Experts warn climate crisis could exacerbate Nile dam tensions – TRT World 23:23
Thu, 05 Oct .2023 With talks over Addis Ababa’s Renaissance Dam deadlocked, experts say a major climate crisis event, such as inadequate rainfall or prolonged droughts, could soar tensions between Egypt, Sudan and Ethiopia. NOURELDEIN GHANEM For years, Ethiopia, Egypt and Sudan have been locked in a bitter dispute over the Nile dam, which Addis Ababa […]
Ethiopian Airlines eyes 5th freedom Accra flights to Canada – ch-aviation 22:20
Thu, 05 Oct .2023 Ethiopian Airlines Boeing 787-9© Boeing 06.10.2023 – 02:19 UTC Ethiopian Airlines (ET, Addis Ababa International) is interested in operating fifth-freedom long-haul flights from Accra (Ghana) to the Canadian destinations Toronto Pearson and Montréal Trudeau, pending requisite approvals from the Ghanaian and Canadian civil aviation authorities, according to chief commercial officer Lemma Yadecha Gudeta. “Yes, we are interested in a […]
የባሌ ተራሮች እና የጌዴኦ ባህላዊ የተፈጥሮ ቅርሶች
October 6, 2023 – DW Amharic ኢትዮጵያ መልክዓ ምድራዊ የተፈጥሮ አቀማመጧ ፣ እንደሀገር የምትታወቅባቸው እና መልካም ስም ያተረፈችባቸው ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ ቅርሶቿ ፣ ህዝቦቿ ለዘመናት የቀመሯቸው የባህላዊ እሴቶቻቸው ድምር በአፍሪቃ ቀዳሚ የሚዳሰሱ ቅርሶች ባለቤት አድርገዋታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሶስት የኒውክሌር ተመራማሪዎች የ2023 የፊዚክስ የኖቤል ተሸላሚ ሆኑ
October 6, 2023 – VOA Amharic የስዊድን ሮያል የሳይንስ አካዳሚ ፒየር አጎስቲኒ’ን፣ ፌሬንች ክራውስዝ’ን እና አን ልዊሊየ “በአተሞች እና ሞለኪውሎች ውስጥ ያሉ ኤሌክትሮኖችን በማጥናት” ያደረጓቸውን ሳይንሳዊ ሙከራዎች በመጥቀስ ነው ሶስቱ የኒዩክሌር ተመራማሪ ሳይንቲስቶች በፊዝክስ የዓመቱ የኖቤል ተሸላሚ መሆናቸውን ይፋ ያደረገው። አካዳሚው አክሎም፣ ሦስቱ ተመራማሪዎች “ኤሌክትሮኖች የሚንቀሳቀሱበትን ወይም ኃይልን የሚቀይሩባቸ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አውስትራሊያ እንደ አዋቂ ላሰረቻቸው ታዳጊዎች 17 ሚሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማች
5 ጥቅምት 2023 በአውስትራሊያ ከ120 በላይ የሚሆኑ ኢንዶኔዥያውያን ታዳጊዎች እንደ አዋቂ ታስረዋል በሚል በመንግሥት ላይ በቀረበው ክስ አሸናፊ ሆነው ካሳ እንዲከፈላቸው ተወሰነ። የአውስትራሊያ መንግሥት ለእስር ለተዳረጉት እንዲሁም ሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ናችሁ በሚል ክስ ለቀረበባቸው ታዳጊዎች 17 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ለመክፈል ተስማምቷል። 12 ዓመት ያልሞላቸው ሕጻናትን ጨምሮ በርካታ ታዳጊዎች በእስር ላይ እንደነበሩም ተመልክቷል። አውስትራሊያ ካላት ጥገኝነት […]
