Statement for the Record | “Ethiopia: Promise or Perils, The State of U.S. Policy”  – Refugees International 12:43 

Statement for the Record | “Ethiopia: Promise or Perils, The State of U.S. Policy” December 4, 2023 Statement for the Record House Foreign Affairs Committee Hearing“Ethiopia: Promise or Perils, The State of U.S. Policy”November 30, 2023Refugees InternationalThank you for the opportunity to submit this statement for the record.  Refugees International is a non-governmental organization that advocates for lifesaving assistance […]

The meeting of AU Member States Experts to develop a Common African Position on the fourth Review Conference of the United Nations Programme of Action (UNPoA) concludes – African Union 03:32 

PRESS RELEASES November 30, 2023 The Department of Political Affairs, Peace and Security, African Union Commission (AUC) organized the meeting of AU Member States Experts to develop a Common African Position on the fourth Review Conference of the United Nations Programme of Action to Prevent, Combat and Eradicate the Illicit Trade in Small Arms and […]

የአዲስ አበባ ስታዲዮም ሱቆች በቀጀላ መርዳሳ ውሳኔ ለባለጊዜዎች ሊታደል ሲሆን ፤ ነባር ተከራዮች እንዲባረሩ ተደርጓል።

December 5, 2023 – Konjit Sitotaw  የአዲስ አበባ ስታዲዮም ሱቆች በቀጀላ መርዳሳ ውሳኔ ለባለጊዜዎች ሊታደል ሲሆን ፤ ነባር ተከራዮች እንዲባረሩ ተደርጓል።  በአዲስ አበባ ስታዲዮም ዙሪያ ባለጊዜዎችን ለማስፈር በቀጀላ መርዳሳ በወጣው አዲስ መመሪያ መሰረት በስታዲዮሙ ሱቆች ውስጥ ተከራይተው ለረዥም አመታት የቆዩ ተከራዮች እንዲለቁ እና በዙሪያው ያሉ መኪና አለማማጆች እንዲባረሩ መደረጉ ታውቋል። ይህ እርምጃ ተቃውሞ እንዳያስነሳ አዲስ አበባ እስታዲየም […]

ባለፉት ሳምንታት በርካቶች በተገደሉበት አርሲ ተጨማሪ አምስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ

4 ታህሳስ 2023 በኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ ዞን፣ ባለፉት ሳምንታት ታጣቂዎች በነዋሪዎች ላይ ተከታታይ ጥቃት በፈጸሙበት ሺርካ ወረዳ ውስጥ [ዛሬ] ሰኞ ማለዳ በፈጸሙት ሌላ ጥቃት አምስት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገለጹ። ጥቃቱ በተለይ በወረዳው ባሉ የተለያዩ ቀበሌዎች በሚገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ ያነጣጠረ ነው ያሉት ነዋሪዎቹ፣ በተለይ በዚህ ዓመት ግድያዎች መፈጸም ከጀመሩ ወራት መቆጠራቸውን ተናግረዋል። ነዋሪዎች […]

በኢንዶኔዢያ ተራራ ላይ እሳተ ገሞራ ፈንድቶ አስራ አንድ ተራራ ወጪዎች ሞቱ

4 ታህሳስ 2023 ኢንዶኔዢያ ውስጥ በሚገኘው ማራፒ ተራራ ላይ እሳተ ገሞራ መፈንዳቱን ተከትሎ አስራ አንድ ተራራ ወጪዎች ሞተው መገኘታቸውን የነፍስ አድን ሠራተኞች ገለጹ። ሌሎች 12 ተራራ ወጪዎች የጠፉ ሲሆን፣ ሌላ አነስተኛ እሳተ ገሞራ ከፈነዳ በኋላም የፍለጋ ሥራው ተቋርጧል። የአካባቢው የነፍስ አድን ቡድን ቃል አቀባይ ጆዲ ሃርያዋን፣ ሌላ እሳተ ገሞራ በፈነዳበት ወቅት ፍለጋ መቀጠሉ አደገኛ ነው […]

የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንቲዝም፦ ከተቅለስላሸነት ወደ ተናካሽነት + (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)

