Health needs heighten as Sudan conflict displaces millions of people  – World Health Organisation (Press Release) 06:45

Media centre Brazzaville/Cairo, 27 July 2023 – The conflict in Sudan that has forced 3.4 million people to flee for safety within the country and across its borders is rapidly intensifying health threats, with cases of infectious diseases and other afflictions reported among the displaced population who have sought refuge in hard-to-reach locations, with limited health […]

Egypt, Ethiopia finally working on a Nile water deal  – The East African 06:05

Egypt, Ethiopia working on water deal: What it means for other Nile River nations THURSDAY JULY 27 2023 The Grand Ethiopian Renaissance Dam in Guba, Ethiopia on February 19, 2022. PHOTO | AMANUEL SILESHI | AFP Summary By THE CONVERSATION Egypt and Ethiopia have waged a diplomatic war of words over Ethiopia’s massive new dam […]

Safaricom eyes 2 million M-Pesa clients in Ethiopia by March  – The East African 02:05

THURSDAY JULY 27 2023       Safaricom PLC Chief Finance Officer, Dilip Pal. FILE PHOTO | DIANA NGILA | NMGADVERTISEMENT By BUSINESS DAILY Safaricom is targeting to sign up at least two million customers on its M-Pesa mobile money service in the Ethiopian market by the end of the current financial year that is set […]

በኒጄር ወታደሮች ፕሬዚዳንቱን ከሥልጣን ማስወገዳቸውን አስታወቁ

July 27, 2023 – VOA Amharic  በኒጄር ያመፁ ወታደሮች፣ ፕሬዚዳንቱን ከሥልጣን እንዳስወገዷቸው፣ በአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቭዥን አስታውቀዋል። የአገሪቱን ድንበር እና የመንግሥትን ተቋማት ለጊዜው ሲዘጉ፣ የሰዓት እላፊ ገደብም ጥለዋል። ኮሎኔል-ሜጀር አማዱ አብድራሜ፣ በሌሎች ዘጠኝ ወታደሮች ታጅበው፣ በአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ቀርበው፥ “እኛ የመከላከያ እና የጸጥታ ኃይሎች፥ የፕሬዚዳንት ሞሐመድ ባዙም አገዛዝን አስወግደናል፤” ሲሉ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

የብልጽግና ጦር  ህዝብ ይገድላል፣ ፋኖ ህዝብን ለማዳን ይዋደቃል – ግርማካሳ

July 27, 2023 – Abebe Bersamo  አብይ አህመድ በአማራ ብልጽግና ገጽ ላይ፣ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ መከላከያን አስመልክቶ ሶስት ተመሳሳይ መግለጫዎች እንዲወጣ አድርጓል፡፡ “መከላከያ ሠራዊታችን የሀገራችን የመጨረሻው ምሽግ እና የኢትዮጵያ የከፍታ ማማ ነው”፣ “ሁለገቡ የኢትዮጵያ ኩራት” እና “”የአማራ ህዝብ ትናንት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ደጀን ነበር ፤ ዛሬም አስተማማኝ ደጀን ሆኖ ይቀጥላል ” በሚሉ ርእሶች፡፡ ተመሳሳይ መግለጫዎች በተደጋጋሚ […]

የህዳሴ ግድብ ድርድር መቋጫው ላይ ደርሷል?

July 27, 2023 – Konjit Sitotaw ዋዜማ- የሕዳሴ ግድብ ደርድርን በተመለከተ በአራት ወራት ጊዜ ከስምምነት ለመድረስ የግብፅና የኢትዮጵያ መሪዎች ቃል መግባታቸውን በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ አሳውቀዋል። በሰባት ዓመታት ስምምነት መድረስ የተሳናቸው ግብፅ ፣ኢትዮጵያና ሱዳን ላለፈው አንድ ዓመት ምንም ይፋዊ ድርድር ሳይካሄድ እንዴት በአራት ወራት ከስምምነት እንደሚደርሱ እርግጠኛ መሆን ቻሉ?  ዋዜማ በግድቡና በድርድሩ ዙሪያ ሲካሄዱ የነበሩና እየተካሄዱ ያሉ ዲፕሎማሲያዊ […]

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም አዳዲስ ሚሳኤሎችን ለሩሲያው የመከላከያ ሚኒስትር አሳዩ

ከ 2 ሰአት በፊት የሰሜን ኮሪያው ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን አገሪቷ ያላትን አዳዲስ የጦር መሳሪያዎች ለሩስያ የመከላከያ አዛዥ ሰርጌይ ሾይጉ አሳዩ። ኪም ጆንግ ኡን በሰርጌይ ሾይጉ የሚመራ የሩሲያ ልዑካን እና አንዲሁም የቻይና ባለስልናጣትን ጋብዘዋል። የሩሲያና የቻይና ባለስልጣናት በመዲናዋ ፒዮንግያንግ የተገኙት የኮሪያ ጦርነት መቋጫ የሆነውን 70ኛ ዓመት መታሰቢያ ክብረ በዓል ለመገኘት ነው። በዛሬው ዕለት ሐምሌ 20/ […]

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ “የትምህርት ክፍሎች ይዘጋሉ” የሚለውን የመምህራን ስጋት አስተባበለ

July 27, 2023 – VOA Amharic  በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሥር በሚገኙ አራት ኮሌጆች ውስጥ ያሉ 18 የትምህርት ክፍሎች እንዲዘጉ መወሰኑን፣ የዩኒቨርሲቲው መምህራን ማኅበር አስታወቀ፡፡ የዐማርኛ ቋንቋን ጨምሮ የሌሎች ትምህርት ክፍሎችን መዘጋት የተቃወመው የዐማራ ክልል የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች መምህራን ማኅበርም፣ “ውሳኔው፥ ፖለቲካዊ ተጽእኖ ያለበት ነው፤” ብሏል፡፡ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በበከሉ፣ “መረጃው ከእውነት … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

ራሱን የረሳው በቀለ ገርባ

ራሱን የረሳው በቀለ ገርባ በቀለ ገርባ የሚባለው ሰውዬ ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ለመሆን የሚያደርገው መውተርተር ሁሌም ያስደንቀኛል። በቀለ በነገድ ሲመዘን ኦሮሞነቱ ጥያቄ ውስጥ ስለሚገባ በኦሮሞ ብሔርተኞች ዘንድ ዋጋ የሚያወጣ የሚመስለው ያለ የሌለ የክፋት አቅሙን ተጠቅሞ በአማራ ላይ ሲዘምት ይመስለዋል። አንድ ሰው የነገድ ፖለቲካን የአለም መጨረሻና የሕይዎት ጥሪውን ካደረገ ፖለቲካውን በራሱ ነገድ ዙሪያ ያደርጋል እንጂ ባሪያ ያደረጉትንና […]

” የቁል ገብርኤል አመሰራረት

 Frewoini G Tsadik Gebru   · ” የካቲት 21 ቀን 1884 ዓ.ም ታቦቱ ቁልቢ ገባ ” የቁል ገብርኤል አመሰራረት ቁልቢ ገብርዔል ከአዲስ አበባ በስተምሥራቅ 461 ኪ/ሜ. ርቀት ላይ በምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ የዚህን ደብር አመሠራረት በተመለከተ በብዙ ሊቃውንት የሚተረከው የሚከተለው ነው፡፡ በዘጠነኛው መ/ክ/ዘ. ዮዲት ጉዲት ተነሥታ አብያተ ክርስቲያናትን ስትመዘብር፣ ክርስቲያኖችን ስትገድልና መጻሕፍትን ስትቆነጻጽል […]