ድርቅ የፖለቲካ ችግራችንን እንዳያባብስ ይታሰብበት

እኔ የምለዉ ድርቅ የፖለቲካ ችግራችንን እንዳያባብስ ይታሰብበት አንባቢ ቀን: October 22, 2023 በያሲን ባህሩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጄንሲ ይፋ ያደረገው አንድ ቀደም ያለ መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ከ1900 እስከ 2009 ዓ.ም. ድረስ ባሉት ዓመታት 26 ጊዜ ኢትዮጵያ ላይ ኤልኒኖ ድርቅ አስከትሏል። ከኤልኒኖ በተጨማሪም በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት 30 ዓመታት ተጨማሪ የድርቅ አደጋዎች በአገሪቱ ላይ ተከስተዋል። ባለፉት ስድስት […]

“ፀጉራም ውሻ አለ ሲሉት ይሞታል”

እኔ የምለዉ“ፀጉራም ውሻ አለ ሲሉት ይሞታል” አንባቢ ቀን: October 22, 2023 በአመሐ ኃይለ ማርያም ‹‹አዕምሮ የሌለው ሕዝብ ሥርዓት የለውም፣ ሥርዓት የሌለው ሕዝብ የደከደከ ኃይል የለውም፡፡ የኃይል ምንጭ ሥርዓት ነው አንጂ የሠራዊት ብዛት አይደለም። ሥርዓት ከሌለው ሰፊ መንግሥት ይልቅ በሕግ የምትኖር ትንሽ ከተማ ሙያ ትሠራለች፤›› ነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ካለው ጦርነት በተጨማሪ፣ […]

የመከራ መካሪነት ምክር ለመስማታችን ዋስትና?

ተሟገት የመከራ መካሪነት ምክር ለመስማታችን ዋስትና? አንባቢ ቀን: October 22, 2023 በበቀለ ሹሜ እጅግ የከፋ የመከራ ምክር የደረሰበት አካባቢ የመከራውን ብርታት ያህል የጠለቀ ትምህርት ይወስዳል ብሎ በጥቅል መደምደም አይቻልም፡፡ በማያዳግም ደረጃ ከመከራ የመማር ውጤት በብዙ ሰበዞች መስተጋብር የሚወሰን ነው፡፡ በመሬት ግብግብ አገር እስከመናድ አደጋ ከርሮ በሰሜን ኢትዮጵያ የደረሰው አገርን ያራገፈ፣ የአካባቢ ሕዝቦንችም የህልውና አቅም መቀመቅ […]

ከወለድ ነፃ አገልግሎት ያስጀመረው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከወለድ ነፃ ቦንድ ለማቅረብም ዝግጅት ላይ ነው

በዳዊት ታዬ October 22, 2023 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ‹‹ዲቢኢ ተዐውን›› የተሰኘውን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በይፋ ባስጀመረበት ወቅት ብቸኛው የአገሪቱ የፖሊሲ ባንክ የሆነው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የመጀመርያውን ከወለድ ነፃ ቦንድ ሥራ ላይ ለማዋል መዘጋጀቱንና ለከፍተኛ ፕሮጀክቶች ፋይናንስ ማቅረብ የሚያስችል ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደግሞ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ‹‹ዲቢኢ ተዐውን›› የሚል ስያሜ የሰጠውን ከወለድ ነፃ […]

ድርቅና ረሃብ የነጠቃቸው

ማኅበራዊ ድርቅና ረሃብ የነጠቃቸው ተመስገን ተጋፋው ቀን: October 22, 2023 በኢትዮጵያ ባለፉት ጊዜያት በተከሰተው የዝናብ እጥረት እንዲሁም በሰሜኑ ክፍል በተፈጠረው ግጭት በርካታ ዜጎች በድርቅ እየሞቱ መሆኑ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ በተለይ በአማራ፣ በትግራይ፣ በአፋርና በኦሮሚያ ክልሎች ውስጥ በተከሰተው ድርቅ ሰዎች እንደ ቅጠል እየረገፉ ሲሆን፣ አርሶ አደሮችም ከብቶቻቸውን በሞት እያጡ መሆኑ ችግሩን አባብሶታል፡፡ ችግሩን ለመፍታት መንግሥትም ሆነ መንግሥታዊ […]

ኢትዮጵያን የሚመጥናት በሕግና በሥርዓት መተዳደር ነው!

