Ethiopia: Government’s effort to end mandate of United Nations human rights commission must be rejected

Source: Amnesty International The ICHREE can play a vital role in paving the way towards a genuine, participatory, inclusive, contextualized, and human rights compliant justice process LONDON, United Kingdom, March 3, 2023 Members of the UN Human Rights Council in Geneva must reject efforts by the Ethiopian government to prematurely terminate the mandate of the International […]

Ethiopian Airlines Serves More African Countries Than Any Other Carrier  – Simple Flying 06:50

BY JAMES PEARSON Just five African countries have flights to 25+ others across the vast continent. Ethiopia is the best linked thanks to Ethiopian Airlines. “No other continent has as many countries as Africa,” opened Abderahmane Berthe, Secretary General of the African Airlines Association, at CONNECT Route Development Forum in Morocco. By geographic area, Africa is bigger than […]

Oromo Orthodox Split: A Collision Between Politics and Faith  – The Elephant 06:12

The formation of the Oromo Orthodox Synod signals greater shifts that have been on the political horizon in Ethiopia for the last four years. March 3, 2023 By Soreti Kadir Ethiopia has taken centre stage over the last four years, with a Nobel Peace Prize winning Prime Minister propelled to power by a four-year civil […]

Battle of Adwa: Ethiopia celebrates victory against Italy invasion  – AfricaNews 06:07

https://imasdk.googleapis.com/js/core/bridge3.559.1_en.html#goog_1333571126 People celebrate the 127th Adwa Victory Day in Addis Ababa, Ethiopia, Thursday, March 2, 2023.  –   Copyright © africanews Stringer/Copyright 2023 The AP. All rights reserved. By Africanews  with Anadolu ETHIOPIA Ethiopians gathered in Addis Ababa on Thursday to celebrate the 127th anniversary of the Battle of Adwa, where federal forces defeated the Italian army […]

Ethiopia: Government’s effort to end mandate of UN human rights commission must be rejected.  – Amnesty International (Press Release) 04:53

PRESS RELEASE March 3, 2023 Members of the UN Human Rights Council in Geneva must reject efforts by the Ethiopian government to prematurely terminate the mandate of the International Commission of Human Rights Experts on Ethiopia (ICHREE) which is looking into war crimes and other abuses in the country, Amnesty International said today. Attempts to […]

How is Africa doing on SDGs? A conversation with ECA’s Adam Elhiraika  – United Nations Economic Commission for Africa 01:25

2 March, 2023 SHARE THIS: Niamey, 2 March 2023 (ECA) – During the 9th session of the Africa Regional Forum on Sustainable Development (AFRSD-9) in Niamey, Niger, the ECA media team had the opportunity to interview Adam Elhiraika, ECA’s Director of Macroeconomic Policy Division. The purpose of the interview was to gain more insight into Africa’s progress […]

በዓድዋ ድል በዓል አከበባር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ

3 መጋቢት 2023, 15:26 EAT ተሻሽሏል 3 መጋቢት 2023, 16:39 EAT የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። 127ኛው የዓድዋ ድልን ለማክበር በምኒልክ አደባባይ በተሰበሰቡ ነዋሪዎች ላይ የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ድብደባ፣ አስለቃሽ ጭስ፣ የፕላስቲክ እንዲሁም እውነተኛ ጥይቶችን መተኮሳቸውን ኢሰመኮ ዛሬ […]

በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል በዓልን ለማክበር የወጣ አንድ መምህር በጥይት መሞቱ ተነገረ

3 መጋቢት 2023, 13:05 EAT ሐሙስ የካቲት 23/2015 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በተከበረው የዓድዋ በዓል አከባበር ወቅት አንድ መምህር በጥይት ተመትቶ መገደሉን የሟች ዘመድ ለቢቢሲ ተናገረ። በተጨማሪም የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ አባሌ ነው ያለው መምህር ሚሊዮን ወዳጅ የዓድዋ በዓል ለማክበር በወጣበት ከመንግሥት የፀጥታ አስከባሪዎች በተተኮሰ ጥይት ተመቶ መገደሉን ባወጣው መግለጫ ላይ አስታውቋል። የሟች ሚሊዮን ወዳጅ የአክስት […]

“የቤተ ክርስቲያንን የሥራ አፈጻጸም ከአባካኝነት፣ ከአድልዎ፣ ከዘረኝነትና ከፖለቲከኘነት ለማጽዳት በቁርጠት መሥራት አለብን።” – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

March 3, 2023  የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት አሥረኛ ዓመት በዓለ ሲመት በዛሬው ዕለት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተከብሯል። የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አምስተኛ ፓትርያርክ የሆኑት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ […]

በአድዋ ክብረ በዐል ላይ በፀጥታ ኃይሎች ያልተመጣጠነ እርምጃ ቢያንስ አንድ ሰው መገድሉ ተረጋገጠ

March 3, 2023  – Konjit Sitotaw  የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ ቢያንስ አንድ ሰው መገደሉን አረጋግጫለሁ አለ። ኮሚሽኑ እንዳስታወቀው “በህፃናት እና አረጋውያን ላይ ጭምር የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት ያልተመጣጠነ እርምጃ በርካታ ሰዎች የአካል ጉዳት ሲደርስባቸው ቢያንስ አንድ ሰው ሞቷል” ብሏል። በድርጊቱ ላይ የተሳተፉ የፀጥታ ኃይሎች ተለይተው እርምጃ እንዲወሰድባቸው […]