በሱዳን ግጭት ለተሰደዱ ሰዎች፤ በምዕራብ ጎንደር ዞን በ56 ሄክታር መሬት ላይ ቋሚ የመጠለያ ጣቢያ ሊገነባ ነው  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 18, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በሱዳን እየተካሄደ ባለው የእርስ በእርስ ግጭት ሳቢያ፤ በየዕለቱ ከ800 በላይ ሰዎች በአማራ ክልል መተማ ዮሃንስ ከተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ መሆኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ። ለስደተኞቹ በዞኑ ስር ባለ 56 ሄክታር መሬት ላይ ቋሚ የመጠለያ ጣቢያ ሊገነባ መሆኑም ተገልጿል። ከተቀሰቀሰ አንድ ወር ያለፈውን የሱዳን ግጭት በመሸሽ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች ወደ […]

የፌደራል መንግስት “ደመወዝ የመክፈል ጫና ውስጥ ለገቡ” ክልሎች፤ ከሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ማበደሩን የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናገሩ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 18, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የክልል መንግስታት ላጋጠማቸው የበጀት እጥረት፤ የፌደራል መንግስት ብድር መስጠት እንጂ ቀጥታ ድጋፍ ማድረግ እንደማይችል የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ተናገሩ። የፌደራል መንግስት “ደመወዝ የመክፈል ጫና ውስጥ ለገቡ” ክልሎች፤ ከሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ማበደሩንም ሚኒስትሩ ገልጸዋል። የገንዘብ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት፤ ትላንት ረቡዕ ግንቦት 9፤ 2015 ከተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና […]

የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

May 19, 2023 – BBC Amharic  19 ግንቦት 2023, 11:04 EAT በትግራይ ክልል ውስጥ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ እንዲሁም ከጦርነቱ ማብቃት በኋላ ባለፉት ወራት የተለያዩ ችግሮች የተከሰቱበት የአማራ ክልልን እየመራ የሚገኘው የክልሉ ገዢ ብልጽግና ፓርቲ የሕዝቡ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። በተለይ ባለፉት ወራት የተለያዩ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች፣ ውጥረት፣ ግጭቶች እና የከፍተኛ አመራር ግድያ ያጋጠመው የአገሪቱ ገዢ ፓርቲ […]

ዩክሬን ስንዴ እንድትልክ የሚፈቅደው ስምምነት ለሁለት ወራት ተራዘመ

May 19, 2023 – BBC Amharic  19 ግንቦት 2023, 12:25 EAT ዩክሬን በሚሊዮን ቶኖች የሚገመት ስንዴ በጥቁር ባሕር በኩል እንድትልክ የሚፈቅደው ስምምነት ለሁለት ወራት ተራዘመ። ሩሲያ ስምምነቱን ለተጨማሪ ሁለት ወራት እንድታራዝም የተደረሰውን ስምምነት ያሳለጡት የተባበሩት መንግሥታት እና ቱርክ ናቸው። ከዚህ ቀደም የነበረው ስምምነት ቀነ ገደቡ ሊያልቅ አንድ ቀን ሲቀረው ነው ለማራዘም የተወሰነው። ሩሲያ ስምምነቱን አታራዝምም የሚል ስጋት […]

በየመን የበርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች አስክሬኖች ማግኘታቸውን ስደተኞች ተናገሩ

May 19, 2023 – BBC Amharic 19 ግንቦት 2023, 14:22 EAT በሳዑዲ አቅራቢያ በሚገኝ የየመን ግዛት ውስጥ ባለስፍራ በጉዞ ላይ ሳሉ በተለያዩ ምክንያቶች የሞቱ እና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው አስከሬን የኢትዮጵያውያን መሆኑ ተነገረ። በዚህ ሳምንት በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት የተሰራጨ በድካም እና በረሃብ የሞቱት የሴት ስደተኞች አስከሬን የሚያሳዩ ምስሎች እና ቪድዮዎች የበርካቶችን ልብ ነክቷል። ምስሉ ስደተኞቹ ሕይወታቸውን […]

የሱዳኑ ጦር መሪ ምክትላቸውና ተፋላሚያቸውን ጄነራል ከስልጣን አሰናበቱ

May 19, 2023 – BBC Amharic  19 ግንቦት 2023, 14:44 EAT የሱዳን ጦር ኣዛዥ ሌተናል ጄነራል አብደል ፈታህ አል ቡርሃን ምክትላቸውና ተፋላሚያቸው የሆኑትን ጄነራል መሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ወይም ሄምቲን ከስልጣን አሰናበቱ። ጄነራል ሄምቲ በአሁኑ ወቅት በሱዳን በተቀሰቀሰው ግጭት ጦሩን በተቀናቃኝ ጎራ ሆነው እየተዋጉ ያሉና የፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ) መሪ ናቸው። ሁለቱ ጄነራሎች ከሁለት ዓመት በፊት የተከሰተውን መፈንቅለ […]

በቦረና ዝናሙ ቢጀምርም ሰብአዊ ድጋፉ እንዳይቋረጥ የድርቅ ተፈናቃዮች ጠየቁ

May 19, 2023 – VOA Amharic  በቦረና ዞን፣ በቅርቡ ዝናም መጣል መጀመሩን ተከትሎ ሲደረግላቸው የነበረው ሰብአዊ ድጋፍ መቋረጡን የገለጹ የድርቅ ተፈናቃዮች፣ አሁንም ያሉበት አኗኗር ከችግር የማያወጣቸው በመኾኑ፣ ሰብአዊ ድጋፉ እንዳይቋረጥባቸው ጠየቁ፡፡ ዱብሉቅ በተባለው የመጠለያ ማዕከል የሚገኙት ተፈናቃዮቹ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲደረግላቸው የሰነበተው ሰብአዊ ድጋፍ፣ ብዙዎችን ከሞት መታደጉን ጠቅሰው፣ ነገር ግን፣ በቅርቡ የዝናሙን መጣል ተከትሎ፣ የድጋፍ መጠኑ መቀነሱን፣ […]

በፋኖና በመከላከያ መካከል በተደረገ ውጊያ ቀጥሏል

May 19, 2023  በፋኖና በመከላከያ መካከል በተደረገ ውጊያ በትንሹ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ዙሪያ ራሳ ተብሎ ከሚጠራ ስፍራ ረቡዕ ግንቦት 92015 በፋኖ እና በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ በትንሹ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። በሸዋሮቢት ዙሪያ እና አካባቢዋ በተደረገው በዚህ ውጊያ ንፁሃን […]

ዕድሜ ጠገቡ በእብራይስጥ ቋንቋ የተዘጋጀ መጽሐፍ ቅዱስ 38 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ

May 19, 2023 – BBC Amharic  18 ግንቦት 2023 በዓለም በዕድሜ ቀደምት እና የተሟላ ነው የሚባለው በእብራይስጥ ቋንቋ የተጻፈው መጽሐፍ ቅዱስ አሜሪካ ውስጥ በተካሄደ ጨረታ ከ38 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተሸጠ። ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኘው ሶዝቢስ አጫራች በኩል በ38.1 ሚሊዮን ዶላር የተሸጠው ይህ መጽሐፍ ቅዱስ በከፍተኛ ዋጋ በጨረታ የተሸጠ መጽሐፍ ሆኗል። ይህ በእብራይስጥ ቋንቋ የተዘጋጀው መጽሐፍ ቅዱስ ከ1,100 […]