‘የት እንሂድ?’ የጋዛ ነዋሪዎችን መሸሸጊያ አልባ ያደረገው የተጠናከረው የእስራኤል ጥቃት

ከ 2 ሰአት በፊት “ወዴት እንሄዳለን? በጣም ፀጥ ያለ እና የሚያምር አስተማማኝ ቦታ እዚህ ሰፈር አለ?” ሲሉ በሪማል የሚገኙ ነዋሪዎች ይጠይቃሉ። የፍልስጥኤሙ ታጣቂ ቡድን ሐማስ የፈጸመውን ያልተጠበቀ ጥቃት ለመበቀል የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች ሌላ ዙር ጥቃት በሚፈጽሙበት ወቅት “ያሳለፍኳቸው ሰባት ሰዓታት የሕይወቴ ከባዱ ጊዜያት እንደሆኑ አምናለሁ” ሲል የቢቢሲው ባልደረባ ሩሽዲ አቡ አሉፍ ገልጿል። የእስራኤል ጥቃት በርካታ […]

ከ1 ሺህ 200 ኪሎ ግራም በላይ የሚመዝነው አንድ ዱባ የዓለም ክብረ ወሰንን ሰበረ

ከ 2 ሰአት በፊት ማይክል ጆርዳን የሚል ስያሜ የተሰጠው ግዙፍ ዱባ ከ1200 ኪሎ ግራም በላይ በመመዘን የዓለምን ክብረ ወሰን ሲሰብር፣ ዱባውን ያመረተው ግለሰብ ደግሞ 30 ሺህ ዶላር ተሸለመ። በአሜሪካ ሜኒሶታ ግዛት ውስጥ በግብርና ምርቶች ዘርፍ መምህር የሆነው ታራቪስ ጂንጅር ያመረተው ዱባ ከዚህ ቀደም ትልቁ ተብሎ የተመዘገበውን እና 21 ኪሎ ግራም የሚመዝንውን ዱባ በከፍተኛ ልዩነት በመብለጥ […]

ከ1 ሺህ 200 ኪሎ ግራም በላይ የሚመዝነው አንድ ዱባ የዓለም ክብረ ወሰንን ሰበረ

ከ 2 ሰአት በፊት ማይክል ጆርዳን የሚል ስያሜ የተሰጠው ግዙፍ ዱባ ከ1200 ኪሎ ግራም በላይ በመመዘን የዓለምን ክብረ ወሰን ሲሰብር፣ ዱባውን ያመረተው ግለሰብ ደግሞ 30 ሺህ ዶላር ተሸለመ። በአሜሪካ ሜኒሶታ ግዛት ውስጥ በግብርና ምርቶች ዘርፍ መምህር የሆነው ታራቪስ ጂንጅር ያመረተው ዱባ ከዚህ ቀደም ትልቁ ተብሎ የተመዘገበውን እና 21 ኪሎ ግራም የሚመዝንውን ዱባ በከፍተኛ ልዩነት በመብለጥ […]

ኢራን በእስራኤል ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ድጋፏን ሰጥታ ይሆን?

ከ 5 ሰአት በፊት የሐማስ ታጣቂዎች ከፍተኛ ቅንጅት ታይቶበታል የተባለውን ጥቃት በእስራኤል ላይ መፈጸማቸውን ተከትሎ የኢራን ስም በተደጋጋሚ እየተነሳ ይገኛል። ከዚህም ጋር ተያይዞ ኢራን በጥቃቱ ተሳትፎ ነበራት ወይ? የሚለው ጥያቄ ከተለያዩ ወገኖች እየተመላለሰ የሚነሳ ሆኗል። ዋል ስትሪት ጆርናል ስማቸውን ያልጠቀሳቸው የሐማስ እና የሊባኖሱ ሽምቅ ተዋጊ ሄዝቦላህ አባላትን ዋቢ አድርጎ ኢራን ጥቃቱ እንዲካሄድ ከሳምንት በፊት ፍቃድ […]

ቲክቶክ ላይ ዶክተር ነኝ ብሎ የሕክምና ምክር ሲሰጥ የነበረው ደቡብ አፍሪካዊ ተከሰሰ

ከ 5 ሰአት በፊት ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በቲክቶክ ማኅበራዊ ትስስር መድረክ ላይ የአንድ ሆስፒታል ዶክተር ነኝ ብሎ አቅርቧል የተባለው ግለሰብ የወንጀል ክስ ተመሠረተበት። በቲክቲክ ላይ እራሱን ዶ/ር ማቲው ላኒ ብሎ በሐሰት ማንነት እንደ ሕክምና ዶክተር ሲቀርብ የነበረው ግለሰብ በጤና ባለሥልጣናት ተደርሶበት ነው የተከሰሰው። በ20ዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ ይገኛል የተባለው ግለሰብ የሐኪሞችን ልብስ በመልበስ በአንድ የሕዝብ […]

በአፍጋኒስታን በቀናት ልዩነት ለሁለተኛ ጊዜ ርዕደ መሬት ተከሰተ

ከ 4 ሰአት በፊት በአፍጋኒስታን ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች መሞታቸው ከተሰማ ከጥቂት ቀናት በኋላ በተመሳሳይ አካባቢ ዳግም ርዕደ መሬት ተከስቷል። ሁለተኛው ርዕደ መሬት ዛሬ ርዕቡ ማለዳ የተከሰተ ሲሆን፣ የመጀመሪያው መንቀጥቀት ተከስቶ ከፍተኛ ጥፋት ያደረሰው ደግሞ ባለው ቅዳሜ ነበር። የመሬት መንቀጥቀጡ ዋነኛ ማዕከል ኼራት ተብላ ከምትጠራው ከተማ 28 ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ […]

Fano attacks threaten return to war in Ethiopia  – ADF Magazine 

DAILY NEWS By ADF On Oct 10, 2023 ADF STAFF Ethiopia’s historic city of Gondar was the scene of a fresh round of fighting between an ethnic Amhara militia and government forces. The battle near a world heritage site threatens to plunge Ethiopia back into conflict less than a year after a peace agreement was signed to end […]

Ethiopian man jumps out of moving vehicle to save drowning 10-year-old child – Face2Face Africa 

Stephen NarteyOctober 10, 2023 Last Edited by:Mildred Europa Taylor Updated: October 10, 2023 Abdi Tufa/Photo credit: BBC A young Ethiopian man named Abdi Tufa has been heralded as a lifesaver after he jumped from a moving bus and braved a flooded river to rescue a 10-year-old boy from drowning. Despite being hit by rocks and […]

Ethiopia’s disturbing pattern of detaining journalists – IFEX 17:22 

Committee to Protect Journalists (CPJ) 10 October 2023 A man holds a newspaper in a downtown area of the city of Addis Ababa, Ethiopia, on 3 November 2021, a day after the cabinet declared a nationwide state of emergency. EDUARDO SOTERAS/AFP via Getty Images Ethiopia’s state of emergency legislation is paving the way for security […]