ዶላር በባንኮች በኩል ከጥቁር ገበያ በበለጠ እስከ 115 ብር እየተሸጠ ነው !
March 3, 2023 አሁን ባንኮች እያቀረቡበት ያለው ዋጋ ከጥቁር ገበያውም የበለጠ ሆኗል ዋዜማ – በሀገር ውስጥ ያለው ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ እጥረት በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች በተለይም የግሎቹ ምንዛሪን ለሚጠይቋቸው ደንበኞች የሚያስከፍሉት ኮሚሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለምንዛሪው እለታዊ መሸጫ ካወጣው የዋጋ ተመን በላይ መሆኑን ዋዜማ ካደረገችው ቅኝት መረዳት ችላለች። ለአንድ የአሜሪካ ዶላር ከግል ባንኮች እየተጠየቀ ያለው ኮሚሽንም […]
የአድዋ ድልን አከባበር አድማስ ለማስፋት ያቀደው መድረክ
March 2, 2023 – DW Amharic 127 ኛውን የአድዋ ድል በአል አስመልክቶ «አድዋ ፓን አፍሪቃ ፎረ» ም በሚል ወጣቶች እና ቢዝነስን ማዕከል ያደረገ የፓናል ውይይት በ አዲስ አበባ እና በደቡብ አፍሪቃ ኬፕታውን ከተማ ትናንት ተካሄድዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የምርጫ ቦርድን ውሳኔ የዎላይታ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ደገፉ
March 2, 2023 – DW Amharic በዎላይታ ዞን የሚንቀሳቀሱ ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዎላይታ በተካሄደው ህዝበ ውሳኔን ላይ ያሳለፈው ውሳኔ «ተገቢና ታሪካዊ» ነው አሉ። ቦርዱ ህዝበ ውሳኔው ማጭበርበር ታይቶበታል ሲል በድጋሚ እንዲካሄድ መወሰኑን የደገፉት የዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ዎብን እና የዎላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ዎህዴግ ናቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተወረወረ አስለቃሽ ጭስ በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክያን የነበረው ክብረ በዓል ሳይጠናቀቅ መቋረጡ ተገለጸ!
አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት/Addis Ababa Diocese · #መረጃ ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተወረወረ አስለቃሽ ጭስ በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክያን የነበረው ክብረ በዓል ሳይጠናቀቅ መቋረጡ ተገለጸ! ++++++++++++++++++++++++++ (የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ-ኢትዮጵያ) በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ዓመታዊውን የሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 127ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል […]
የዐድዋ ድል እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተዋጽዖ – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ
02/03/2023 አፍሪካዊው የነጻነት ታጋይ፣ አርበኛ፣ የዓለም አቀፉ የሰላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ የሆኑት ደቡብ አፍሪካዊው ኔልሰን ሮሂላላ ማንዴላ/ማዲባ የዐድዋ ድል በአፍሪካ፣ በአፍሪካ አሜሪካውያን፣ በሀገራቸው በደቡብ አፍሪካና በመላው የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ትግል እንቅስቃሴ ውስጥ ትልቅ መነቃቃትን የፈጠረ የመላው ጥቁር ሕዝቦች አንጸባራቂ ድል መሆኑን በትልቁ ያሰምሩበታል፡፡ ማንዴላ የሀገራችን ኢትዮጵያ ሺሕ ዘመናት የነጻነት ታሪክና ገናና ሥልጣኔ እንዲሁም በ፲፱ኛው መቶ ክፍለ […]
ህዝብ የፈለገውን በአል በፈለገው መንገድ የማክበር መብት አለው – ባልደራስ
02/03/2023 ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ …! ህዝብ የፈለገውን በአል በፈለገው መንገድ የማክበር መብት አለው በዛሬው እለት የአለምን ታሪክ የቀየረው የአድዋ ድል በአል ተከብሮ ይውላል። ሆኖም ይህንን የመላው የጥቁር እና የተጨቆኑ ህዝቦች የነፃነት አርማ የሆነውን በአል የአራት ኪሎውን ስልጣን የተቆጣጠረው የኦህዴድ-ብልፅግናው መንግስት ቅድመ ዝግጅቱንም ሆነ የዛሬውን አከባበር ሆነ ብሎ አሰናክሏል። በቅድመ ዝግጅቱ ግዜ የፓርቲያችንን […]
ኢትዮጵያ በአምስት ሀገራት ዘግታቸው የነበሩ ኤምባሲዎቿን ዳግም ልትከፍት ነው ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 2, 2023 በሃሚድ አወል ኢትዮጵያ “ወጪ ለመቆጠብ” በሚል ምክንያት ዘግታቸው ከነበሩ ኤምባሲዎች መካከል፤ አምስቱን ዳግም ልትከፍት መሆኑን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያሉ ሁለት የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ምንጮች ተናገሩ። ኤምባሲዎቹን ለመክፈት ለገንዘብ ሚኒስቴር የበጀት ጥያቄ መቅረቡንም ምንጮቹ ገልጸዋል። በድጋሚ ይከፈታሉ የተባሉት አምስት ኤምባሲዎች፤ በብራዚል፣ ኢንዶኔዢያ፣ ኩባ፣ ኮትዲቯር እና ዚምባቡዌ የሚገኙ ናቸው። በእነዚህ ሀገራት ይገኙ የነበሩት ኤምባሲዎች ባለፈው […]
የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ተቋማት “የዶክትሬት ዲግሪ አቻ በሆነ ደረጃ” ተማሪዎችን ማሰልጠን ሊጀምሩ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 2, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ተቋማት ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ “የዶክትሬት ዲግሪ አቻ በሆነ ደረጃ” ተማሪዎችን ማሰልጠን እንደሚጀምሩ የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ። የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ተቋማት ተማሪዎች የ“ወጪ መጋራት ስርዓት” ውስጥ እንደሚገቡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታውቋል። “ከከፍተኛ ትምህርት በታች” በሆነ ደረጃ በተለያዩ ዘርፎች ተማሪዎችን የሚያሰለጥኑት የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና […]
በሞባይል ገንዘብ አገልግሎት በሚንቀሳቀስ የገንዘብ መጠን ላይ በድጋሚ ገደብ ሊጣል ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 2, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሞባይል ገንዘብ አገልግሎት በቀን ውስጥ ማንቀሳቀስ የሚቻለው የገንዘብ መጠን ላይ ያነሳውን ገደብ በድጋሚ የሚጥል መመሪያ አዘጋጀ። ረቂቅ መመሪያው የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት የሚጠቀሙ ደንበኞች በአካውንታቸው ውስጥ መያዝ የሚችሉትን የገንዘብ መጠን ከ100 እስከ 233 በመቶ አሳድጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጀው ይህ ረቂቅ የክፍያ መፈጸሚያ ሰነድ አውጪነት ፈቃድ አሰጣጥ ረቂቅ […]
Horn of Africa drought is set to become the region’s worst on record – New Scientist 15:48
Environment A sixth failed rainy season would deepen the long-term drought in parts of Ethiopia, Kenya and Somalia that has contributed to a devastating food crisis By James Dinneen 2 March 2023 The Horn of Africa may soon see its worst drought on record, as forecasts predict dry weather during this year’s March-to-May rainy season. This […]