እስራኤል የጠቅላይ ፍርድ ቤት ስልጣንን የሚገድብ ህግ ማውጣቷ ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ

25 ሀምሌ 2023, 08:31 EAT የእስራኤል ፓርላማ የአገሪቱን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ስልጣን የሚገድብ አወዛጋቢ ህግ ማጽደቁን ተከትሎ አገሪቷ በተቃውሞ እየተናወጠች ነው። የእስራኤል ፖሊሶች ትናንት አመሻሹ ላይ በአደባባይ ተቃውሟቸውን ለማሰማት ከወጡ በርካቶች ጋር ተጋጭተዋል። በርካታ ማሻሻያዎችን የያዘው ይህ ውሳኔ ፍርድ ቤቱ ምክንያታዊ አይደሉም ብሎ የሚያስባቸውን የመንግሥት ውሳኔዎች እንዳይሽር ይከለክላል። በእየሩሳሌም እና በቴልአቪቭ የሚገኙ ጎዳናዎች በተቃዋሚዎች የተዘጉ […]

በአሜሪካ ሙቀት ምክንያት ተቃጥለው ሆስፒታል የሚመጡ ሰዎች ቁጥር ጨመረ

25 ሀምሌ 2023, 08:22 EAT በአሜሪካ የተራዘመው ሙቀት በርካታ ሰዎች የጋለ ቁስ በመንካታቸው እየተቃጠሉ ወደ ሆስፒታል እንዲመጡ እንዳደረጋቸው ተዘገበ። አንዳንድ የአሪዞና የሕክምና ባለሙያዎች እንደሚሉት አንዳንድ ታካሚዎች የጋለ አስፋልት ላይ ወድቀው በመቃጠላቸው ለሕክምና ይመጣሉ። ፊኒክስ የተሰኘችው ከተማ እስከዛሬ ታይቶ የማይታወቅ 43 ዲግሪ ሴልሺየስ የደረሰ ሙቀት ለሁለት ተከታታይ ቀናት አይታለች። ባለሥልጣናት እንደሚሉት ከመሬት የሚመነጨው ሙቀት ውሃ ሊያፈላ […]

51 ኮርሶችን A+ ያመጣው ተማሪ

21 ሀምሌ 2023 ዳግም የ2015 ዓ.ም የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሜዳሊያ ተሸላሚ ነው። የተሸለመውን ሜዳሊያ ለእናቱ ሸልሟል። ከእነ ዳግም ቤተሰብ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ያልሄደችው እናቱ ብቻ ናት። “እናቴ እኔን ለማስተማር እሷ 12ኛ ክፍል አቋረጠች” ይላል ዳግም። “ትምህርት ካልገባሁ እያልኩ አስቸገርኳት፣ ያኔ እሷ በግል ትማር የነበረውን ትምህርት አቋርጣ እኔን አስገባችኝ። በመሆኑም ዛሬ እኔ ያገኘሁት ሜዳሊያ የእርሷም ስለሆነ […]

‹‹የቀደመውን ከይሲ›› በአካል ተገልጦ በኢትዮጵያ አየሁት – ከይኄይስ እውነቱ

24/07/2023  የዐምሐራ ሕዝባዊ ኃይል ሆይ! ከእንግዲህ ወዲህ ቀዳሚ ተግባርህ በፍጹም ኃይልህ፣ በፍጹም ልብህና በፍጹም ነፍስህ ወያኔና ኦነግ የተባሉትን አካይስቶች ማጥፋት ነው፡፡ ጠላት ከውስጥም ይምጣ ከውጭ ያለ ማመንታት ማስወገድ ያስፈልጋል፡፡ ከርጉም ዐቢይና አገዛዙ እንዲሁም ህልውናው እያከተመ ካለው ከአሽከሩ ብአዴን ጋር ማናቸውንም ዓይነት ድርድር/ውይይት ማድረግ ከጥያቄ ውጭ ሊሆን ይገባዋል፡፡ ትግልህ ህልውናህን በማስከበር የኢትዮጵያን አንድነት ለማስጠበቅ እንጂ ከአጋንንት […]

ብልጽግና ፖርቲ ሚሊዮን ችግኝ ብቻ ሳይሆን ሚሊዮን ችግር በመትከል የሚስተካከለው የለም…! – ያሬድ ሀይለማርያም

22/07/2023 መልዕክተ ቅዳሜ፤ ችግኝና ችግር በሚሊዬን፤  ሚሊዮን ችግሮች ቀስፈው በያዟት አገር በዛው ልክ መፍትሔዎችን ማምጣት የግድ የሆነበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። ከመፍትሔዎቹ መካከል አንዱ ሚሊዮን ችግኞችን መትከል ስለሆነ በጠቅላዩ የሚመራውን የችግኝ ተከላ ፕሮጀክት ሳላደንቅ አላልፍም። አዎ ችግኞችን በብዛት መትከል ከተፈጥሮ መዛባት እና ከከባቢ አየር መለዋወጥ ጋር ተያይዘው የተከሰቱና ቀላል ግምት የማይሰጣቸው ድርቅ፣ እርሃብና መሰል ችግሮችን በዘለቄታ […]

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ 17 ቢሊዮን ብር ዓመታዊ በጀት አጸደቀ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

July 24, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ለ2016 በጀት ዓመት የሚሆን 17 ቢሊዮን ብር በጀት አጸደቀ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ካጸደቀው በጀት ውስጥ 74 በመቶው የሚሸፈነው የፌደራል መንግስት ለትግራይ ክልል ከሚያስተላልፈው የድጋፍ በጀት ነው።  የትግራይ ክልል የሰሜኑ ጦርነት ከተነሳ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በመደበኛ ሁኔታ በጀት ያጸደቀው፤ ባለፈው ሳምንት አርብ ሐምሌ 14፤ 2015 እንደሆነ […]

Bridging the skills mismatches between job seekers and firms in Ethiopia  – International Growth Centre 11:09

IGC/ Blog Bridging the skills mismatches between job seekers and firms in Ethiopia Blog24 Jul 2023 Firms and State Effectiveness The labour market in Addis Ababa, Ethiopia is marked by high unemployment rates, underemployment, and low earnings. Job seekers are often overqualified but lack experience for available positions, resulting in sector-specific qualification mismatches with excess demand in certain sectors […]

Ethiopia borrows $720m to modernise road to Djibouti  – Global Construction Review 08:52

David Rogers 24.07.2023 The International Development Association (IDA) will lend Ethiopia $720m to improve road travel between Addis Ababa and Djibouti. The IDA is the division of the World Bank that deals with very poor countries. It aims to improve the flow of goods and people between Addis and the microstate of Djibouti, Ethiopia’s main […]

Sudan conflict: Military chief dares Ruto  – Daily Nation 08:37

Military chief Yasir Alatta dares President Ruto to intervene in Sudan conflict Monday, July 24, 2023 By Fred Oluoch What you need to know: A Sudanese military officer has dared Kenya to intervene in the conflict in the country in the latest sign Khartoum is still uncomfortable with President William Ruto’s mediation role. General Yasir Alatta, the Assistant […]

China, Africa vow to strengthen military cooperation  – People’s Daily 01:33

Monday, July 24, 2023 (Xinhua) 11:23, July 24, 2023 ADDIS ABABA, July 22 (Xinhua) — China and the African continent, under the umbrella of the African Union (AU), have vowed to strengthen the already fruitful military cooperation so as to realize their common aspirations toward securing peace and stability in Africa and beyond. This came during […]