የነዋሪውን ተስፋ ያጨለመው ያልተሣካው የሠላም ድርድር

Saturday, 25 November 2023 19:46 Written By  መታሰቢያ ካሳዬ ድርድሩ ያለ ስምምነት መጠናቀቁ የአካባቢውን ሰላም ይበልጥ ያደፈርሰዋል ተብሏልበመንግሥትና  ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት  (ኦነስ ) ብሎ በሚጠራው ታጣቂ ቡድን መካከል በታንዛኒያ ዳሬሰላም ከተማ ለቀናት ሲካሄድ የሰነበተው የሠላም ድርድር፤ ያለ ሥምምነት መቋጨቱ  በእጅጉ እንዳሳዘናቸውና ተስፋ እንዳስቆረጣቸውየአምቦ ከተማና የምስራቅ ወለጋ ዞን የተለያዩ አካባቢ   ነዋሪዎች ለአዲስ አድማስ ገለፁ።  የድርድሩ […]

ቀጥታ,ሐማስ 41 ታጋቾችን ሲለቅ እስራኤል 78 ፍልስጤማውያን እስረኞችን ፈታች

ቀጥታ ሐማስ 41 ታጋቾችን ሲለቅ እስራኤል 78 ፍልስጤማውያን እስረኞችን ፈታች Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 44 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 44 SECONDS1:44 Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBCበሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን […]

በሴራሊዮን ታጣቂዎች ማረሚያ ቤት ሰብረው ገብተው እስረኞችን ማስለቀቃቸውን ተከትሎ የሰዓት እላፊ ታወጀ

26 ህዳር 2023, 15:28 EAT በሴራሊዮን ታጣቂዎች ማረሚያ ቤት ሰብረው ገብተው እስረኞችን ማስወጣታቸውን ተከትሎ አገር አቀፍ የሰዓት እላፊ ታወጀ። በመዲናዋ ፍሪታውን በሚገኘው የማዕከላዊ ፓዴማ እስር ቤት የነበሩ ታራሚዎች እሁድ ማለዳ ማምለጣቸውንም የተቋሙ ባለስልጣን ለቢቢሲ ተናግረዋል። ቀደም ሲል ታጣቂዎቹ በከተማዋ በሚገኝ አንድ ትልቅ የጦር ሰፈር ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል። ለአገሪቱ ፕሬዘዳንት መኖሪያ ቤት ቅርብ በሆነው የጦር ሰፈር […]

የሕዝባቸውን ሰቆቃ በርቀት ሆነው እየተጋፈጡ ያሉት ፍልስጤማዊ አሜሪካውያን

26 ህዳር 2023 ጋዛ እንዳልነበረች ሆናለች። ሕንጻዎች በደቂቃዎች ውስጥ ወደ ፍርስራሽነት ክምርነት ተቀይረዋል። በሰባት ሳምንቱ ያላባራ የእስራኤል ጥቃት ከአስራ አራት ሺህ በላይ ፍልስጤማውያንም ረግፈዋል። ከተገደሉት ውስጥም አብዛኞቹ ሕጻናት ናቸው። የጋዛ ሰርጥ ወደ ሕጻናት የመቃብር ስፍራነት እየተቀየረችም ነው ሲል የተባበሩት መንግሥታት የጦርነቱን ክፉኛ ገጽታ አሳይቷል። በርካታ ወላጆች ሕጻናት ልጆቻቸውን ከፍርስራሾች ውስጥ ለማውጣት ሲታገሉም ዓለም በቴሌቪዥን መስኮት […]

በሐማስ ታግተው የነበሩ ተጨማሪ እስራኤላውያን ከሰዓታት ጭንቅ በኋላ ተለቀቁ

26 ህዳር 2023, 11:50 EAT በእስራኤልና በሐማስ መካከል በተደረሰው የታጋቾችና የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት መሠረት ቅዳሜ ዕለት ተጨማሪ እስራኤላውያን ተለቀቁ። ታጋቾቹ የተለቀቁት ከእገታው ይወጣሉ ከተባለበት ጊዜ ለሰዓታት ዘግይተው ሲሆን ይህም በቤተሰቦቻቸው ዘንድ ከፍተኛ ጭንቀትን ፈጥሮ ነበር። የእስራኤል ጦር እንዳለው 13 እስራኤላውያን ነጻ የወጡ ሲሆን በዌስት ባንክ ታስረው የነበሩ 39 ፍልስጥኤማውያንም ከእስር ተለቀዋል።ሐማስ ሌሎች አራት የታይላንድ ታጋቾችንም […]

በሰው ሠራሽ ዝናብ የሕንድ ዋና ከተማን መርዛማ አየር ማስተካከል ይቻላል?

