ዩናይትድ ኪንግደም የሐማስ ታጋቾችን ለመፈለግ የቅኝት በረራዎችን ልታካሂድ ነው

ከ 8 ሰአት በፊት ዩናይትድ ኪንግደም የሐማስ ታጋቾች ያሉበትን ቦታ ለመፈለግ በመካከለኛው ምሥራቅ የቅኝት በረራዎች እንደምታካሂድ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። በረራዎቹ ታጋቾቹ የት እንዳሉ የሚጠቁሙ የደኅንነት መረጃዎችን ለመሰብሰብ ይረዳሉ ተብሏል። ሐማስ በእስራኤል ላይ የፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ አምስት የእንግሊዝ ዜጎች የጠፉ ሲሆን፣ የዩኬ መንግሥት ምን ያህሎቹ በሐማስ እገታ ሥር ሊሆኑ እንደሚችሉ አልገለጸም። ሚኒስቴሩ “ የዜጎቻችን ደኅንነት ከሁሉም […]

ከኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ጋር ተያይዞ በአሜሪካ ምክር ቤት የተነሳው የቦሊቪያ እና የቺሊ የወደብ ውዝግብ ምንድነው?

2 ታህሳስ 2023 የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ኢትዮጵያን በተመለከተ መከተል ስላለባት ፖሊሲ የሚመክር ስብሰባ ሐሙስ ኅዳር 20/2016 ዓ.ም. አድርጓል። ላለፈው አንድ ዓመት ተኩል ገደማ የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሆነው ወደ ኢትዮጵያ እና ወደ አካባቢው ሲመላለሱ የከረሙት አምባሳደር ማይክ ሐመር ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። የአሜሪካ ዓለም […]

“በወንድ ደራሲያን በሚገባ ተስለናል ብዬ ስለማላስብ ነው ስለሴቶች በትኩረት መጻፍ የፈለግኩት” ቤዛዊት ዘርይሁን

3 ታህሳስ 2023, 08:15 EAT ቤዛዊት ዘርይሁን ለልብ ወለድ አንባቢያን አዲስ ስም አይደለም። በተለይ ደግሞ የሴቶች ጉዳይን ከአጀንዳዎች ፊት እንዲሆን ለማድረግ በሚሞክሩ የሥነ ጽሑፍ ሥራዎች ላይ ስሟ ይነሳል። የመጀመሪያ መጽሐፏ ‘የመሀል ልጅ’ ይሰኛል። ስለዚህ መጽሐፍ ስትናገር “የራሴ ታሪክ፣ ከህመሜ የተፈወስኩበት” በማለት ነው። አሁን ደግሞ ‘ሃርካ ሂንኬኒኒ (Harka hin kennin) እጅ አትስጪ’ የተሰኘ የአጭር ልብ ወለዶች […]

የህዳር ፅዮን ማሪያምን አክብረው ሲመለሱ የነበሩ የኦርቶዶክስ ምዕመናን በኦሮሚያ ክልል ተገደሉ

December 3, 2023 – በምሥራቅ አርሲ ሮቤ  የኅዳር ጽዮንን በዓል አክብረው በተመለሱ ሦስት ኦርቶዶክስ ምዕመናን ላይ ግድያ መፈጸሙን ሀገረ ስብከቱ አስታወቀ። በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በሮቤ ወረዳ ቤተ ክህነት  ወልተኢ  ቀበሌ ገበሬ ማኅበር በደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም  የኅዳር ጽዮንን በዓል አክብረው በሚመለሱ  ሦስት ምዕመናን ላይ  ግድያ መፈጸሙን ሀገረ ስብከቱ ለጣቢያችን መረጃውን አድርሶናል። ግድያው የተፈጸመው  ትናንት ኅዳር […]

በኤርትራ የተለያዮ ግንባሮች ወታደራዊ ዝግጅት እንዲደረግ ትእዛዝ መሰጠቱ ተሰማ

December 3, 2023  በኤርትራ የተለያዮ ግንባሮች ወታደራዊ ዝግጅት እንዲደረግ ትእዛዝ መሰጠቱ ተሰማ:: የኤርትራ ወታደራዊ አመራሮች ከሁመራ እስክ አሰብ ግንባር ያለውን ሀይል የሚመሩት ከፍተኛ ወታደራዊ ጀነራሎች ባደረጉት ግምገማ የፋኖ ታጣቂዎች የአብይ አህመድ መከላከያን እያሸነፉት ይገኛሉ ይህን የፋኖ ሀይል ብልፅግና መቋቋም አቅቶታል ሲሉ በግምገማቸው ላይ አስቀምጠዋል:: እንዲህ ሀገር ውስጥ ያለውን ሀይል መቋቋም የማይችል ብልፅግና ባህር ቢል ወደብ […]

የአስተሳሰብና የአስተዳደር ዘይቤ ለውጥ ያስፈልጋል!

