ቀጥታ አሜሪካ በእስራኤል እና በሐማስ መካከል “የተኩሰ አቁም እንዲደረግ አልደግፍም” አለች

Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 30 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 30 SECONDS1:30 Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች from BBCአሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች from BBC VIDEO 7 MINUTES 59 SECONDSVIDEO […]

የቻይና ፖሊስ ሥጋቸው ለምግብነት ሊውል የነበረ 1 ሺህ ድመቶችን መያዙን አስታወቀ

26 ጥቅምት 2023 የቻይና ፖሊስ የአሳማ እና የበግ ሥጋ ተብለው ታረደው ለገበያ ሊቀርቡ የነበሩ አንድ ሺህ ድመቶችን መያዙን አስታወቀ። ፖሊስ ከአንድ የእንስሳት መብት ተሟጋች ቡድን የደረሰውን ጥቆማ ተከትሎ ባደረገው ክትትል ድመቶቹን ሲያጓጉዝ የነበረን መኪና ዚያንግጂአጋንግ በተባለች ከተማ ላይ ይዟል። ለእርድ ሲጓጓዙ የነበሩት ድመቶች ባለቤት ይኑራቸው አይኑራቸው እስካሁን አልታወቀም። ፖሊስ ድመቶቹን የታደገው ወደ አገሪቱ ደቡባዊ ክፍል […]

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ወንድማቸውን የገደሉት እህትማማቾች በእስራት ተቀጡ

26 ጥቅምት 2023 በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ አዳባ ከተማ ውስጥ ወንድማቸውን የገደሉ ሁለት እህትማማቾች እስራት ተፈረደባቸው። ፍርደኞቹ ተሚማ ከማል እና አራቤ ከማለ የተባሉ እህትማማቾች ሲሆኑ፣ ከወንድማቸው ጋር በተፈጠረው አለመግባባት ምክንያት ግድያውን መፈጸማቸው ተገልጿል። ጉዳዩን የተመለከተው ችሎት የቀረቡለትን የሰው እና የሰነድ ማስረጃዎችን መሠረት አድርጎ በሁለቱ ተከሳሾች ላይ የ18 ዓመት ጽኑ እስራት በይኗል። በፍርድ […]

የዳጋሎ ኃይል የአገሪቱን ጦር ኃይል ከሱዳን ሁለተኛ ትልቋ ከተማ ማስወጣቱ ተገለጸ

ከ 3 ሰአት በፊት በጀነራል ሔሜቲ ዳጋሎ የሚመራው ፈጥኖ ደራሽ ኃይል የአገሪቱን ጦር ኃይል ከሱዳን ሁለተኛ ትልቅ ከተማ ማስወጣቱ ተገለጸ። የኛላ ከተማ ነዋሪዎች ለቢቢሲ እንደገለጹት ከወራት ውጊያ በኋላ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ሠራዊት የደቡብ ዳርፉር ዋና መዲና ወደሆነችው ኛላ ከተማ ገብተዋል። ነዋሪዎችም የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ወደከተማዋ መግባት ለወራት የዘለቀው ግጭት ማብቂያ ሊሆን ይችላል በሚል ተስፋ ደስታቸውን […]

የግጭቱ ሰለባ ሆነው ሞታቸው ያልታመነላቸው የ4 ዓመቶቹ የፍልስጥኤም እና የእስራኤል ሕጻናት

ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል-ጋዛ ጦርነት ‘ሀ’ ተብሎ ሲጀመር ነው ሁለቱም ሕጻናት የተቀጠፉት። ሁለቱም አራት ዓመታቸው ነበር። አንዱ ፍልስጥኤማዊ ሌላኛው እስራኤላዊ። ብዙዎች በእነዚህ ሕጻናት ግድያ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሲያዝኑ አልታዩም፤ እንዲያውም አልተገደሉም ብለው የሚሞግቱም ነበሩ። ፍልስጥኤማዊው ኦማር ቢላል አል-ባና እና እስራኤላዊው ኦመር ሲማን-ቶቭ በቅርብ ርቀት ነው ይኖሩ የነበሩት። በሁለቱ ሕጻናት መካከል ያለው ልዩነት 23 ኪሎ […]

