በአዲስ አበባ በ“ባጃጅ” ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው እግድ ከነገ ጀምሮ እንደሚነሳ የከተማው ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 17, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ በባለ ሶስት እና አራት እግር የ“ባጃጅ” ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው እግድ ከነገ ቅዳሜ መጋቢት 8፤ 2015 ጀምሮ እንደሚነሳ አስታወቀ። የ“ባጃጅ” ተሽከርካሪዎች በየትኛውም ርቀት ከአምስት ብር በላይ ማስከፈል እንደማይችሉ ቢሮው ገልጿል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ይህንን ያስታወቀው የባለሶስት እና አራት እግር “ባጃጅ” ተሽከርካሪዎችን አስመልክቶ ዛሬ መጋቢት 8፤ […]
በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን በደረሰ የጎርፍ አደጋ 13 ሰዎች ህይወት አለፈ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 17, 2023 በደቡብ ክልል፤ ኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ሁለት ቀበሌዎች በደረሰ የጎርፍ አደጋ፤ የ13 ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። የኮሚዩኒኬሽን መምሪያ ኃላፊው አቶ ሰራዊት ዲባባ “ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ እንስሳት” በጎርፍ መወሰዳቸውን አክለዋል። ትናንት ሐሙስ መጋቢት 7፤ 2015 ከቀኑ አስር ሰዓት ገደማ በጣለው ከባድ ዝናብ፤ በሰገን ዙሪያ […]
ለኢትዮጵያ ባለስልጣናት የሕዳሴ ግድቡን አስመልክቶ ብሊንከን ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው ቁጣን ቀስቅሷል።
March 17, 2023 – Konjit Sitotaw የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አዲስ አበባን በጎበኙበት ወቅት ያልተጠየቁትን ያልተጋበዙበትን ጉዳይ አንስተዋል ሲሉ ወቅሰዋቸዋል። ኢትዮጵያ በሕዳሴ ግድብ አሞላል እና አሰራር ዙሪያ ከግብፅ ጋር ‘ህጋዊ አስገዳጅ ስምምነት’ ላይ እንድትደርስ ማሳሰባቸው በርካቶችን እያስቆጣ ነው። የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሰሜን ትግራይ ክልል ያለውን ግጭት ለመፍታት እና አወዛጋቢውን የታላቁ የኢትዮጵያ […]
አቶ ጌታቸው ረዳ አዲስ አበባ ላይ ከብሊንከን ጋር መገናኘታቸውንና መምከራቸውን ገልጸዋል።
March 17, 2023 የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲስ አበባ የስራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ከህወሓት አመራሮች አንዱ ከሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ ጋር ውይይት አድርገው ነበር። አቶ ጌታቸው ረዳ አዲስ አበባ ላይ ከብሊንከን ጋር መገናኘታቸውንና ስለ ሰላም ስምምነቱ አተገባበር እድገት እና ስላሉት እንቅፋቶች ዙሪያ መምከራቸውን ገልጸዋል። አቶ ጌታቸው ፤ በውይይቱ ወቅት ለሰላም ያላቸውን የማይናወጥ ቁርጠኝነት እንዲሁም ሰላምን […]
“ፍትህ አገኛለሁ ብዬ ስለማላስብ ፍ/ቤት አልቀርብም” አቶ ስንታየሁ ቸኮል
