ጅቡቲ የአብይ አሕመድን የቀይ ባህር ተደራሽነት ልመና ውድቅ አደረገች።
October 19, 2023 ጅቡቲ የአብይ አሕመድን የቀይ ባህር ተደራሽነት ልመና ውድቅ አደረገች። ጅቡቲ የግዛት ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ሶማሊያን ኤርትራን ተቀላቀለ ጅቡቲ ኤርትራ እና ሶማሊያን የተቀላቀለችው የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አገራቸው በቀጥታ በቀይ ባህር ላይ ወደብ እንድትጠቀም ያቀረቡትን የይገባኛል ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ነው ። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑት ፡ https://www.bloomberg.com/news/articles/2023-10-19/djibouti-latest-nation-to-reject-ethiopia-s-red-sea-access-plea#xj4y7vzkg Post Minilik Salsawi @miniliksalsawi #Djibouti […]
መሬት፣ ባህር እና አየር በሕገ መንግሥታችን እንደተደነገገው “ቅዱስ ነው” ለዉይይት ክፍት አይደለም != ሶማሊያ
October 19, 2023 – Konjit Sitotaw ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ሰላምን፣ ደህንነትን፣ ንግድና ዉህደትን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን የአገሪቷ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሱማሊያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አሊ ኦማር፤ ሶማሊያ ሰላምን፣ ደህንነትን፣ ንግድና ዉህደትን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን የገለጹ ሲሆን፤ ነገር ግን እንደ ወድብ የመሰለ ስትራቴጂያዊ ንብረት የመልቀቅ ፍላጎት የላትም ማለታቸውን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡ አክለውም “የሶማሊያ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት […]
የጊኒ ቢሳው ዋና ከተማ የመብራት ስላልከፈለች ጨለማ ውጧታል
October 19, 2023 – BBC Amharic የጊኒ ቢሳው ዋና ከተማ የመብራት ስላልከፈለች ጨለማ ውጧታል … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
እስራኤልን ‘የሚጻረር’ ደብዳቤ ላይ ተሳትፈዋል የተባሉ ሶስት የህግ ተማሪዎች የስራ እድላቸውን አጡ
19 ጥቅምት 2023, 11:56 EAT ፍልስጥኤምን በመደገፍ አሁን ለተከሰተው ቀውስ እስራኤል ተጠያቂ መሆኗን የሚገልጽ ደብዳቤ ላይ ተሳትፈዋል የተባሉ ሶስት የሃርቫርድ እና ኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ የህግ ተማሪዎች የስራ እድላቸውን አጡ። በደብዳቤውም ምክንያት አንድ ሊቀጥራቸው የነበረ ታዋቂ የህግ ኩባንያም የስራ እድሉን ነፍጓቸዋል ተብሏል። ዴቪስ ፖልክ እና ዋርድዌል የተባለው ኩባንያ በደብዳቤው ላይ የሰፈሩት አመለካከቶች “ከድርጅታችን እሴቶች ጋር የሚቃረኑ ናቸው” […]
ብርሃኑ ነጋ ትውልድን በመግደል ከተጠያቂነት እንደማያመልጥና ምርመራና ጥናት እንደሚደረግ የብልጽግናው ነገሪ ሌንጮ በፓርላማው ፊት ነግረውታል።
October 19, 2023 ለተማሪዎች መውደቅ ማነው ተጠያቂው ? በህ/ተ/ም/ ቤት የሰዉ ኃብት ልማት ፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ፦ ” … ትምህርት ሚኒስቴር ኃላፊነቱን ወደራሱ መውሰድ አለበት በምንልበት ጊዜ ፤ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በቅንጅት የሚሰሩ የክልል ትምህርት ቢሮዎችን የሚመሩና እስከ ወረዳ እስከታች ድረስ እንዲሁም የትምህርት አመራሩ በትምህርት ቤት ደረጃ […]
ቀጥታ ግብፅ እና አሜሪካ ወደ ጋዛ ዕርዳታ ለማስገባት ስምምነት ላይ ደረሱ
Related Video and Audio VIDEO 7 MINUTES 59 SECONDSVIDEO 7 MINUTES 59 SECONDS7:59 Play video ከሁለት ሚሊየን በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ‘ክፍቷ እስር ቤት’ ጋዛ from BBCከሁለት ሚሊየን በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ‘ክፍቷ እስር ቤት’ ጋዛ Play video ከሁለት ሚሊየን በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ‘ክፍቷ እስር ቤት’ ጋዛ from BBC VIDEO 1 MINUTE 48 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 48 […]
በ12ኛ ክፍል ፈተና በተደጋጋሚ ለተመዘገበው ዝቅተኛ ውጤት ምክንያቱ ምንድን ነው?
