21 Ethiopians go on hunger strike to protest long detention – The Star, Kenya 23:44
The 21 aliens had been arrested on February 17, 2023 in Juja, Kiambu. by CYRUS OMBATI Chief Crime Reporter News 07 March 2023 – 07:38 In Summary • On March 2, 2023, the group refused to take their meals, saying they wanted to be taken back to their country. • They said it had taken too […]
United States (U.S.) Embassy Partners with Renowned Ethiopian Artists to Bring an American Classic to Ethiopian Audiences
Source: U.S. Embassy in Ethiopia The production involved Ethiopian artists Tesfaye Gebrehana, Adanech Woldegebriel, Serafel Teka, Michael Tamire, and Genet Assefa, and opened at the National Theater on Sunday, March 5 ADDIS ABABA, Ethiopia, March 7, 2023 The U.S. Embassy in Addis Ababa was pleased to partner with renowned Ethiopian playwrights, directors, and artists of the […]
Hundreds of cultural treasures seized from Ethiopia found in London – Evening Standard 07:40
Plundered gems located in capital as debate goes on over their return By Robert Dex @RobDexES undreds of cultural treasures seized from Ethiopia by British soldiers have been identified in the capital after new research. Author Andrew Heavens, whose book The Prince and the Plunder details how the treasure was brought back to this country after the […]
United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) teams and partners rush assistance to some 100,000 newly arrived Somali refugees in hard-to-reach area of Ethiopia
Source: United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) | This is a summary of what was said by UNHCR Representative in Ethiopia, Mamadou Dian Balde – to whom quoted text may be attributed – at today’s press briefing at the Palais des Nations in Geneva GENEVA, Switzerland, March 7, 2023 UNHCR, the UN Refugee Agency, and partners […]
March to celebrate famous Ethiopian victory – BBC 01:30
Somerset march commemorates the Battle of Adwa Published5 hours ago By Dawn Limbu BBC News More than 200 people have taken part in an event to commemorate the anniversary of the Battle of Adwa. Members of the Ethiopian community in Bath, Somerset, embarked on a four-week challenge in an effort to imitate the famous African […]
አክሱም ዩኒቨርስቲ፤ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሳቢያ 15 ቢሊዮን ብር የሚገመት ጉዳት እንደደረሰበት አስታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 7, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በትግራይ ክልል ውስጥ ከሚገኙ አራት ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ አንዱ የሆነው አክሱም ዩኒቨርስቲ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሳቢያ የደረሰበት ጉዳት 15 ቢሊዮን ብር እንደሚገመት አስታወቀ። ላለፉት 19 ወራት ትምህርት መስጠት አቁሞ የቆየው ዩኒቨርስቲው፤ ሊያከናውነው ላቀደው “ዳግም ግንባታ” የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል። በ2006 ዓ.ም የተመሰረተው አክሱም ዩኒቨርስቲ በስሩ ባሉት ስድስት ኮሌጆች እና ሁለት ኢንስቲትዩቶች ተማሪዎችን […]
ከቤተክርስትያኗ ቀኖና ውጭ የተሾሙ ግለሰቦች በአሰላ የአቡነ ያሬድ መንበረ ጵጵስናን ሰብረው ገቡ
March 7, 2023 የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ከሰሞኑ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አባቶች ጋር በወቅታዊ የቤተክርስትያን ጉዳዮች ላይ ተወያይተው ችግሮችን ለመፍታት ቃል የገቡ ቢሆንም አሁንም ችግሮች እንዳልተፈቱ ተነግሯል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ያቋቋመችው የሕግ ኮሚቴ አባል የሆኑት የሕግ ባለሙያና ጠበቃ አያሌው ቢታኔ ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት፣ ፕሬዝዳንቱ በቤተክርስያን ጉዳይ የታሰሩ ሰዎች እስከ ዛሬ ማክሰኞ ድረስ […]
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጠቅላይ ምክር ቤት ( መጅሊስ) ለሕገወጡ ሲኖዶስ እውቅና ሰጠ
March 7, 2023 – Getachew Shiferaw ከታሽ የተቀመጡት ቪዲዮ እና ፎቶዎች ከቤተክርስቲያን ጀርባ እነማን እንዳሉ በቂ ማሳያ ነው። ቪዲዮው ላይ ከጀርባ የሚታዩት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጠቅላይ ምክር ቤት ( መጅሊስ) ምክትል ሊቀመንበር ሲሆኑ በአንደኛው ጎን ያለው ደሞ ራያ አባሜጫ የድምፃችን ይሰማ አስተባባሪ የነበረው ሰው ነው። ሌሎቹ የሚታዩት ደሞ እነ አወሉ አብዱና ሌሎች የመንግስት ባለስልጣናት እና በሕገወጥ መንገድ ጳጳስ […]
በሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ እና በሽግግር ወቅት ፍትሕ መካከል የቆመችው ኢትዮጵያ
7 መጋቢት 2023 የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ተፈጽመዋል የተባሉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን ለመመርመር ሦስት አባላት ያሉት ኮሚሽን ተቋቁሟል። በሰሜን ኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት ተሳታፊ የሆኑ ሁሉም ወገኖች ከጦር ወንጀል ጋር የሚስተካከሉ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ስለመፈጸማቸው ኮሚሽኑን ጨምሮ ሌሎች ድርጅቶች ባወጧቸው ሪፖርቶች አሳውቀዋል። የሠላማዊ ሰዎች ግድያ፣ አስገድዶ መድፈርን እንደ ጦር መሳሪያ መጠቀም […]
ቻይናን ማፈን አሜሪካን ታላቅ አያደርጋትም- ቤጂንግ
ከ 4 ሰአት በፊት የቻይናና የአሜሪካ ግንኙነት በጣም የተዛባና ግጭት ሊፈጥርም የሚችል ነው ሲሉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስጠነቀቁ። “ቻይናን መቆጣጠር እና ማፈን አሜሪካን ታላቅ አያደርጋትም። የቻይናን መበልጸግና መታደስ አያቆምም” ሲሉም ኪን ጋንግ ተናግረዋል። በአሜሪካ የቀድሞ የቻይና አምባሳደር ኪን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙ በኋላ የመጀመሪያ መግለጫቸውን ማክሰኞ፣ የካቲት 28/ 2015 ዓ.ም ሰጥተዋል። በተለይም በቅርቡ […]