ቻይና ጥቃት ከሰነዘረች አሜሪካ ፊሊፒንስን እንደምትከላከል ባይደን አስጠነቀቁ

ከ 3 ሰአት በፊት በአወዛጋቢው ሳውዝ ቻይና ባሕር ላይ ማንኛውም ጥቃት ቢፈጸም አሜሪካ ፊሊፒንስን እንደምትከላከል ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስጠነቀቁ። አወዛጋቢ በሆነው የባሕር አካባቢ የፊሊፒንስና ቻይና መርከቦች ሁለት ጊዜ መጋጨታቸውን ተከትሎ ነው ባይደን ይህንን ንግግር ያደረጉት። ፊሊፒንስን አሜሪካ “በጽኑ” እንደምትከላከል ባይደን ተናግረዋል። በቻይና እና ፊሊፒንስ መካከል ባለፉት ወራት የተፈጠረውን መሻከፍ ተከትሎ የባይደን ንግግር ከሌሎች ጊዜያት የመረረ […]

አሜሪካ የሱዳን የሲቪሎች ልዑክ በአዲስ አበባ ያደረጉትን ውይይት እደግፋለሁ አለች

ከ 4 ሰአት በፊት በጦርነት ውስጥ ያለችው ሱዳን የሲቪሎች የልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ ያደረጉትን ውይይት የአሜሪካ መንግሥት እንደሚደግፈው ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። በአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ቢሮ ድረ ገጽ ላይ ትላንት ሐሙስ ጥቅምት 15፣ 2016 ዓ. ም. የወጣው መግለጫ እንደሚጠቁመው፣ የሱዳን ሲቪሎችና ባለድርሻ አካላት በአዲስ አበባ ያደረጉት ውይይት በአዎንታዊ ይመለከተዋል። ይህንን ውይይት ተከትሎ ዴሞክራሲን የሚያቀነቅን የሲቪሎች ግንባር […]

በጋዛ የካቶሊክ መነኮሳት፡ “ሕዝባችንን ጥለን ወደ የትም አንሄድም”

ከ 5 ሰአት በፊት ማሪያ ዴል ፒላሰር እና ማሪያ ዴል ፔርፔቶ ሶኮሮ ቫርጋስ ይባላሉ። መንታ መነኮሳት ናቸው። አሁን በጋዛ ነው የሚገኙት። የፔሩ ዜግነት አላቸው። የሆሊ ፋሚሊ ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ናቸው። መንትዮቹ ሲስተሮች የሚገኙበት ሆሊ ፋሚሊ ቤተ ክርስቲያን በፍልስጥኤም ግዛት ብቸኛው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ነው። በጋዛ በችግር ላይ ያሉ ከ600 በላይ ክርስቲያን ምዕመናን እየተንከባከቡ ነው። 1 […]

Beyond a cessation of hostilities, Ethiopia needs comprehensive peace – Daily Maverick 06:54 

ISS TODAY OP-ED  Redwan Hussien Rameto, representative of the Ethiopian government, and Getachew Reda, representative of the Tigray People’s Liberation Front, after signing a peace agreement in Pretoria on 2 November 2022. (Photo: Jacoline Schoonees / Dirco) By Fikir G Mekonen, Moussa Soumahoro and Zenaw Alem 26 Oct 2023  0 Almost a year after signing the Cessation […]

Interview: Educational partnership crucial to China-Ethiopia BRI cooperation, official says  – People’s Daily 22:31 

Friday, October 27, 2023 (Xinhua) 10:22, October 27, 2023 ADDIS ABABA, Oct. 26 (Xinhua) — Collaboration on technical and vocational education and training (TVET) has proved crucial to high-quality China-Ethiopia cooperation under the Belt and Road Initiative (BRI), an Ethiopian government official has said. Teshale Berecha, Ethiopia’s state minister of Labor and Skills, told Xinhua that […]