ኢትዮጵያ ነፍሰ ጡሮች ከፍተኛ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ከሚያጋጥማቸው አገራት ተርታ ተመደበች

ከ 4 ሰአት በፊት የመንግሥታቱ ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ እጅግ ድሃ በሆኑ አገራት የሚገኙ ነፍሰ ጡሮች ዘንድ ከፍተኛ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት መስተዋሉን ገለጸ። ድርጅት እንዳለው በእነዚህ ድሃ አገራት ነፍሰ ጡር ሆነው በተመጣጠነ ምግብ እጥረት እየተሰቃዩ ያሉ ሴቶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሮ ታይቷል። ይህ ሪፖርት እንደሚያትተው ከድሃ አገሮች መካከል ለእናቶች ያለው ሁኔታ የከፋ የሆነው በአፍጋኒስታን፣ […]

የዩኬ አገር ውስጥ ሚኒስቴር ሕገወጥ ስደተኞችን እንዲያባርር ልዩ ሥልጣን ተሰጠው

ከ 8 ሰአት በፊት በዩኬ ለአገር ውስጥ ሚኒስቴር ልዩ ሥልጣን ተሰጠው፤ ይኽም ማንኛውም ከእንግዲህ ወደ ዩኬ የሚገባ ሕገ ወጥ ስደተኛን ጨርሶ የማባረር ሥልጣን ነው። ይህ ረቂቅ ሕግ ዛሬ ማክሰኞ ይጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ ‘ዘ ሰን’ ጋዜጣ ላይ ጉዳዩን አስመልክተው በጻፉት ሐተታ ‘ይህ ሕግ አገሪቱ ውስጥ ላሉትም ሆነ ሕጋዊ የጥገኝነት ጥያቄ ለሚያቀርቡ ፍትሐዊነትን […]

በአምስት ወራቸው የተወለዱት መንትዮች በጊነስ መዝገብ ሰፈሩ

ከ 8 ሰአት በፊት በ22 ሳምንት (አምስት ወር ከሳምንት) እርግዝና የተወለዱት ካናዳዊ ወንድምና እህት በጊነስ የድንቃ ድንቅ መዝገብ ሰፈሩ። ጨቅላዎቹ የዓለማችን ያለጊዜያቸው የተወለዱ መንትዮች የሚል ስያሜም አግኝተዋል። አዲያህ እና አድሪያል በተጸነሱ በ126ኛ ቀናቸው ነው የተወለዱት። ጨቅላዎቹ ከ22 ሳምንታቸው በአንድ ሰዓት ባነሰ ጊዜ ቢወለዱ ኖሮ በህይወት የመወለድ ተስፋቸው የመነመነ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን ሆስፒታሉም ህይወታቸውን ለመታደግ አይሞክርም […]

የኤርትራ ጦር ከትግራይ የመውጣቱ ሂደት አዝጋሚ መሆኑን ተመድ ገለጸ

ከ 5 ሰአት በፊት የኤርትራ ሠራዊት ከትግራይ የመውጣቱ ሂደት በጣም አዝጋሚ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አስታወቀ። በፕሪቶሪያ ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት እና በናይሮቢ የትግበራ ሰነድ መሰረት ኤርትራ ጦሯን ከትግራይ ማስወጣት እንዳለባት ቢያትትም ጦሯ ጠቅልሎ አለመውጣቱን የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ምክትል ኮሚሽነር ናዳ አል ናሺፍ ገለጹ። በጄኔቫ እየተካሄደ ባለው 52ኛው […]

ኤርትራ ውንጀላውን ውድቅ አደረገች

March 7, 2023 – Konjit Sitotaw  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኤርትራ ‘ይታያል’ ያለውን የሰብአዊ መብት አያያዝ አስመልክቶ የሃገሪቱን መንግሥት ከሰሰ። “አሳሳቢነቱ ቀጥሏል፣ መሻሻል አይታይበትም” ሲልም በዛሬው ዕለት ይፋ ባደረገው መግለጫ ተችቷል። የኤርትራ መንግሥት በበኩሉ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው ምላሽ፡ ”ከጠላትነት አጀንዳቸው የመነጨ” ያለው ድርጊት መቀጠሉን ጠቅሶ ድርጅቱን ወንጅሏል። UN Deputy High Commissioner for Human Rights @NadaNashif told the Human Rights Council during […]

ከማንነት ጋር በተያያዘ ባጋጠሙ ግጭቶች ምክንያት ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች ተከሰዋል ተባለ

March 7, 2023 በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ መብቶች መከበርና ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ማድረግ ከመቼውም ጊዜ በላይ አስፈላጊ መሆኑን አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት ጨምሮ ባለፉት አራት ዓመታት የነበሩ ማንነትን መሰረት ያደረጉ ግጭቶች የሽግግር ፍትህ አስፈላጊነትን ያጎሉ መሆናቸውን የገለጹት የፍትህ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዲዮን ጤሞቲዎስ በበኩላቸው በፌዴራል ደረጃ ብቻ ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች ከማንነት […]

እናት ፓርቲ በጉባዔው መስተጓጎል ምክኒያት ኪሳራ እንደደረሰበት አስታወቀ

March 7, 2023 – VOA Amharic እናት ፓርቲ በአዲስ አበባ ከተማ እሁድ የካቲት 26/2015 ዓ.ም ሊያካሂደው የነበረው ጠቅላላ ጉባዔ በክልከላ ምክኒያት በመስተጓጎሉ ለ3 ሚልየን ብር ኪሳራ መዳረጉን ገለፀ። ፓርቲው ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የጠራቸውን አባላቱን ጨምሮ 700 ሰው መጉላላት እንደደረሰበት አስታውቋል። ፓርቲው ጠቅላላ ጉባዔውን ለማካሄድ የአዳራሽ ውል ስምምነት ፈጽሞ የነበረው ቅድስተ ስላሴ ዩኒቨርሲቲ ከተባለ ተቋም ጋር እንደነበር ገልፆ […]

አዲስ አበባ ላይ ያንዣበበውን የጅምላ አማራ ዘር ፍጅት ለማስቆም አማራ የሚመራው አስተዳደር በአዲስ አበባ ምስረታ አስፈላጊነት

March 7, 2023  መግለጫ: በአዲስ አበባ ላይ ያንዣበበውን የጅምላ አማራ ዘር ፍጅት ለማስቆም አማራ የሚመራው አስተዳደር በአዲስ አበባ ምስረታ አስፈላጊነት የካቲት 25 ቀን 2015 ዓ.ም

ለስብሰባ ትፈለጋላችሁ በሚል በቀበሌው መስተዳድር ጥሪ የተደረገላቸው የሲዳማ ብሄር ተወላጅ አርሶአደሮች ተገደሉ

March 7, 2023 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነሰቦ ወረዳ በደረሰ ጥቃት በትንሹ 12 ሰዎች ተገደሉ ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነሰቦ ወረዳ በደረሰ ጥቃት በትንሹ 12 ሰዎች ተገደሉ ፡፡ ነዋሪዎች እንዳሉት ጥቃቱ ባለፈው ዓርብ የተፈጸመው በወረዳው ቦጬሳ በተባለ ቀበሌ ውስጥ ነው ፡፡ ከሟቾቹ አብዛኞቹ የሲዳማ ብሄር ተወላጅ አርሶአደሮች መሆናቸውን በሥፍራው ነበርን ያሉ አይን አማኞች […]