March 17, 2023 – Konjit Sitotaw ፍትህ አገኛለሁ ብዬ ስለማላስብ ፍ/ቤት አልቀርብም” አቶ ስንታየሁ ቸኮል አቶ ደስታ ለሰኞ መጋቢት 11/2015 ዓ.ም ተቀጥረዋል የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊና የሥራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ስንታየሁ ቸኮል ለዛሬ መጋቢት 8/2015 ዓ.ም መቀጠራቸውን መዘገባችን ይታወሳል።ሆኖም ዛሬ የግፍ እስረኛው አቶ ስንታየሁ፤ ፍ/ቤቱ ከዚህ ቀደም የሳቸውን ጉዳይ የማየት ሥልጣን እንደሌለው የተናገረውን […]
በዓለም ላይ ታይቶ በማይታወቅ መጠን የኮኬይን ምርት መጨምሩን የተመድ ጥናት አመለከተ
March 17, 2023 – BBC Amharic 16 መጋቢት 2023 በኮቪድ-19 ምክንያት የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሉ የኮኬይን ምርት እና ፍላጎት እንዲጨምር ማድረጉን አንድ ጥናት አመለከተ። የተባበሩት መንግሥታት የአደንዛዥ ዕጽ እና ወንጀል ቁጥጥር ቢሮ በሠራው ጥናት ለኮኬይን ምርት ግብዓት የሚሆነው ኮካ የተባለው ተክል ምርት በአውሮፓውያኑ 2020 እና 2021 መካከል በ35 በመቶ ጨምሯል ብሏል። እንደ መንግሥታቱ ድርጅት ቢሮ ከሆነ ባለፉት ጥቂት […]
የትግራይ የጤና አገልግሎት መሻሻል
March 17, 2023 – DW Amharic በትግራይ ጤና ቢሮ ገለፃ መሠረት ሙሉ በሙሉ ከወደሙ የጤና ተቋማት ውጭ የተቀሩትን ወደ መደበኛ የጤና አገልግሎት ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ይገኛል።በመድኃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ አቅርቦት በኩል መሻሻሎች ቢኖሩም ከፍላጎት አንፃር ግን አሁንም ብዙ እንደሚቀር የክልሉ ጤና ቢሮ ይገልፃል። አሁንም ቢሆን የሕክምና ግብአቶች አቅርቦት ውሱንነት አለ ይላል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
የኢራንና የሳዑዲ አረብያ ዕርቅ
March 17, 2023 – DW Amharic አሜሪካ ከሳዑዲ አረቢያና የባህረ ሰላጤው አገሮች ጋር ካላት የቆየና የጠበቀ የንግድ፣ የፖለቲካና ወታደራዊ ግንኑነት አንጻር ተፎካክሪዋ ቻይና በወዳጆቿ ሰፈር ያልተጠበቀና የተሳካ ሽምግልና ማክሄዷ ለሁሉም አነጋጋሪ ሆኗል።ዲፕሎማሲይዊ ክስተቱ፤ አለም ዓቀፍ ግንኙነቱ እየተለወጠና አዳዲስ የኃይል አሰላለፎች እይታዩ መሆኑን የሚያመለክት ነው ተብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ባህላዊ ሕግ “ሂር ሂሴ” በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት እንዲመዘገብ የሚደረገው ጥረት
March 17, 2023 – DW Amharic የሶማሌ ሂሳ ብሄረሰብ ህጉን መሰረት በማድረግ የብሄረሰቡ ባህላዊ ፣ መንፈሳዊ እና ፖለቲካዊ መሪ አድርጎ የመረጣቸው ዑጋዝ ሙስጠፋ መሀመድን ጨምሮ ከጅቡቲ እና ከሶማሌላንድ የመጡ ተወካዮች እና ባለስልጣናት በውይይቱ ተገኝተዋል። የብሄረሰቡ መገኛ የሆኑት ኢትዮጵያ ፣ ጅቡቲ እና ሶማሌላንድ በጋራ ጥያቄውን ያቀርባሉ ተብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
«የበረሃ መርከብ»
March 17, 2023 – DW Amharic በአፋር ሕዝብ ዘንድ ሲወርድ ሲዋረድ በመጣው ባሕላዊ የዳኝነት ሥርዓት የአንድ ሰው ነፍስን ያጠፋ ግለሰብ ሲዳኝ ካሳ የሚከፍለውግመልን በመስጠት ነው። ይህ የሚያሳየውደግሞ የአፋር ማኅበረሰብ ግመልንእንደ ሰው ህይወት ማየቱ ነዉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