የጋናው ብሔራዊ ባንክ በአንድ ዓመት ውስጥ 5 ቢሊዮን ዶላር እንዴት ሊያጣ ቻለ?
7 ጥቅምት 2023, 08:03 EAT ምዕራባዊቷ አፍሪካዊት አገር ጋና በአንድ ወቅት የአፍሪካ ምጣኔ ሃብት ስኬት ማሳያ ተብላ ትጠራ ነበር። ሌሎች በጦርነት ሲናጡ ጋና በተረጋጋ ሁኔታ የምጣኔ ሃብቷ መመንደጉ በበርካታ ዓለም አቀፍ የምጣኔ ሃብት ጉባኤዎች ላይ ስሟ እንዲጠራ አድርጓታል። በአሁኑ ወቅት ጋና ከዚህ ቀደም አይታው የማታውቀው የገንዘብ ቀውስ አጋጥሟታል። ቀውሱን ዝም ብለው ያልተመለከቱት ጋናውያን ተቃውሟቸውን አደባባይ […]
ዶ/ር ካሳ ተሻገር በግፍ በአዋሽ አርባ ማጎርያ ታስሮ እንደሚገኝ እየታወቀ ቀጣሪዉ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ዶ/ር ካሳ በስራ ገበታዉ እንዲገኝ በሚል ባወጣዉ መጥሪያ ማስታወቂያ በቀጣይ ደሞዙ እንደማይከፈል አስታዉቋል።
አስቸኳይ መፍትሔ የሚሻ መረጃ ስለመስጠት!
እናት ፓርቲ · አስቸኳይ መፍትሔ የሚሻ መረጃ ስለመስጠት! ****** በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አቤ ደንጎሮ ወረዳ ልዩ ስሙ ሎሚጫ ቀበሌ “የአገር መከላከያ ሠራዊት ዩኒፎርም የለበሱ ናቸው” በተባሉ ታጣቂዋች ከማክሰኞ መስከረም ፳፪ ቀን ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ጥቃት መከፈቱንና ይኸው ጥቃት እስከዛሬ ድረስ እንደ ቀጠለ ፓርቲያችን ከአካባቢው ነዋሪዎች ለመረዳት ችሏል። የአገር […]
የፋሽስቱ አብይ እና የኦነግ ዘመቻ በጀግኖች ተጋድሎ ይከሽፋል!!
Mengistu Musie · የፋሽስቱ አብይ እና የኦነግ ዘመቻ በጀግኖች ተጋድሎ ይከሽፋል!! ——————————————— የፋሽስቱ የአብይ አህመድ ብሄራዊ የጸጥታ ምክር ቤት አማራን ለመ<ጨፍ><ጨ<>ፍ ያወጣው የውጊያ እቅድ ፋሽስቱና ሰው በላው አብይ አህመድ የጸጥታ መዋቅር የአማራ ህዝብ በጭካኔ ለ>>ማ<^ረ>ድ የሚከተሉት የውጊያ እቅዶች አውጥቷል 1ኛ. በወልቃይት ግንባር ከኤርትራ ጋር የለውን ወሰን በአየር ወለድ: ኮማንዶ: ሜካናይዝድና በድሮን በመታገዝ በሩን መዝጋት፤ በዚህ […]
Ethiopia: UN and AU to fund peacekeeping operations – Vatican News
San Gregorio Magno Ethiopia: UN and AU to fund peacekeeping operations The United Nations and African Union security organizations hold their annual meeting in Addis Ababa to discuss the financing of peacekeeping operations on the African continent. By Sr. Titilayo Aduloju, SSMA Tens of thousands of people lost their lives and the region was devastated […]
Ethiopia says government committed to preservation of human rights – Anadolu Agency 17:54
It comes 3 days after UN experts warned ‘imminent risk of atrocity crimes’ in Ethiopia Mohamed Dhaysane |07.10.2023 MOGADISHU, Somalia The Ethiopian Foreign Ministry on Friday said that the government is committed to the preservation of human rights in the Horn of Africa country. The ministry statement, which seems to be a response to […]
End of UN-backed Ethiopia rights probe a ‘betrayal’: Amnesty
Human rights experts in Ethiopia warn that serious violations are still being committed despite a peace deal signed between the federal government and Tigrayan rebels last year. Amnesty International denounced inaction over a UN-backed investigation into alleged atrocities in Ethiopia as a “gross betrayal” of the victims by the international community. The mandate of experts […]
In Tigray, abandoned explosives continue the war against civilians after the fighting is done – News24 14:51
Lenin Ndebele Tigray war amputees pose before a rehabilitation exercise at a center in Mekele. Ximena Borrazas A seven-year-old Ethiopian boy in Tigray picked up what he thought was an interesting toy, something he had never seen, and ran home to show his mother. He ran, perhaps like a footballer in celebration, caring about the […]
Somalia suffers worst month on record for suicide bombings – Foundation for Defense of Democracies 14:10
October 6, 2023 | FDD’s Long War Journal Caleb Weiss Bridgeway Foundation In September 2023, Somalia suffered the most suicide bombings (and attempts) in a single month since Shabaab began utilizing the tactic in 2006. At least 14 attempted and successful suicide bombings were reported in September, accounting for the single highest monthly total […]
“የአባገዳ ባንዲራ” የሚባለው የጀርመን ኢምፓየር ሰንደቅ ዓላማ የኋላ ታሪክ ሲፈተሽ!
October 6, 2023 – አቻምየለህ ታምሩ “የአባገዳ ባንዲራ” የሚባለው የጀርመን ኢምፓየር ሰንደቅ ዓላማ የኋላ ታሪክ ሲፈተሽ! የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሚባለው የአረመኔው ዐቢይ አሕመድ ቆሻሻ ማራገፊያ በዛሬው እለት “የአባገዳ ባንዲራ ቀለማት እና የቀለማቱ አቀማመጥ ትርጉም” በሚል ርዕስ ባተሙት የኦነጋውያን ተረት የአባገዳ ባንዲራ ስለሚባለው ጥቁር፣ ቀይና ነጭ ቀለማት ያሉት የጀርመን ኢምፓየር ንዲራ ሊነግሩን ያልሞከሩት ዝባዝንከ ፕሮፓጋንዳ የለም። ባለፉት 33 […]
