንስ ማቋረጥን የሚጨምር ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ተናግረዋል። መስል ጥቃቶቹ ምሥጢራዊ ተብሎ በተለየና […]

የአል ጃዚራ ቢሮ ኃላፊ ልጅ ከእስራኤል በተተኮሰ ድሮን ተገደለ

ከ 3 ሰአት በፊት የአል ጀዚራ የጋዛ ቢሮ ኃላፊ ወንድ ልጅ በገዛ ከእስራኤል በተሰነዘረ ጥቃት ተገደለ። ሐምዛ አልዳህዱህ የአል ጃዚራ ኔትዎርክ ጋዜጠኛና የካሜራ ባለሙያ ሲሆን ከሌሎች ጋዜጠኞች ጋር የተገደለው በድሮን ጥቃት ነው። ጋዜጠኞቹ ከኻን ዩኑስ ወደ ራፋህ በመጓዝ ላይ ነበሩ። ጋዜጠኛው ሙስጠፋ ቱራያም ከተገደሉት ጋዜጠኞች መካከል ይገኝበታል። በጋዛ የአል ጃዚራ ቢሮ ኃላፊ የሆኑት ዋእል አል-ዳህዱህ […]

ለታይዋን ከተደረገ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ጋር በተያያዘ ቻይና በአምስት የአሜሪካ ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ ጣለች

ከ 3 ሰአት በፊት አሜሪካ ለታይዋን ካካሄደችው የጦር መሳሪያ ሽያጭ ጋር በተያያዘ በአምስት የምዕራባውያን የመከላከያ ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ እንደምትጥል ቻይና አስታውቃለች። መግለጫው የተሰጠው ታይዋን ከቀናት በኋላ ፕሬዝዳንታዊ እና የፓርላማ አባላት ምርጫን ለማድረግ በምትዘጋጅበት ወቅት ነው ። የአሜሪካ ጦር መሳሪያ ለታይዋን መሸጥ በቤጂንግ እና በዋሽንግተን መካከል ተደጋጋሚ የውጥረት ምንጭ ነው። ቻይና ታይዋንን እንደ አንድግዛቷ ትመለከታለች፤ የታይዋን […]

Somalia cancels Ethiopia’s Red Sea deal with Somaliland  – The National 

Agreement would have granted Ethiopia access to Gulf of Aden under 50-year lease The National Jan 07, 2024 Somalia has cancelled a controversial deal between Somaliland, a breakaway region of the country of around 18 million, and landlocked Ethiopia that would have allowed Addis Ababa access to the Red Sea. When the agreement was signed last week, it […]

Somalia signs law ‘nullifying’ Ethiopia-Somaliland port pact – EurActiv.com 02:00 

Euractiv.com with AFP Content-Type: News Service A map of the “Somaliland protectorate” as published in 1948 by the British colonial office. [X, formerly Twitter]  Euractiv is part of the Trust Project >>> Somalia’s president has signed a law “nullifying” a contentious agreement between Ethiopia and Somaliland in a largely symbolic gesture of his government’s displeasure over […]

በጎንደር አይባ ኪዳነ ምህረት ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦርን ሊወጋ የገባው ገዳይ ቡድን በፋኖ ጥይት ረገፈ

January 6, 2024 – Konjit Sitotaw  (ኢትዮ 360- ታህሳስ 27/2016) በጎንደር አይባ ኪዳነ ምህረት ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦርን ሊወጋ የገባው ገዳይ ቡድን ሙትና ቁስለኛውን ለመቁጠር እስኪያስቸግር በፋኖ ጥይት መርገፉን የፋኖ ሃይል አመራሮቹ ለኢትዮ 360 አስታወቁ። ከዚህ ጥይት አምልጦ ወደ ከተማው ማረሚያ ቤት ሲፈረጥጥ የነበረው የሰው በላ ሃይልም መሃል ላይ ተቆርጦ እንዲቀር መደረጉንም ገልጸዋል። የደረሰበት ድንገተኛ ሽንፈት ያስደነገጠው […]

የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር መታመማቸውን ‘የባይደን አስተዳደር አልሰማም ነበር’

7 ጥር 2024, 09:24 EAT የባይደን አስተዳደር ለቀናት ያህል የመከላከያ ሚኒስትሩ ኦስቲን ሎይድ ታመው ሆስፒታል ገብተው እንደነበር መረጃ እንዳልነበረው ተነገረ። አንድ የአሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣን ለአሜሪካው ሲቢኤስ ሚዲያ እንደተናገሩት የ70 ዓመቱ ኦስቲን ሎይድ፤ ዋልተር ሪድ ሆስፒታል የገቡት ሰኞ ዕለት ነው። ሆስፒታል እንዲገቡ ያደረጋቸው ቀዶ ጥገና ተደርጎላቸው ያን ተከትሎት የጤና እክል ስለገጠማቸው ነበር። ሆኖም ዋይት ሐውስ ስለ […]

ጃፓን ርእደ መሬት፡ የ90 ዓመት አዛውንት ከ5 ቀን በኋላ ፍርስራሽ ውስጥ በሕይወት ተገኙ

7 ጥር 2024, 09:03 EAT በጃፓን ርዕደ መሬት ከ5 ቀናት በኋላ አንዲት የ90 ዓመት አዛውንት በፍርስራሽ ውስጥ በሕይወት ተገኙ። ሴትዮዋ በሕይወት የተገኙት በሱዙ ከተማ ባለ ሁለት ፎቅ ሕንጻ ፍርስራሽ ሥር ነው። የጃፓን የሰሞኑ ርእደ መሬት በሬክተር መለኪያ 7.5 የተመዘገበ ነው። መሬት መንቀጥቀጡ በባሕር ዳርቻ የተከሰተ ይሁን እንጂ ሩቅ ያሉ ባሕረ ገብ ከተሞችን ጭምር አፈራርሷል። በዚህ […]