በሴራ ሊዮን የተፈፀመው ጥቃት የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ እንደነበር ባለሥልጣናት ተናገሩ
ከ 5 ሰአት በፊት እሑድ ዕለት በሴራ ሊዮን መዲና በሚገኙ ተቋማት ላይ የተፈፀመው ጥቃት የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ እንደነበር የአገሪቷ መንግሥት አስታወቀ። የማስታወቂያ ሚኒስትሩ አርኖህ ባህ ክስተቱ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠን መንግሥት ለመገልበጥ እና ከሥልጣን ለማስወገድ የተደረገ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ መሆኑን ተናግረዋል። ጥቃት ፈጻሚዎቹ የጦር ተቋማትን እና እስር ቤቶችን ላይ ጥቃት ያደረሱ ሲሆን 2 ሺህ የሚጠጉ እስረኞችን […]
ዕውቁ የስፖርት ድረ-ገጽ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተዘጋጁ ጽሑፎችን አትሟል የሚል ወቀሳ ቀረበበት
ከ 5 ሰአት በፊት ‘ስፖርት ኢሉስትሬትድ’ የተሰኘ እውቅ ስፖርት ላይ የሚያተኩር ድረ-ገጽ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም ኤአይ የተዘጋጁ ጽሁፎችን ከሀሰተኛ የጸሐፊ ስም እና ምስል ጋር አትሟል የሚል ወቀሳ ከቀረበበት በኋላ ጽሑፎቹን አጥፋ። አንድ የቴክኖሎጂ ተቋም የጽሑፎቹ አዘጋጆች ናቸው የተባሉ ሰዎች ምስልን ሰራሽ አስተውሎት ድረ-ገጽ ላይ ከተመለከተ በኋላ ጉዳዩን ሪፖርት አድርጓል። በጉዳዩ የድረ-ገጹ ሰራተኞች መደናገጣቸውን የ […]
Abiy’s call for access to the Red Sea is a diversion tactic from Ethiopia’s internal fragmentation – LSE
Yohannes Woldemariam November 28th, 2023 Abiy Ahmed is using Eritrea and ownership of the Red Sea to divert attention from the resistance to his rule by paramilitary forces and Ethiopia’s intractable ethnic challenges. With governance over the whole country increasingly tenuous, the prime minister is looking for a unifying narrative to distract Ethiopians from their […]
The Horn Of Africa States: The Century And A Half Of Wars In The Region – OpEd (Eurasia Review )18:29
Soldiers in Ethiopia’s Tigray region. Photo Credit: Tasnim News Agency The Horn Of Africa States: The Century And A Half Of Wars In The Region – OpEd November 29, 2023 0 Comments By Dr. Suleiman Walhad The Horn of Africa States region is a region with its own cultural and historical identity. In the past it lived […]
The US can no longer ignore Ethiopia’s human rights crisis – The Hill 13:09
BY MESFIN TEGENU, OPINION CONTRIBUTOR – 11/28/23 1:00 PM ET AP photo Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed. In recent weeks, the world’s gaze has been intensely focused on a war halfway around the world. Intense fighting between Israel and Hamas has left thousands of people dead, including many children, and generated television images that make […]
Ethiopia: Ethiopia’s Desire to Own Sea Outlet – a Timely Question but Requires Diligence – AllAfrica 03:39
FacebookTwitterWhatsAppFlipboardLinkedInRedditEmailShare 28 NOVEMBER 2023 The Ethiopian Herald (Addis Ababa) OPINIONBy Abebe Woldegiorgis Until the last quarter of the 19th century, Ethiopia had no neighboring countries bordering its sea coastal territories across Read Sea, Gulf of Aden and Atlantic Ocean. The advent of European colonialism in the 1880s created new countries bordering Ethiopia such as Somalia, Djibouti […]
Images of China’s Belt and Road Initiative – E-International Relations 03:35
James Arvanitakis and David J. Hornsby Download PDF Nov 28 2023 • Pucs Fongabe/Shutterstock This case study is an excerpt from McGlinchey, Stephen. 2022. Foundations of International Relations (London: Bloomsbury). Throughout this chapter, we have discussed the way some poorer states have not been able to break cycles of poverty. One glaring exception is China. As China shifted to a […]
Ethiopia: Exploring Potentials to Boost Wheat Production, Productivity UkrAgroConsult 01:25
28 November 2023 Source: allAfrica.com Years have passed since Ethiopia began exerting maximum effort on wheat development with the initiation of its Prime Minister Abiy Ahmed (Ph.D). As a result of attention paid to the initiation, currently it could cultivate wheat not only in the main rainy season (June to August) but also in the summer […]
ከ13 ወርቅ አምራች ኩባንያዎች በምርት ላይ የሚገኙት ሁለቱ ብቻ መሆናቸውን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
November 27, 2023 በተስፋለም ወልደየስ በኢትዮጵያ በከፍተኛ ወርቅ አምራችነት ከተመዘገቡ 13 ኩባንያዎች ውስጥ፤ በ2016 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ምርት ያመረቱት ሁለቱ ብቻ መሆናቸውን የማዕድን ሚኒስትሩ አቶ ሀብታሙ ተገኝ ተናገሩ። ቀሪዎቹ ኩባንያዎች በሚቀጥሉት ስድስት ወራት የስራ አፈጻጸማቸውን የማያስተካክሉ ከሆነ፤ የማዕድን ሚኒስቴር በፍቃዳቸው ላይ “ተገቢውን እርምጃ” እንደሚወስድም አስጠንቅቀዋል። ኢትዮጵያ በ2016 በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከምታቀርበው ወርቅ፣ ታንታለም፣ ሊትየም፣ […]
ምሥራቅ ጎጃም ቢቡኝ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ
November 28, 2023 በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ “ዋብር” በተባለች ተብላ የገጠር ከተማ ትናንት ምሽት 1:00 ሰዓት ገደማ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ዋዜማ ከአካባቢው ነዋሪዎች ሰምታለች። በድሮን ጥቃቱ የተገደሉት ሰዎች በዚያው ምሽት በከተማዋ በሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ቀብራቸው መፈጸሙን ነዋሪዎቹ ለዋዜማ ገልጠዋል። ጥቃቱን ያደረሰችው ድሮን ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ከተማዋን […]
