በኢትዮጵያ የሳምባ ነቀርሳ በ10ሺዎችን እየገደለ ነው
May 17, 2023 – DW Amharic እንደ የአለም የጤና ድርጅት መረጃ ከሆነ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሳንባ በሽታ ስርጭት ካለባቸው 22 ሀገራት መካከል አንዷ ነች። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በምርምር የተዘጋጀው የጤፍ ዝርያና ይዞት የመጣው ስጋት
May 17, 2023 – DW Amharic አዲስ የጤፍ ዝርያ በምርምር መገኘቱን በተመለከተ ስጋታቸውን በጽሑፍ ያቀረቡት የአካባቢ ተፈጥሮ ተቆርቋሪው ዶክተር ሚሊየን በላይ በምርምር ሰበብ በኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ጎተራ ይገኙ የነበሩ የስንዴ እና የገብስ ዘሮች ቁጥር መመናመኑን በማስታወስ ጤፍም ተመሳሳይ ዕጣ እንዳይገጥመው ባይ ናቸው። በጤፍ ላይ የሚመራመሩ ባለሙያዎች ምን ይሉ ይሆን?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በዓለማችን የሞት ቅጣት ፍርድ ብይን ጨመረ
May 17, 2023 – DW Amharic ባለፈዉ የጎርጎረሳዉያን 2022 ዓመት በዓለም ዙሪያ የታየዉ የሞት ቅጣት ቁጥር ከዓለፉት አምስት ዓመታት ጋር ሲነጻፀር ከፍተኛ ነዉ ሲል ዓለም አአፉ የሰብዓዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት አስታወቀ። በአንድ ዓመት ብቻ በ 20 ሃገራት ዉስጥ 883 ሰዎች በሞት ቅጣት ተገድለዋል፤ በኢራን ብቻ 576 ሰዎች የሞት ቅጣት ተፈፅሞባቸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
የኤርትራው ፕሬዝዳንት የቻይና ጉብኝት አንደምታ
May 17, 2023 – DW Amharic “በአሁኑ አለማቀፋዊ ሁኔታ፤ ልዕለ ሀያላኑ መንግስታት አሜሪክና አውሮፓ በአንድ በኩል፤ ቻይናና ሩሲያ በሌላ በኩል በክፍተኛ ውድድርና ፉክክር ውስጥ ባሉበት ወቅት እንደ ኤርትራ ያሉ አገሮች የሚያዋጣቸው ገለልተኛ ሆኖ የራስን ጥቅም ሊያስጠብቅ የሚችል ፖሊሲ መክተል ነው”… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አሸባሪዎቹን ጠየቅኳቸው…! – ስንታየሁ ቸኮል
16/05/2023 ዛሬ ግንቦት 8/2015 ዓ,ም ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አማራነታቸው በሽብር ያስከሰሳቸው የሕሊና እስረኞችን ለመጠየቅ አቀናሁ። ካብዛኛዎቹ ጋር ሚክሲኮ እንደተገናኘን የተለየዋቸው ናቸው። ዛሬ እኔ ጠያቂ ሆኜ በጠባቡ የሽቦ መስኮት ያነጋገርኳቸውን ሰዎች በጥቂቱ.. ረዳት ፕ/ር ሲሳይ አውገቸው ሽብርተኛ ስትባል ምን እንደተሰማዉ ጠየኩት መልስ ” እኔን በሽብር ለመክሰስ ማስረጃ ካላቸው ወንጀሉ ለአማራ ሕዝብ […]
Assistant Secretary Phee’s Visit to Addis Ababa – U.S Department of State 16:23
Press Releases MEDIA NOTE OFFICE OF THE SPOKESPERSON MAY 16, 2023 Assistant Secretary of State for African Affairs Molly Phee conducted meetings in Addis Ababa from May 14-16 with the African Union, the Intergovernmental Authority on Development (IGAD), the United Nations (UN) and the Government of Ethiopia to consult on regional and international efforts to […]
· የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህወሓትን በተመለከተ ያስተላለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ
Tigrai Television · የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህወሓትን በተመለከተ ያስተላለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ —– የኢትዮዽያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሀይልን መሰረት ያደረገ የአመጻ ተግባር ላይ ተሳትፏል በሚል ምክንያት የፓርቲውን ሕጋዊ ሰውነት እንዲሰረዝ መወሰኑን ተከትሎ፤ የፓርቲው ኃላፊዎች በፓርቲው ሥም መንቀሳቀስ እንደማይችሉ እንዲሁም የፓርቲው ንብረት ፓርቲው ዕዳ ካለበት ለዕዳው መሽፈኛ […]
Five businesses harnessing Ethiopia’s local resources – How We Made It In Africa 14:49
STAFF WRITER ON16 MAY 2023 EthioChicken sells day-old chicks to its trained agents. These agents then raise the birds for a few weeks before they are sold to rural households. We take a look at five companies capitalising on Ethiopia’s agricultural and livestock potential. 1. From investment banking to agro-processing Investment banker-turned-agro-processor, Yonas Alemu, founded […]
News: Ethiopian law makers approve bill on extradition, mutual judicial cooperation in criminal matters with Türkiye… Addis Standard 12:08
News: Ethiopian law makers approve bill on extradition, mutual judicial cooperation in criminal matters with Türkiye and UAE MAY 16, 2023 The bills were “approved by majority vote with three objections and one abstention.” Photo: HoPR Addis Abeba – The House of People’s Representatives (HopR) in its 19th regular meeting today approved approved bills on extradition […]
Dams and plantations upend livelihoods in Ethiopia’s Lower Omo River Valley – Mongabay 10:09
Mongabay Series: Indigenous Peoples and Conservation, Land rights and extractives by John Cannon, Kaleab Girma on 16 May 2023 Food insecurity, famine and malnutrition have blighted the agropastoralist communities of the Lower Omo River Valley in southwestern Ethiopia. A government source blames a long-term drought for the recent suffering and, in some cases, the deaths of people in this part […]