ከ 5 ሰአት በፊት ባለፉት ሁለት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት ግን እጅግ በጣም ጥቂት ናቸው። ባለፈው ዓመት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ እና ባለፉት ሳምንታት ውጤታቸውን ካዩ 845 ሺህ 99 ተማሪዎች መካከል ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያስመዘገቡት 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው። ይህ ለምን ሆነ? የብዙዎች ጥያቄ ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ […]
በአማራ ክልል ግጭት ምክንያት ነዋሪዎች በትራንስፖርትና መድኃኒት እጦት እየተሰቃየን ነው አሉ
ከ 37 ደቂቃዎች በፊት በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በመከላከያ ሰራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በቀጠለው ግጭት ምክንያት በትራንስፖርት እና በመድኃኒት እጥረት ነዋሪዎች ለችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ። በላሊባላ ደብረ ማርቆስ እና ሸዋሮቢት የሚገኙ ነዋሪዎች በቀጠለው ግጭት ምክንያት የትራንስፖርት ችግር፣ የመድኃኒት እጥረት እና መሰረታዊ ፍጆታዎች እጥረት እንዲሁም ዋጋቸውም መናሩን ለቢቢሲ አስረድተዋል። በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎችም በመድኃኒት እጥረት ህሙማን ለከፋ […]
ሊባኖስ የሚገኘው የእስራኤል ጠላት ሄዝቦላህ ማን ነው? እንዴትስ ተመሠረተ?
ከ 5 ሰአት በፊት ለእሰራኤል ራስ ምታት የሆኑ ሁለት ቡድኖች አሉ። አንዱ ሐማስ ነው። ሌላው ሄዝቦላህ ይባላል። ሐማስ የፍልስጥኤም ነው። ሄዝቦላህ የሊባኖስ። ሁለቱም በኢራን ይደገፋሉ። ነገር ግን ሄዝቦላህ የሺኣ ሙስሊም የፖለቲካ ድርጅት ሲሆን፣ ሐማስ በሱኒ ሙስሊሞች የተሞላ ነው። ሄዝቦላህ መልከ ብዙ ነው። የፖለቲካ ፓርቲ ብቻ አይደለም። ማኅበራዊ አገልግሎት ላይ ይሠራል፣ ፖለቲካ ላይ ይሳተፋል፤ ሚሊሻም ነው። […]
እስራኤልን ‘የሚጻረር’ ደብዳቤ ላይ ተሳትፈዋል የተባሉ ሶስት የህግ ተማሪዎች የስራ እድላቸውን አጡ
ከ 41 ደቂቃዎች በፊት ፍልስጥኤምን በመደገፍ አሁን ለተከሰተው ቀውስ እስራኤል ተጠያቂ መሆኗን የሚገልጽ ደብዳቤ ላይ ተሳትፈዋል የተባሉ ሶስት የሃርቫርድ እና ኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ የህግ ተማሪዎች የስራ እድላቸውን አጡ። በደብዳቤውም ምክንያት አንድ ሊቀጥራቸው የነበረ ታዋቂ የህግ ኩባንያም የስራ እድሉን ነፍጓቸዋል ተብሏል። ዴቪስ ፖልክ እና ዋርድዌል የተባለው ኩባንያ በደብዳቤው ላይ የሰፈሩት አመለካከቶች “ከድርጅታችን እሴቶች ጋር የሚቃረኑ ናቸው” ብሏል። […]
