ቻይና የኒውክሌር መሳሪያዎቿን በከፍተኛ ሁኔታ አስፋፍታለች፡ አሜሪካ
20 ጥቅምት 2023, 12:52 EAT ቻይና ባለፈው አንድ ዓመት የኒውክሌር ክምችቷን በከፍተኛ ደረጃ በማስፋፋት አሁን ላይ 500 ማድረሷን አሜሪካ አስታወቀች። በፔንታጎን ይፋ ባደረገው ዓመታዊ ሪፖርት ቤይጂንግ በአውሮፓውያኑ 2030 የኒውክሌር ጦር መሳሪያዋን በእጥፍ በማሳደግ ከ1,000 በላይ ለማሳደግ ማቀዷን ገልጿል። ቻይና ኒውክለርን በመጠቀም “ቀድሞ ያለማጥቃት” ፖሊሲን ለመተግበር በቁርጠኝነቷን እንደቀጠለች ገልጿል። ሪፖርቱ እንዳመላከተው ከሆነ የመሳሪያው ክምችት ከተገመተው በላይ […]
በደብረ ማርቆስ ከተማ በነበረ ግጭት ምክንያት በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተነገረ
ከ 9 ሰአት በፊት በአማራ ክልል፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል በተከሰተ ግጭት ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገለጹ። በአማራ ክልል ካሉ ትላልቅ ከተሞች አንዷ በሆነችው የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና ከተማ ደብረ ማርቆስ ሐሙስ ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም. በተከሰተው የተኩስ ልውውጥ የሰዎች ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናግረዋል። በከተማዋ ነዋሪ የሆኑት እነዚህ ግለሰቦች ለቢቢሲ እንደተናገሩት […]
Ethiopia Is Currently Living Through The Year 2016 – IFLScience 03:10
Somebody warn them what’s coming. JAMES FELTON Senior Staff Writer DOWNLOAD PDF VERSION 2Comments180Shares We have to go back.Image credit: Audy39/Shutterstock.com What if we told you there was a way to go back to the year 2016, before all [gestures vaguely at the past seven years] this happened? You could just hop on a plane and find […]
Ethiopia: Empowering Ethiopian Women Through Digital Financial Inclusion – AllAfrica 01:41
HannaLemma/Supplied Hanna Lemma is an Ethiopian women’s rights advocate, feminist researcher, and founder and director of Addis Powerhouse. 20 OCTOBER 2023 allAfrica.com INTERVIEW By Melody Chironda In a country where gender inequality is entrenched, Lemma is a shining beacon of hope for the future Hanna Lemma, a fearless women’s rights advocate and feminist researcher from […]
በጃፓን የታተሙ የመማሪያ መጻሕፍት በሶስት ሳምንታት ውስጥ ለትምህርት ቤቶች እንደሚከፋፈሉ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
October 19, 2023 በተስፋለም ወልደየስ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ያለውን የመማሪያ መጻሕፍት እጥረት ለመቅረፍ በውጭ ሀገር ከታተሙ መጻሕፍት ውስጥ 249 ኮንቴየነር የህትመት ወጤቶች ከትላንት በስቲያ ጅቡቲ ወደብ መድረሳቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። እነዚህ መጻሕፍት በቀጣዮቹ ሶስት ሳምንታት ለየትምህርት ቤቶቹ በሚሰራጩበት ወቅት፤ አንድ መጽሐፍ ለአራት ተማሪዎች እንዲዳረስ ተደርጎ እንደሚከፋፈሉም አስታውቋል። በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ […]