26 ህዳር 2023 ባለፈው ሳምንት የሕንድ ዋና ከተማ በመርዛማ አየር ሰትታፈን የከተማዋ የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር ብክለቱን ለመቀነስ እንደ መፍትሔ ሰው ሠራሽ ዝናብ (ክላውድ ሲዲንግ) እየታሰበ መሆኑን ገልጸዋል። የዕቅዱ ውጤታማነት የሚወሰነው ከሕንድ ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ከበርካታ የፌደራል ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ይሁንታ በማግኘቱ ላይ ነው። ሐሳቡ ተቀባይነትን ካገኘ ደግሞ ያለውን የአየር ሁኔታ መሠረት በማድረግ በዚህ ወር […]

ሩሲያ ፑቲንን በመተቸት የሚታወቁትን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ‘የውጭ ወኪል’ ስትል ፈረጀች

26 ህዳር 2023, 09:24 EAT የሩሲያ ፍትሕ ሚኒስቴር የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሚካሂል ካስያኖቭን የክሬሚሊን ተቃዋሚዎችን ለመግታት በስፋት ጥቅም ላይ በሚውለው “የውጭ ወኪሎች” ዝርዝር ውስጥ አስገባ። ፕሬዚደንት ፑቲንን በመተቸት የሚታወቁት ካስያኖቭ እንደ አውሮፓውያኑ የካቲት 2022 ላይ ሩሲያ በዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ ከከፈተች በኋላ ነበር አገሪቷን ለቀው የወጡት። ከአውሮፓውያኑ 2000 እስከ 2004 የፑቲን የመጀመሪያው የሥልጣን ዘመን […]

በጣሊያን በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለማውገዝ በአስር ሺዎች ወደ አደባባይ ወጡ

26 ህዳር 2023, 09:28 EAT በጣሊያን በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለማውገዝ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ተቃውሟቸውን በአደባባይ አሰሙ። ለዚህ የአደባባይ ተቃውሞ መነሻ የሆነው ከጥቂት ሳምንታት በፊት አንዲት የዩኒቨርስቲ ተማሪ መገደሏ ነው። ጁሊያ ሴቸቲን ልትመረቅ ቀናት ሲቀራት በቀድሞ ፍቅረኛዋ መገደሏ ተነግሯል። በጣሊያን ከተሞች ሚላን እና ኔፕልስ በርካታ ሕዝብ የተሰበሰበ ሲሆን በተለይም በመዲናዋ ሮም ከፍተኛ መጨናነቅ ተፈጥሮ […]

እግዚአብሔር ይርዳኝ ለመሰቀል ዝግጁ ነኝ!!

እግዚአብሔር ይርዳኝ ለመሰቀል ዝግጁ ነኝ!! “ጥቅል የንግግሬን ሃሳብ የወሰደልኝ ማንም የለም፣ ሁሉም መስማት የሚፈልገውን ብቻ መርጦ ነው የሚሰማው። መንግስትም በሚዲያው ቆራርጦ የሚመቸውን ወስዶ በሚዲያው አሰራጨ፣ ሌላውም የሚመቸውን ወሰደና ሁሉ አብጠለጠለኝ። ሁሉም ስቀለው ስቅለው አሉኝ። እግዚአብሔር ይርዳኝ ለመሰቀል ዝግጁ ነኝ። በዚህ ዘመን ምን እንድል ነበር የተፈለገው? እኔ ሸሽቼ ደኅንነቱ የተጠበቀ ቦታ ላይ ኾኜ ሳይሆን ፣ ከእናንተ […]

Imperial Hotel case poised for return to courts

News Imperial Hotel case poised for return to courts By Selamawit Mengesha November 25, 2023 The decade-long legal battle involving Addis Ababa’s landmark Imperial Hotel property is set to make a return appearance in the Federal High Court. The family of the late diplomat Asfaw Tefera is readying to take Access Real Estate and Ermias […]