‘በአንድ ወቅት የሚያስደቱኝ ነገሮች በሙሉ ትርጉም አጡብኝ፣ ከሰዎችም መሸሽ ጀመርኩ’
ከ 5 ሰአት በፊት ቃለአብ በሰዎች የተከበበ ወዳጀ ብዙ ነው። እሱ ባለበት ጨዋታ ይደምቃል። መሳቅ እና ሳቅ መፍጠር ልማዱ ነው። በእሱ ዙሪያ ያሉ ሁሉ ይህንን ያውቃሉ። እሱም “በጣም ተጫዋች አይነት ሰው ነበርኩኝ” ይላል። የሆነ ጊዜ ግን ደበተው። የሚያስደስቱት ነገር በሙሉ ‘አስጠሉት’። ለሁሉም ነገር ያለው ፍላጎት አሽቆለቆለ። ከጓደኞቹ መራቅ እና ብቸኝነት ምርጫው እየሆነ ሄደ። “በጣም እነጫነጭ […]
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በኢትዮጵያ ያቋረጠውን እርዳታ ለስደተኞች ብቻ እንደሚጀምር አስታወቀ
ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካ መንግሥት ዓለም አቀፍ የልማት ተራድ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) በኢትዮጵያ አቋርጦት ከቆየው የምግብ እርዳታ ውስጥ ለስደተኞች የሚሰጠውን ድጋፍ መልሶ ለመጀመር መወሰኑን አስታወቀ። ይህ የምግብ እርዳታ አቅርቦትን መልሶ ለመጀመር በዩኤስኤአይዲ የተደረሰው ውሳኔ ሁሉንም የእርዳታ ፈላጊዎች የሚመለከት ሳይሆን፣ በአገሪቱ ላሉት ስደተኞች የሚደረገውን እርዳታ ብቻ መልሶ በመጀመር ላይ ያተኮረ ነው። በኢትዮጵያ ለረጅም ዓመታት ሰብአዊ እርዳታዎችን […]
አልጄሪያ እና ሞሮኮ የቱኋን ወረርሽኝ ከፈረንሳይ ወደ ግዛታቸው እንዳይገባ እርምጃ መውሰድ ጀመሩ
ከ 1 ሰአት በፊት ሰሜን አፍሪካውያኑ አገራት አልጄሪያ እና ሞሮኮ በፈረንሳይ የተከሰተውን አሳሳቢ የቱኋን ወረርሽኝ ለመከላከል በድንበር መተላለፊያቸው ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግ አዘዙ። የሁለቱ አገራት የጤና ባለሥልጣናት የቱኋን ወረርሽኝ ከፈረንሳይ ወደ አገራቸው እንዳይዛመት ለመከላከል የጤና ቁጥጥር እና የማጽዳት ተግባር ማከናወን መጀመራቸውን አሳውቀዋል። በዚህም መሠረት ሰዎች፣ መኪኖች፣ አውሮፕላኖች እና መርከቦች ከፈረንሳይ ተነስተው ወደ አገሮቻቸው በሚገቡባቸው መተላለፊያዎች […]
ሕገ ወጥ ስደተኞች ለመቆጣጠር ደቡብ አፍሪካ አዲስ የድንበር ጥበቃ ኃይል አቋቋመች
ከ 3 ሰአት በፊት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ የአገራቸውን ድንበር ደኅንነት ጥበቃን ለማጠናከር አዲስ ወሰን ቁጥጥር ኃይል ይፋ አደረጉ። የጥበቃ ኃይሉ ሥራ መጀመሩ ይፋ የደረገው ከፍተኛ እንቅስቃሴ በሚደረግበት እና ደቡብ አፍሪካ ከዚምባብዌ ጋር በምትዋሰንበት ሙሲና ከተማ ነው። በምርቃቱ ላይ ፕሬዝዳንቱ ሰንድ የሌላቸው የውጪ አገራት ዜጎች የደቡብ አፍሪካን ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ችግሮችን እያባባሱ መሆናቸውን […]
ሩሲያ በኑክሌር ኃይል ሚሠራ አዲስ ተወንጫፊ ሚሳኤል በተሳካ ሁኔታ መሞከሯን አስታወቀች
ከ 4 ሰአት በፊት ሩሲያ በኑክሌር ኃይል የሚሠራ አዲስ የተወንጫፊ ሚሳኤል “የመጨረሻ ስኬታማ ሙከራ” ማድረጓን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ። ከአምስት ዓመት በፊት በሙከራ ደረጃ ላይ መሆኑ ሲገለጽ የነበረው ይህ ተወንጫፊ ሚሳኤል፣ ያልተገደበ ርቀት ተጉዞ ጥቃት ማድረስ የሚችል መሆኑ ተነግሮለታል። ነገር ግን የጦር መሳሪያው ያለው ብቃት ምን እንደሆነ በይፋ የሚታወቀው የተወሰነ ነገር ነው። ከዚህ ቀደም የተደረጉ […]
