አቢሲኒያ ‘በድንጋይዋ ከተማ’
May 19, 2023 – BBC Amharic 19 ግንቦት 2023, 07:02 EAT ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር። ማልኮልም ኤክስ ከተገደለ ከአንድ ዓመት በኋላ፣ […]
State honors Ethiopian Jews who died trying to reach Israel – Jewish News Syndicate 09:06
Herzog, Netanyahu join the Beta Israel community in paying tribute to the 4,000 who perished on the journey. Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu with members of the Beta Israel community at Mount Herzl in Jerusalem, May 18, 2023. Photo by Amos Ben-Gershom/GPO (May 18, 2023 / JNS) Prime Minister Benjamin Netanyahu and other government leaders joined Israel’s Ethiopian Jewish community […]
News: Prisoners awaiting terrorism charges conduct hunger strike amidst pending investigation – Addis Standard 08:54
MAY 18, 2023 Addis Abeba – 45 prisoners including journalists and intellectuals who were imprisoned on suspicion of terrorism in connection with instabilities in the Amhara region have conducted a three-day hunger strike, one of their defense lawyers Solomon Gezahegn told Addis Standard. The lawyer explained that the prisoners went on hunger strike in opposition to the arrest and prosecution […]
News: Intense fighting between OLA, gov’t forces in several parts of Oromia kills civilians, cast shadow on peace talks – Addis Standard 06:11
MAY 18, 2023 Addis Abeba – Intense fighting supported with heavy weaponry has been going on in several parts of the Oromia region between fighters of the Oromo Liberation Army (OLA) and government forces since the first attempt to peacefully resolve the war was concluded without an agreement, residents told Addis Standard. A resident in Ambo district of […]
ከአማራ ሕዝባዊ ኮሚቴ የተሰጠ አስቸኳይ ማሳሰቢያ እና ማስገንዘቢያ
May 18, 2023 – Hermela Alen ሀገራችን ኢትዮጵያ እየተመራችበት የምትገኘው ህገ መንግሥት ለአማራ ሕዝብ ሁለንተናዊ በደል ምክንያት መሆኑ የሚታወቅ ነው።ሆኖም ሀገራችን በዚህ ህገ-መንግሥት የምትመራበትን ዘመን የአማራ ሕዝብም በትግሉ እንዲያበቃ እስከሚያደርግ ድረስ ደግሞ በዚህ ህገ-መንግሥት መመራት ግድ እንደሆነ እናውቃለን። በህገ-መንግሥቱ በምንመራበት ሁኔታ ደግሞ ህገ-መንግሥቱ በሰጣቸው መብቶች የክልላችን ሕዝብ እና መንግሥት ተጠቃሚ መሆን አለበት። በዚህ መሰረት የሀገሪቱ ክልላዊ መንግሥታት […]
ማንነትን መሠረት በማድረግና አይነኬ ሃይማኖታዊ እሴቶችን በመጣስ እየተከናወነ የሚገኘው የጅምላ ፍረጃ፣ አፈና እና እስር በአስቸኳይ ይቁም!
May 18, 2023 ማንነትን መሠረት በማድረግና አይነኬ ሃይማኖታዊ እሴቶችን በመጣስ እየተከናወነ የሚገኘው የጅምላ ፍረጃ፣ አፈና እና እስር በአስቸኳይ ይቁም! እናት ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ! መንግስት በማንነታቸው አማራ የሆኑ የማህበረሰብ አንቂዎችን፣ ጋዜጠኞችን፣ ምሑራንን እና ባለሀብቶችን “ሁከት በማስነሳት፣ በሽብር ተግባርና እነዚህን መደገፍ” በሚል ጥቅል ፍረጃ እስርና አፈና በመፈጸም ላይ ተጠምዷል። በአልመከርም ባይነትም አለም […]
ዕድሜ ጠገቡ በእብራይስጥ ቋንቋ የተዘጋጀ መጽሐፍ ቅዱስ 38 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ
18 ግንቦት 2023, 15:10 EAT በዓለም በዕድሜ ቀደምት እና የተሟላ ነው የሚባለው በእብራይስጥ ቋንቋ የተጻፈው መጽሐፍ ቅዱስ አሜሪካ ውስጥ በተካሄደ ጨረታ ከ38 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተሸጠ። ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኘው ሶዝቢስ አጫራች በኩል በ38.1 ሚሊዮን ዶላር የተሸጠው ይህ መጽሐፍ ቅዱስ በከፍተኛ ዋጋ በጨረታ የተሸጠ መጽሐፍ ሆኗል። ይህ በእብራይስጥ ቋንቋ የተዘጋጀው መጽሐፍ ቅዱስ ከ1,100 ዓመታት በፊት […]
የአፍሪካ አንድነት ድርጅት 60ኛ ዓመት ሲታሰብ
May 18, 2023 – DW Amharic የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ህብረት አንድነት ድርጅት በሚል ስያሜ ከተመሰረተ 60 ዓመታትን ደፍኗል፡፡የህብረቱ 60ኛ ዓመት በጎርጎሳውያኑ ግንቦት 25 ቀን 2023 በህብረቱ መቀመጫ አዲስ አበባ ውስጥ ሲታወስ አፍሪካን በኢኮኖሚ ማስተሳሰርና አፍሪካ ከኢኮኖሚ ጥገኝነት የምትላቀቅበትን መንገድ መቀየስ አንደኛው ትኩረት የሚሻ ጉዳይ ነው ተብሏል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሱዳን ጦር መሪ መሣሪያ ታጥቀው በአንድ ተንቀሳቃሽ ምስል ላይ ታዩ
May 18, 2023 – BBC Amharic 18 ግንቦት 2023, 11:49 EAT የሱዳን ጦር ሠራዊት ዋና አዛዡ ሌተናንት ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን ከወታደሮቻቸው ጋር ሆነው የሚታዩበትን ምስል ለቋል። የጦሩ መሪ አል-ቡርሃን አድራሻው ባልታወቀ አንድ የኻርቱም አካባቢ ወታደሮቻቸው በደስታ ከበዋቸው ታይተዋል። ረቡዕ ዕለት የተለቀቀው የ23 ሰከንድ ምስል እንደሚያሳየው ጀኔራል ቡርሃን የጦር መሣሪያ ታጥቀዋል። ወታደራዊ መለዮ የለበሱት ጄኔራሉ በደስታ ያጀቧቸውን […]
የህወሓት ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?
ከ 6 ሰአት በፊት ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ወታደራዊውን መንግሥት በመቃወም የካቲት 11 ቀን 1967 ዓ. ም. ነበር ወደ ትጥቅ ትግል የገባው። በኋላም ግንቦት 1981 ዓ. ም. በትግራይ ውስጥ በተምቤን ዓዲ ገዛእቲ በሚባል አካባቢ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) የሚባል ጥምር ግንባር መሠረተ። ግንባሩን ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን)፣ የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት እና […]