October 22, 2023 – EthiopianReporter.com ወትሮም በሰላም ዕጦት፣ በድርቅና በድህነት አዘቅት ውስጥ በሚንፈራገጠው የአፍሪካ ቀንድ ውስጥ የምትገኘው ኢትዮጵያ አንፃራዊ ሰላሟ ጠፍቶ በሥጋት መኖር ከተለመደ ሰነባብቷል፡፡ በኢትዮጵያ ዙሪያ ከሚገኙ አገሮች ከኬንያ በስተቀር ሁሉም ሊባል በሚችል ሁኔታ ሰላም የላቸውም፡፡ ሱዳን አውዳሚ ጦርነት ውስጥ ገብታ መውጫው ከጠፋት ወራት ተቆጥረዋል፡፡ ደቡብ ሱዳን ከእርስ በርስ ጦርነት መውጣት አቅቷት ውሉ ያለየ ችግር ውስጥ […]

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ማሽቆልቆል ያስነሳው ውዝግብ

October 22, 2023 – EthiopianReporter.com የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ማሽቆልቆል ያስነሳው ውዝግብ ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ October 22, 2023 ባለፉት ሁለት ዓመታት የተጀመረው አዲሱ የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል በተማሪዎችና በወላጆች ላይ ድንጋጤ ከመፍጠር አልፎ፣ ጉዳዩን በበላይነት በሚመራው በትምህርት ሚኒስቴርና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መካከል ሰሞኑን አለመግባባት ተፈጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ […]

ተቋርጦ የነበረው የንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ግንባታ ተጀመረ

October 22, 2023 – EthiopianReporter.com በዳዊት ታዬ October 22, 2023 ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ ‹‹ሲሲሲሲ›› ከተሰኘው የቻይና ሥራ ተቋራጭ ኩባንያ ጋር ባለመግባባት፣ ከአንድ ዓመት ተኩል በላይ ተቋርጦ የነበረው የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ግንባታ እንደገና መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የኢንሹራንስ ኩባንያው 18 ወለሎች ያሉት የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ግንባታ እንደገና ሊጀመር የቻለው፣ ግንባታውን ለማስቀጠል ከኮንትራክተሩ ጋር በተደረገ ድርድር ስምምነት ላይ በመድረሱ […]

በጎንደር ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለረሃብና ለበሽታ መጋለጣቸው ተገለጸ

October 22, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና በጎንደር ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለረሃብና ለበሽታ መጋለጣቸው ተገለጸ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: October 22, 2023 በዳንኤል ንጉሤ በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ለተፈናቃዮች  ምግብ ማድረስ ባለመቻሉ ለከፋ ረሃብና ለበሽታ እየተጋለጡ መሆናቸውን፣ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የተፈናቃዮች አስተባባሪ አቶ መላኩ ገብሬ ለሪፖርተር ገለጹ። ‹‹በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የከተማው መግቢያና መውጫ መንገዶች […]

አዳዲስ የሚዲያ ፖሊሲዎች የተዘጋጁ ቢሆንም የአፈጻጸም ችግር እንዳለባቸው ተጠቆመ

October 22, 2023 – EthiopianReporter.com  የኢትዮጵያ ሚዲያ ሴክተር ኢሊያንስና የኢትዮጵያ ብዙኃን መገናኛ ምክር ቤት ከባለድርሻ አካላት ጋር ያካሄዱት የውይይት መድረክ ማኅበራዊ አዳዲስ የሚዲያ ፖሊሲዎች የተዘጋጁ ቢሆንም የአፈጻጸም ችግር እንዳለባቸው ተጠቆመ አበበ ፍቅር ቀን: October 22, 2023 ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት አዳዲስ የሚዲያ ፖሊሲዎችና ሕጎችን ማውጣትን ጨምሮ የተለያዩ ለውጦች ቢደረጉም፣ የጋዜጠኞች እስርና እንግልት መቆም እንዳልቻለ የኢትዮጵያ ሚዲያ ሴክተር ኢሊያንስና […]