December 3, 2023 – Konjit Sitotaw  ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝቡን በጋራ አስተሳስረው የሚያኖሩ በጣም በርካታ ማኅበራዊ እሴቶች አሉ፡፡ እነዚህ ለዘመናት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲሸጋገሩ የኖሩ እሴቶች አገር ለማቆም ትልቅ አስተዋፅኦ ነበራቸው፣ ዛሬም ከሚታሰበው በላይ አላቸው፡፡ በአራቱም ማዕዘናት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከሚኮሩባቸውና ለመጪው ትውልድ ጭምር ከሚያስተላልፏቸው መልካም እሴቶቻቸው መካከል በሰላምና በፍቅር አብሮ መኖር፣ የብሔር ወይም የእምነት ገደብ ሳይኖር ተጋብቶ መዋለድ፣ […]

የዕቅድና የትግበራ ተቃርኖ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ

December 3, 2023 – EthiopianReporter.com  በዮናስ አማረ  =  ዜጎችን ‹‹በቀን ሦስት ጊዜ ማብላት ነው ዕቅዴ›› የሚሉ መሪዎችን ኢትዮጵያ በታሪኳ ዓይታለች፡፡ የኢትዮጵያ መሠረታዊ ችግርና ጠላት ‹‹ድህነት ነው›› ብለው ለፀረ ድህነት ትግል ክተት ያወጁ ፖለቲከኞችንም ኢትዮጵያ ተመልክታለች፡፡ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከድንቁርና፣ ከችጋር፣ ከድህነትና ከኋላቀርነት በማላቀቅ ወደ ሥልጣኔ ማማ የማሸጋገር ግብ እንዳላቸው የተናገሩ መሪዎች በየዘመናቱ መጥተው ሄደዋል፡፡ የኢትዮጵያ ድህነት ግን ዛሬም […]

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የወረርሽኝ በሽታዎች ከመንግሥት አቅም በላይ ሆነዋል ተባለ

December 3, 2023 – EthiopianReporter.com  የድንበር የለሽ ሐኪሞች ቡድን በምዕራብ ኦሞ በሜዳላ ላይ ለወባ፣ ለኩፍኝና ለአባላዘር ወረርሽኝ ተጠቂዎች ሕክምና ሲሰጡ ማኅበራዊ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የወረርሽኝ በሽታዎች ከመንግሥት አቅም በላይ ሆነዋል ተባለ አሸናፊ እንዳለ ቀን: December 3, 2023 በቅርቡ ምሥረታውን ባካሄደው አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ለተከሰቱት የወባ፣ የኩፍኝና የአባላዘር ወረርሽኞች፣ መንግሥት ከአቅሙ በላይ ሆኖበት ምላሽ […]

ከ25 በመቶ በላይ ሠራተኞቹ የለቀቁበት ፀረ ሙስና ኮሚሽን መፍትሔ ይሰጠኝ አለ

December 3, 2023 – EthiopianReporter.com  በሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች የተቋማቸውን የሦስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ለዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረቡበት ወቅት ዜና ከ25 በመቶ በላይ ሠራተኞቹ የለቀቁበት ፀረ ሙስና ኮሚሽን መፍትሔ ይሰጠኝ አለ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 3, 2023 ‹‹ከ20 ዓመታት በላይ አገልግዬ ደመወዜ አንድ ኩንታል ጤፍ መግዛት አይችልም›› የኮሚሽኑ ከፍተኛ ኃላፊ በኑሮ ውድነት ምክንያት […]

ብሔራዊ ባንክ በሕጋዊና በጥቁር ገበያ መካከል ያለውን የምንዛሪ ተመን ለማጥበብ ማቀዱ ተሰማ

December 3, 2023 – EthiopianReporter.com  በዮሐንስ አንበርብር December 3, 2023 የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕጋዊው የውጭ ምንዛሪ ተመንና በተለምዶ ጥቁር ገበያ በሚባለው የምንዛሪ ተመን መካከል ያለውን ሰፊ ልዩነት በከፍተኛ ደረጃ ለማጥበብ ማቀዱ ተሰማ። ብሔራዊ ባንክ በሕጋዊውና በጥቁር ገበያው መካከል ያለውን ሰፊ የውጭ ምንዛሪ ተመን ልዩነት በ95 በመቶ ለማጥበብ ዕቅድ መያዙ የታወቀ […]