December 5, 2023 – Konjit Sitotaw  የኢትዮጵያ ፕ*ሮ*ቴ*ስ*ታን*ቲዝም፦ ከተቅለስላሸነት ወደ ተናካሽነት++++(ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)U/ ዘመነ ተቅለስላሸነት ….በቀድሞው ዘመን የነበረው የሀገራችን ፕ*ሮ*ቴ*ስ*ታን*ቲዝም ተቅለስላሽ እና አንገት ደፊ ነበር። ግራህን ቢመቱህ ቀኝህን ስጠው የሚል፣ ቢያንስ ቀርበው የማያውቁትን ሰዎች ለማሳሳት አቅም የነበረው ነበር። አንዳንድ ወላጆች ልጆቻቸው “ሲበላሹ” ወይ ጴ*ጤ በሆነና ከዚህ መጥፎ ተግባሩ በተመለሰ እስከማለት ይደርሱ ነበር። ያ የድሮው *ንጤ ከመጠጥ የተጣላ፣ […]

በአርሲ ኦርቶዶክሳዊያን ከየቤታቸው እየተለቀሙ እየተገደሉ መሆኑ የመንበረ ፓትሪያርክ ፅ/ቤት አወገዘ

December 5, 2023  ቤተክርስቲያኗ ዛሬ ባወጣችው መግለጫ በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን አንዳንድ ወረዳዎች በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚፈጸመውን ጥቃት በጥብቅ እንደምታወግዝና የጸጥታ ተቋማትም ጥቃት እንዲከላለሉ ጥሪ አቀረበች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ፅ/ቤት በአርሲ ዞን በሹርካ ወረዳ፦– በሶሌ ሚካኤል፣– በዲገሎ ማርያም፣– በሮቤ እንደቶ ደብረ ምጥማቅ ማርያም አብያተክርስቲያናት ላይ በተለያዩ ጊዜያት 36 ኦርቶዶክሳዊያን በደረሰባቸው ጥቃት ሕይወታቸውን […]

በሎስአንጀለስ ሶስት የጎዳና ተዳዳሪዎችን እንደገደለ የተጠረጠረው ግለሰብ ተያዘ

ከ 7 ሰአት በፊት ከሳምንት በፊት በሎስአንጀለስ ከተማ አራት ሰዎችን ተኩሶ እንደገደለ የተጠረተጠረው ግለሰብ በፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ። ይህ ግለሰብ ገድሏቸዋል ተብሎ ከተጠረጠሩት አራት ሰዎች፣ ሶስቱ የጎዳና ተዳዳሪዎች ሲሆኑ ከተማውን ያስደነገጠ ክስተት ሆኗል። ጄሪድ ጆሴፍ ፖዌል ተባለው የ33 ዓመቱ ግለሰብ በሶስት የተለያዩ ቦታዎች ብቻቸውን መንገድ ላይ የሚያድሩ ግለሰቦችን ኢላማ ማድረጉ ተገልጿል። ግለሰቡ ባለፈው ሳምንት የመኪና […]

ትግራይ በጦርነቱ ከ70 በላይ አትሌቶችን አጥታለች – የክልሉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

ከ 2 ሰአት በፊት በትግራይ ከሁለት ዓመታት በላይ በቆየው ደም አፋሳሽ ጦርነት ከ70 በላይ አትሌቶች ሕይወታቸውን ማጣታቸውን የክልሉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለቢቢሲ ተናገረ። ከአትሌቶቹ በተጨማሪ አሠልጣኞች እና የስፖርት ኃላፊዎች መገደላቸውንም የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኪዳነ ገብረ እግዚአብሔር ገልጸዋል። “በትግራይ ከሚገኙ አሠልጣኞች፣ አትሌቶች እና የአትሌቲስ ማኅበራት ኃላፊዎች ሪፖርት ቀርቦልናል። የሟቾቹን የእያንዳንዱን ስም የያዘ ዝርዝርም ደርሶናል። አገራቸውን የወከሉ 76 […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በአርሲ 36 ምዕመኖቿ መገደላቸውን አጥብቃ አወገዘች

ከ 6 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች 36 ምዕመኖቿ መገደላቸውን አጥብቃ አወገዘች። በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ላይ ያነጣጠረ ነው ባለችው ጥቃቶች በባለፈው ሳምንት ከተገደሉት በተጨማሪም በትናንትናው ዕለት በዲገሉ ማርያም ቤተ ክርስቲያን አምስት ምዕመኖቿ መገደላቸውንም ትናንት ባወጣችው መግለጫ አስፍራለች። ከተገደሉት በተጨማሪም ሶስት የዕምነቱ ተከታዮች ደግሞ ቤታቸው ተቃጥሏል ብላለች። […]