የመዋሸት ሱስ ፡ በኢቢሲ የ400 ሰራተኞቹ ሰነድ ፎርጂድ/ሀሰተኛ መሆኑን ያረጋገጡ የድርጅቱ ሰራተኞች በባለስልጣናት እየተሰቃዩ ነው።
October 20, 2023 – Konjit Sitotaw ኢቢሲ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በተቋሙ ሰራተኞች ላይ ባደረገው የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ የ400 ሰራተኞቹ ሰነድ ፎርጂድ/ሀሰተኛ መሆኑን የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል። ይህ ሆኖ እያለ የተቋሙ ሀላፊዎች እርምጃ እንዳይወሰድ ይህን መረጃው እንደደበቁ፣ በጥቆማ አቅራቢዎች ላይም ዛቻ እና ማስፈራርያ እያደረሱ እንደኮነ ይህ የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለጠቅላይ አቃቤ ህግ የፃፈው ደብዳቤ ያሳያል። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ይህንን የሃሰተኛ ሰነድ እና የትምሕርት […]
በሰሜን ሸዋ ከፍተኛ ገንዘብ ከፍለው ከእገታ የተለቀቁት አባት የቀናት ሰቆቃ እና ስጋት
ከ 5 ሰአት በፊት በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ደገም፣ ኩዩ፣ ያያ ጉለሌ፣ ሂደቡ አቦቴ፣ ወረ ጃርሶ እና ደራ ወረዳዎች ታጣቂዎች የሚንቀሳቀሱባቸው ሲሆኑ በተለያየ ጊዜ ሰዎች እየታገቱ ገንዘብ አንዲከፍሉ ይጠየቃሉ። ይህ ጉዳይ በእነዚህ ወረዳዎች በተደጋጋሚ እየተፈጸመ ያለ እና ከሁለት ዓመት በላይ ያስቆጠረ ነዋሪዎችን ያሳሰበ ጉዳይ ነው። አቶ ደቻሳ*፣ ስማቸው ለደኅነንታቸው ሲባል የተቀየረ፣ አንድ ሌሊት ከቤታቸው በታጣቂዎች […]
የልብስ መስቀያ አሻንጉሊት መስሎ ሊሰርቅ የሞከረው ግለሰብ ተያዘ
ከ 4 ሰአት በፊት በፖላንድ መዲና ዋርሶው አንድ ግለሰብ የልብስ መስቀያ አሻንጉሊት መስሎ ሱቅ ከተዘጋ በኋላ ጌጣጌጥ ዘርፏል በሚል ተከሷል። ፖሊስ ስሙን የሸሸገው ይህ የ22 ዓመት ወጣት የእጅ ቦርሳ አንጠልጥሎ እንደ ልብስ መስቀያ ተገትሮ በፎቶ ይታያል። ፖሊስ እንደገለጠው ተጠርጣሪው የተለያዩ ሱቆችን ካዳረሰ በኋላ ነው በስተመጨረሻ አንድ የጌጣጌጥ ሱቅ ላይ ልቡ ያረፈው። ከዚህም አልፎ ከአንድ የገበያ […]
በጋዛ የሆስፒታል ፍንዳታ ስፍራ የተፈጠረው ድንጋጤ እና ግራ መጋባት
ከ 5 ሰአት በፊት የፍልስጤም የጤና ኃላፊዎች ማክሰኞ ምሽት በጋዛ ከተማ በሚገኝ ሆስፒታል በደረሰ ፍንዳታ በትንሹ 471 ሰዎች መሞታቸውን ተናግረዋል። ለፍንዳታው የእስራኤል የአየር ጥቃትን ተጠያቂ አድርገዋል። የእስራኤል ጦር በበኩሉ ፍንዳታው የተከሰተው ታጣቂው የፍልስጥኤም እስላማዊ ጂሃድ የተኮሰው ሮኬት ተበላሽቶ ከታለመለት ዒላማ ውጭ በመውደቁ ነው ብሏል። የቢቢሲው ጋዜጠኛ ራሽዲ አቡ አሎፍ ቦታውን ጎብኝቷል። አሁን ድረስ የተጎጂዎች ሰውነት […]
በጋዛው አል-አህሊ ሆስፒታል ላይ ስለደረሰው ፍንዳታ ማስረጃዎች ምን ይጠቁማሉ?
19 ጥቅምት 2023 በጋዛ አል-አህሊ ሆስፒታል ላይ የደረሰው ከባድ ፍንዳታ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን እንደገደለ ተዘግቧል። በሐማስ ሥር ያሉ በጋዛ አመራሮች ለፍንዳተው እስራኤልን ተጠያቂ አድርገዋል። ሆነ ተብሎ የተፈጸመ የአየር ጥቃት ነው ሲሉም አውግዘዋል። እስራኤል ግን እጄ የለበትም ብላለች። በሁሉም ወገኖች ክስ በበዛበት በዚህ ወቅት እውነታውን ማወቅ ፈታኝ ነው። ቢቢሲ እውነታውን ለማግኘት ተንቀሳቃሽ ምሥሎች፣ ምሥሎች፣ የዐይን እማኞች […]
