Ethiopia: Close to 1.9 million receive the Cholera vaccine despite challenging environment in Amhara region

Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia  The World Health Organization (WHO) is assisting the Regional Health Bureau (RHB) and APHI by providing Financial and Technical support where humanitarian or other public health responses are required BAHIR DAR, Ethiopia, November 20, 2023 The Amhara region is the 2nd most populated region in Ethiopia. The region currently […]

Ethiopian returnees stranded in South Sudan’s Upper Nile – City Review 04:40 

Tereza Jeremiah November 20, 2023 Ethiopian returnees displaced by Sudan’s war have been stranded for six months at the Doru camp in Maban County, Upper Nile State, due to their unclear status. They said they were advised by the humanitarian workers to go to the states for settlement because they are considered South Sudanese. However, […]

Ministers ordered to review road construction agreement with Ethiopia – City Review 04:40 

Jenifer James November 20, 2023 The cabinet instructed the four ministers to review the agreement signed between the governments of Ethiopia and South Sudan on the construction of roads. Speaking to the journalists after the Council of Ministers meeting on Friday, the government spokesperson, Michael Makuei, said the cabinet listened to the presentation from the […]

“ፖለቲካ አያውቁም፤ አላማ የላቸውም ተብለን የተናቅነው ለድርድር ተቀመጥን” ጃል መሮ

20 ህዳር 2023, 14:25 EAT በኢትዮጵያ መንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል በሚካሄደው የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ በታንዛንያ የሚገኘው የጦሩ ዋና አዛዥ ኩምሳ ድሪባ “ፖለቲካ አያውቅም” የተባለው ሠራዊታቸው ኃያላን ባሉበት ለድርድር መቀመጡን ተናገረ። መንግሥት ‘ሸኔ’ የሚለው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂ ቡድን አዛዥ የሆነው ኩምሳ ድሪባ ይህንን የተናገረው ቅዳሜ ኅዳር 08/ 2016 ዓ.ም. በዙም አማካኝነት ከደጋፊዎቹ […]

ታጋቾች ወደ ጋዛ ሆስፒታል መወሰዳቸውን ከስፍራው የተገኘ ቪዲዮ ማሳየቱን እስራኤል አስታወቀች

20 ህዳር 2023, 08:26 EAT ሐማስ መስከረም 26 ካደረሰው ጥቃት በኋላ የወሰዳቸው ታጋቾች ወደ ጋዛ ትልቁ ሆስፒታል መወሰዳቸውን የሚያሳይ ነው ያለችውን ከስፍራው የተቀረጸ ቪዲዮ (ሲሲቲቪ) የመከላከያ ሰራዊቱ አሳይቷል። ከታጋቾቹ አንዷ የሆነችውም ወታደር በሆስፒታሉ መገደሏን የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ቃለ አቀባይ ተናግረዋል። የ19 ዓመቷ ኖአ ማርሲያኖ የተገደለችው ቀላል ጉዳት ደርሶባት ወደ አል-ሺፋ ሆስፒታል ከተወሰደች በኋላ ነው ሲሉ […]

ዜጎችን መታደግ የማይችሉ የሃይማኖት መሪዎች ቆባቸውን ያውልቁ::

November 20, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ  አቡነ ኤርሚያስ ቤተክርስቲያኗን የበለጠ የሕልውና አደጋ ውስጥ ከተዋታል። ተገነዙ የሚባሉ አባቶች የድሆች እረኛ መሆን የሚገባቸው አባቶች ለተኩላዎች ቤተክርስቲያንን ከፍተው ምዕመናንን በማስበላት ላይ ናቸው ። የሬሳ ንግድ ብለው በመንግስትም ይሁን በተቃዋሚዎቹ በመላው ሃገሪቱ ግድያ በተፈፀመባቸው ንፁሃን ላይ ተሳልቀዋል። አቡነ ኤርሚያስ ወንጀል ስለጀመሩ ወንጌል ከማስተማር ይልቅ የመደመርን መንገድ ያስተምሩ። #MinilikSalsawi ዜጎችን መታደግ የማይችሉ የሃይማኖት […]

” የአርቲስቶች መንደር ” የሚባለው ቀልድ በአሳዛኝ መልኩ ተደምድሟል ።

November 19, 2023 – Konjit Sitotaw  18 ቢሊዮን ብር የመሰብሰቡ ጉዞ ከሽፎ 4 አርቲስቶች ከብዙ ችግር በኋላ ሰሞኑን ወደ ሀገር ቤት ተመልሱ ።*********************************************  ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ  የቡድን መሪው እና አንድ አርቲስት እንግሊዝ ሀገር ቀርተዋል ። ( ለአጭር ቀናት ይሁን ለቋሚነት አልታወቀም )  የቡድን መሪው መሳይ ሽፈራው እህት እና አንድ ሌላ ሰው በአርቲስትነት ስም ከቡድኑ ጋር ከሀገር ወጥተው እዚያው ቀርተዋል […]

ቀጥታ,በጋዛ የተገደሉ ፍልስጤማውያን ቁጥር ከ13 ሺህ አለፈ – የጋዛ ጤና ሚኒስቴር

Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 44 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 44 SECONDS1:44 Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBCበሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBC VIDEO 1 […]

ፑቲንን በመተቸት የሚታወቁት ፖለቲከኛ በቀጣዩ ምርጫ ለፕሬዝዳንትነት መወዳደር እፈልጋለሁ አሉ

ከ 4 ሰአት በፊት ሩስያ ከዩክሬን ጋር በምታደርገው ጦርነት የምትከተለውን ወታደራዊ ስልት አጥብቀው በመተቸት የሚታወቁት ፖለቲከኛ በቀጣዩ የካቲት ወር በሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፑቲንን መፎካከር እንደሚፈልጉ ገለጹ። የጦርነቱ ቀንደኛ ደጋፊ የሆኑት ጦማሪ እና ፖለቲከኛው ኢጎር ጊርኪን የ52 ዓመት ሰው ናቸው። ሰውዬው በአውሮፓውያኑ 2014 ሞስኮ የደቡብ ክሪሚያ ባህረገብ መሬትን በጠቀለለችበት ጊዜ የሩስያ ደጋፊ የሆኑ ተዋጊዎችን መርተዋል። ጊርኪን […]

ከትግራይ ጦርነት ሸሽቶ በጂቡቲ ሽፍቶች ከባድ ስቃይ እና መከራ የደረሰበት ማቱሳላ በረከት

ከ 6 ሰአት በፊት ማቱሳላ በረከት እባላለሁ። ተወልጄ ያደኩት መቀለ ውስጥ በቀበሌ 03 አይደር ክፍለ ከተማ ነው። ወላጆቼ የመንግሥት ሠራተኞች ናቸው። የትግራይ ጦርነት ሲጀመር የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ። በእርግጥ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ትምህርቴን አቋርጬ ብቆይም ከትምህርት ገበታ ሙሉ በሙሉ የተለየሁት በትግራይ ጦርነት ሲጀመር ነው። በአሁኑ ጊዜ ጂቡቲ ውስጥ በሆል ሆል የስደተኞች መጠለያ እገኛለሁ።. . . […]