Strong El Niño event will contribute to high food assistance needs through 2024 – Famine Early Warning Systems Network 16:40
DOWNLOAD THE REPORT The ongoing strong El Niño event, which is forecast to reach peak intensity in late 2023 and then dissipate by mid-2024, will have both negative and positive effects on acute food insecurity across the globe. FEWS NET anticipates a total1 of 105-110 million people will need food assistance through at least early 2024, comprising a […]
Somalia Seeks Delay in Atmis Troop Withdrawals – ADF Magazine 16:46
Somalia Seeks Delay in ATMIS Troop Withdrawals DAILY NEWS By ADF On Oct 3, 2023 ADF STAFF Somalia has asked the United Nations to delay a planned drawdown of 3,000 African Union peacekeepers for three months to allow its security forces time to regroup after a series of extremist attacks. The African Union Transition Mission in Somalia (ATMIS), […]
AFRICA EU commits 650 million euros in aid to Ethiopia, first since the war in Tigray region ended EU official stated it is time to mend relations and establish mutually beneficial partnership with Ethiopia Associated Press Published October 3, 2023 1:50pm EDT Fox News Flash top headlines are here. Check out what’s clicking on Foxnews.com. The […]
Atrocity crimes still being committed in Ethiopia, UN experts warn – UN Geneva (Press Release) 13:46
03 October 2023 Independent UN human rights experts are warning that there is “an overwhelming risk” atrocity crimes “will continue” in Ethiopia. in a new report Opens in new windowreleased on Tuesday. The International Commission of Human Rights ExpertsOpens in new window on Ethiopia said it was vital independent investigators continue to review the country’s dire human rights situation.” […]
ካርቱም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ የከባድ መሣሪያ ጥቃት ተፈጸመበት
3 ጥቅምት 2023, 14:36 EAT ተሻሽሏል ከ 8 ሰአት በፊት ሱዳን ካርቱም ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ በተፈጸመ የከባድ መሣሪያ ጥቃት ጉዳት መድረሱን የቢቢሲ ዲፕሎማቲክ ምንጭ ተናገሩ። ለወራት በጦርነት ውስጥ በቆየችው ሱዳን ዋና ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ የከባድ መሣሪያ ጥቃቱ የደረሰው ዛሬ ማክሰኞ መስከረም 22/2016 ዓ.ም. ጠዋት ላይ ነው። የከባድ መሣሪያ ጥቃቱ በኤምባሲው ሕንጻ […]
ካርቱም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ የከባድ መሣሪያ ጥቃት ተፈጸመበት
3 ጥቅምት 2023, 14:36 EAT ተሻሽሏል ከ 8 ሰአት በፊት ሱዳን ካርቱም ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ በተፈጸመ የከባድ መሣሪያ ጥቃት ጉዳት መድረሱን የቢቢሲ ዲፕሎማቲክ ምንጭ ተናገሩ። ለወራት በጦርነት ውስጥ በቆየችው ሱዳን ዋና ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ የከባድ መሣሪያ ጥቃቱ የደረሰው ዛሬ ማክሰኞ መስከረም 22/2016 ዓ.ም. ጠዋት ላይ ነው። የከባድ መሣሪያ ጥቃቱ በኤምባሲው ሕንጻ […]
በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱ እንዳሳሰበው የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽ ገለፀ
October 3, 2023 በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱ እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽ ገለፀ ኮሚሽኑ ዛሬ ከጀኔቫ ባወጣው መግለጫ በአንዳንድ የኢትዮጵያ ክልሎች ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት መባባሱ በጣም ያሳስበናል ብሏል። በአማራ ክልል በኢትዮጵያ ወታደሮች እና በክልሉ ፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት እና በጎርጎሪያኑ ነሃሴ 4 ቀን የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ […]
ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ የሚገቡት የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽነር፤ ለኢትዮጵያ የ39 ቢሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ ይፋ ሊያደርጉ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
October 2, 2023 በተስፋለም ወልደየስ የአውሮፓ ህብረት የዓለም አቀፍ አጋርነት ኮሚሽነር ዩታ ኡርፒላይነን ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። ኮሚሽነሯ በአዲስ አበባ ቆይታቸው ህብረቱ ለቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን የ39 ቢሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ ይፋ ያደርጋሉ ተብሏል። በጥቅምት 2013 በትግራይ ክልል ውጊያ መቀስቀሱን ተከትሎ የአውሮፓ ህብረት ጦርነቱን በተመለከተ ሲያንጸባርቀው በቆየው ጠንካራ አቋም ምክንያት […]
የቤት ካርታ ለማውጣት 1.5 ሚልዮን ብር ጉቦ!
October 3, 2023 የቤት ካርታ ለማውጣት 1.5 ሚልዮን ብር ጉቦ! ኤሊያስ መሰረት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ “የማህበራት ማደራጃ” ሚባል ቢሮ አለ፣ ይህ ቢሮ በክፍለ ከተማው ስር ያሉ የማህበር ቤቶችን ይቆጣጠራል። እና ላለፋት 3 እና 4 አመታት ኦዲት እያረግን ነው ብለው አገልግሎት አንሰጥም ብለው ቆይተዋል። በነዚህ ጊዜያት ታዲያ ጉቦ እየተቀበሉ በውስጥ አገልግሎት ይሰጣሉ፣ አብዛኛው ህዝብ […]
የጀነራሎቹ መልእክት
October 3, 2023 – Zemedkun Bekele የጀነራሎቹ መልእክት ነው። “…ይኸውልህ ዘመዴ ትንሽ ስሙ የሚያስፈራው የሪፐብሊካን ጋርድ ተብዬው ነው አይደል? ተወው ገለባ ነው። ጋርዱ የተሰበሰበው 90% ከጅማ፣ 10% ከዐማራ ነው። ጥቂት ከመንዝ ከሰሜን ሸዋና ብዙ ከሰሜን ጎንደር ከአቢይ ሚስት ከዝናሽ ታያቸው ሰፈር ነው የተመለመሉት። የሪፐብሊካን ጋርድ ሥልጠና የወሰዱት፣ በኩዌት፣ በባህሬን፣ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ነው። ሥልጠናቸውም የከተማ ውጊያ ሆኖ […]
