መንግስት ጥሪያችንን የማይሰማ ከሆነ የተለያዩ ሰላማዊ ትግሎችን እንጠቀማለን = የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴትች ማህበር
November 30, 2023 የትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ባወጣዉ ረቂቅ መመሪያ ክፍል አራት አንቀፅ 15 ተራ ቁጥር 5 መሠረት “አንድ ተማሪ በወሊድ ምክንያት 15 ተከታታይ የትምህርት ቀናት ካረፈች በኃላ ትምህርቷን መቀጠል ትችላለች፤ ሆኖም ግን 16 ቀናትና ከዚያ በላይ ከትምህርት ገበታዋ ከቀረች ከዘመኑ ዓመት ትምህርት ትታገዳለች።” የሚል ረቂቅ መመሪያ ማዉጣቱ ይታወሳል። ይህንንም በተመለከተ በዛሬዉ ዕለት የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ […]
ድጋፍና ተቃውሞ እኩል ይስተናገዱ!
November 30, 2023 – EthiopianReporter.com ኢትዮጵያ ውስጥ ለረዥም ዓመታት ለመንግሥት ከሚቀርቡ ጥያቄዎች መካከል አንዱ የመብት መከበር ጉዳይ ነው፡፡ ዜጎች ተፈጥሯዊም ሆኑ ሕጋዊ መብቶቻቸው እንዲከበሩላቸው ለመንግሥት ጥያቄ ሲያቀርቡ፣ ጥያቄው የቀረበለት መንግሥትም ባለበት ኃላፊነት መሠረት ተገቢውን ምላሽ የመስጠት ሕጋዊ ግዴታ አለበት፡፡ እንዳለመታደል ሆኖ ግን ለመብቶች መከበር የሚቀርብ ጥያቄም ሆነ ምላሹ ተመጣጣኝ ስለማይሆን፣ ብዙ ጊዜ ችግሮች እየተፈጠሩ በርካታ ጉዳቶች ይደርሳሉ፡፡ […]
ሰላሳ በመቶ የገጠር መዳረሻዎች ከዋና መንገዶች ጋር አለመገናኘታቸው ተነገረ
ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ የከተማ መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ዴኤታ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ የከተማ መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ዴኤታ ማኅበራዊሰላሳ በመቶ የገጠር መዳረሻዎች ከዋና መንገዶች ጋር አለመገናኘታቸው ተነገረሔለን ተስፋዬ ቀን: November 29, 2023 Share በኢትዮጵያ 30 በመቶ የገጠር መንገዶች ከዋና አውራ መንገዶች ጋር አለመገናኘታቸውን፣ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው ኅዳር 17 ቀን 2016 ዓ.ም. […]
በአማራ ክልል በዚህ ሳምንት በተፈፀሙ የድሮን ጥቃቶች ሰላማዊ ሰዎች ሰለባ መሆናቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
30 ህዳር 2023, 15:25 EAT በአማራ ክልል፣ ምሥራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ እና በሰሜን ወሎ ዞን፣ ቡግና ወረዳ በዚህ ሳምንት ውስጥ በተፈፀሙ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃቶች ሰላማዊ ሰዎች ሰለባ መሆናቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። ቢቢሲ ያነጋገራቸውና ለደኅንነታቸው ሲሉ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ነዋሪዎች፣ በድሮን ጥቃቶቹ ታጣቂዎች እና በአካባቢዎቹ የነበሩ ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል ብለዋል። የቡቢኝ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት […]
የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሄንሪ ኪሲንጀር በ100 ዓመታቸው አረፉ
30 ህዳር 2023, 09:41 EAT በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ውስጥ ትልቅ ሚና የተጫወቱት የቀድሞው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሄንሪ ኪሲንጀር በ100 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። በኒክሰን እና በፎርድ የፕሬዝዳንትነት ዘመን የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት እና የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሆነው አገልግለዋል። እአአ በ1970ዎቹ አጋማሽ ከስልጣን ቢለቁም ለብዙ አሥርት ዓመታት መሪዎች ለምክር ሲጎበኟቸው ቆይተዋል። […]
በኡጋንዳ የ70 ዓመቷ አዛውንት መንታ ልጆችን ተገላገሉ
30 ህዳር 2023, 14:57 EAT በኡጋንዳ የ70 ዓመቷ አዛውንት መንታ ልጆችን መውለዳቸውን የወለዱበት ሆስፒታል አስታወቀ። ሳፊና ናሙክዋያ የተባሉት አዛውንት ማርገዝ የቻሉት አይቪኤፍ ተብሎ በሚጠራው በሳይንዳዊ ድጋፍ እርግዝና እንዲፈጠር የሚያደርግ ድጋፍ ካገኙ በኋላ መሆኑን ሆስፒታሉ አስታውቋል። በኡጋንዳ መዲና ካምፓላ የሚገኘው የሴቶች ሆስፒታል እና የወሊድ ማዕከል አዛውንቷ ወንድ እና ሴት ልጆችን መገላገላቸውን ገልጾ ይህም እናቲቱን በአፍሪካ በዕድሜ […]
ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በከባድ መሣሪያ ተደብድቦ ዘጠኝ ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል።
November 30, 2023 በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሀብሩ-መርሣ ወረዳ ጋቲራ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በከባድ መሣሪያ ተደብድቦ ዘጠኝ ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል። ኅዳር ፲፰ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም. ምሽት ፲፩ ሠዓት የሠርክ ጉባኤ ትምህርት ላይ እያሉ ወደ ቤተ ክርስቲያኑ በተተኮሰ ከባድ መሣሪያ ዘጠኝ ካህናትና ፀበልተኞች መቁሰላቸውን የወረዳ ቤተክህነቱ ገልጧል። በትምህርታዊ ጉባኤ ላይ እያሉ በቤተ […]
ቀጥታ የጋዛ የተኩስ አቁም ፋታ እንደሚቀጥል የእስራኤል ጦር አስታወቀ
Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 44 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 44 SECONDS1:44 Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBCበሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBC VIDEO 1 […]
ታይም መጽሔት የአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖ ፈጣሪ ካላቸው አንዱ ቅዱስ አስፋው
ከ 6 ሰአት በፊት በታይም መጽሔት ከዓመቱ የአየር ንብረት ተጽዕኖ ፈጣሪ የዓለማችን 100 ሰዎች መካከል አንዱ በመሆን ተመርጧል፤ ቅዱስ አስፋው። የአካባቢ ቴክኖሎጂ ኩባንያ የሆነው ኩቢክ መሥራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆነው ቅዱስ ‘የአየር ንብረት መሪዎች’ ተብለው ዝርዝሩ ውስጥ ከተካተቱት የዓለም የቢዝነስ መሪዎች አንዱ ነው። ቅዱስ ያቋቋመው ድርጅት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የፕላስቲክ ምርቶች ወደ ዝቅተኛ የካርበን ሕንጻዎች […]
ጥያቄ ያስነሳው ሰኔ ላይ የኢትዮጵያን የዋጋ ንረት ወደ 20% የማውረድ ዕቅድ
ከ 6 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ አሳሳቢ የሆነውን የዋጋ ንረት በዚህ ዓመት መጨረሻ ላይ ወደ 20 በመቶ ዝቅ ለማድረግ ዕቅድ ይዞ እየሠራ ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ዕቅዱ ምን ያህል እውን ሊሆን የሚችል ነው በሚለው ላይ ጥያቄ እየተነሳ ነው። ነገር ግን የብሔራዊው ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ባንኩ በያዘው ዕቅድ መሠረት በቀጣዮቹ ሰባት ወራት ውስጥ በአገሪቱ ያለውን […]
