በዜጎች ላይ የሚደርስ ግፍ ያላሰሰበው ኢዜማ ያላግባብ ታስረውብኛል ያላቸውን ስድስት አባላቱን መንግሥት ባስቸኳይ ይፍታልኝ አለ፤

March 9, 2023  ኢዜማ ከየካቲት 22 ጀምሮ “ያላግባብ ታስረውብኛል” ያላቸውን ስድስት አባላቱን መንግሥት ባስቸኳይ እንዲፈታ መጠየቁን ዶይቸቨለ ዘግቧል። ፓርቲው ታሠሩብኝ ካላቸው አባላቱ መካከል፣ አምስቱ ለደቡብ ክልል ምክር ቤት በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አካባቢን የወከሉ መሆናቸውን ገልጧል ተብሏል። ታሳሪዎቹ በሕጉ መሠረት ለፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ፓርቲው ገልጧል ተብሏል። የክልሉ ፍትህ ቢሮ፣ በታሳሪዎቹ ላይ የደረሰኝ የወንጀል ምርመራ ወይም […]

ዓለምአቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ዓቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር

March 9, 2023  ዓለምአቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ዓቢይ አህመድ አሊ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የካቲት 29 ቀን 2015 ዓም (March 8, 2023) ለተከብሩ ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ትውልድና ታሪክ ተሻጋሪ የሆነ ለውጥ ያመጣሉ በሚል ተስፋ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ እርስዎንና መንግሥትዎን እስከዛሬ ድረስ በሙሉ ልብ ድጋፉን በመስጠት፤ ወደእናት ሀገሩ የእርዳታ ገንዘብ በመላክ፤ መዋዕለ […]

“ሰው ነው የሚናፍቀኝ….” ፟ መስከረም አበራ

Meskerem Abera   ·  “ሰው ነው የሚናፍቀኝ….” ****************** ባለፈው እሁድ ጋሽ ታዲዎስን ልንጠይቅ ወደ ቂሊንጦ ጎራ ብለን ነበረ። ፍተሻውን አልፈን ከገባን በኋላ ረዘም ያለ ጉዞ የሚጠይቀውን የታሰሩበትን ዞን ሶስት ስንቃረብ ጭርታው አንዳች ደስ የማይል ነገር ይናገራል። “ማንን ልጥራላችሁ?” አለን ከውጭ የቆመው ጠባቂ፣ ነገርነው፣ ገባብሎ ተጣራና ተመለሰ። ጋሽ ታዲዮስ ብቅ አሉ። ፀጉራቸው ከማደጉ በቀር ደህና አካላዊ ሁኔታ […]

Somaliland: UNHCR warns of humanitarian crisis as thousands take refuge in Ethiopia  – AfricaNews 11:39

https://imasdk.googleapis.com/js/core/bridge3.560.0_en.html#goog_732467260 Mothers wait for high nutrition foods and health services at Tawkal 2 Dinsoor camp for internally displaced persons (IDPs) in Baidoa, Somalia, on February 14, 2022.  –   Copyright © africanews YASUYOSHI CHIBA/AFP or licensors By Rédaction Africanews UNHCR About 100,000 people fleeing fighting in Somaliland, Somalia’s self-declared independent region, have taken refuge in a month […]

Ethiopia: OPA Says People in Borana Zone Dying of Hunger, Treatable Conditions As Health Impact of Prolonged Drought Gets Severe

Addis Standard (Addis Ababa) 8 MARCH 2023 Addis Abeba — The Oromia Physicians’ Association (OPA ), a non-governmental professional association, said the prolonged drought in Borana zone of Oromia regional state in Southwestern Ethiopia has apparently brought the most drastic impact on the health of the people. In a statement sent to Addis Standard the association said “people […]

Uncertainty in the Horn as a wary Eritrea seeks new alliances  – Ethiopia Insight 08:25

8 March, 2023 by Ethiopia Insight YOUR SUPPORT IS VITAL FOR OUR WORK President Isaias Afwerki’s recent statements suggest he is concerned about Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed’s deal with the TPLF. Eritrea’s reclusive leader, Isaias Afewerki, held a rare press conference on 9 February while on a diplomatic visit in Nairobi, Kenya. He also conducted a lengthy […]

Inheritance-induced familial disputes in north-west Ethiopia: the role of legal-policy gaps and aggravating…  – Nature.com 08:22

Open Access Published: 08 March 2023 Inheritance-induced familial disputes in north-west Ethiopia: the role of legal-policy gaps and aggravating socio-economic dynamics Wondale Temesgen Tedla &  Kasahun Desyalew Mekonen  Humanities and Social Sciences Communications volume 10, Article number: 92 (2023) Cite this article 1 Altmetric Metricsdetails Abstract While Ethiopia has had family and inheritance laws since the 1960s, inheritance disputes among family members have exacerbated […]

Benchmarked Approach on Human Rights and Accountability for the EU’s Reengagement in Ethiopia  – Human Rights Watch 04:38

March 8, 2023 2:00AM EST To:        Ministers of Foreign Affairs of EU member states Mr Josep Borrell Fontelles, High Representative for Foreign Affairs Mr Janez Lenarčič, EU Commissioner for Crisis Management Ms Annette Weber, EU Special Representative for the Horn of Africa Brussels, March 2, 2023  Re: Benchmarked Approach on Human Rights and Accountability for the […]

እንኳን ደስ ያለሽ! ለጋዜጠኛ መዐዛ መሐመድ

08/03/2023 እንኳን ደስ ያለሽ!        (ለጋዜጠኛ መዐዛ መሐመድ) መዐዛ ሽታ ነው፤  መልካም ውሁድ ጠረን፣ በመላ አካል ሠርጾ፣ ሕዋሳት ቀስቅሶ፣ በፍጡራን ስሜት፣ እሚሞላ ሐሴት፤ አንቺም መዐዛ ነሽ፤   በሰዎች ልቦች ውስጥ – ተስፋን እምትዘሪ፣   የሕይወትን ትርጉም እምታስተምሪ፤   ያፈራሽው ፍሬ አብቦ ጎምርቶ፣   ለትውልድ ይተርፋል፣ ተራብቶ፣ ተባዝቶ፤   በዚህች ከንቱ ዓለም እርካታ እሚገኘው፣   ራስን በድሎም ለሌሎች ሲቆም ነው።   አንቺ ተወጣሽው፣ ቤትሽንም […]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት አገልግሎቶች ላይ ጥሎት የነበረውን “ጊዜያዊ እግድ” አነሳ   – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

March 8, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙት 11 ክፍለ ከተሞች፤ ለሁለት ወር ገደማ ያህል ታግደው የቆዩ የመሬት አገልግሎቶችን በድጋሚ መስጠት መጀመራቸው ተገለጸ። የከተማዋ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ፤ በመሬት አገልግሎቶች ላይ ተጥሎ የቆየውን “ጊዜያዊ እግድ” ከዛሬ ጀምሮ ማንሳቱን አስታውቋል። “ጊዜያዊ እግዱ” የተነሳው፤ የከተማዋ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ለአስራ አንዱም ክፍለ […]