Viewpoint: Why Again, and Again? The Humanitarian Emergency in Borana  – Addis Standard 06:04

MAY 16, 2023 By Dawie Tola Borana, Oromia – Borana has had a history of climate-induced humanitarian emergencies for decades; recent ones are from 2000, 2010 and 2021-2023. It has two rainy seasons in a year; one is called “Hagayaa” and covers about 30 percent, and the other is called “Ganna,” which starts in the middle […]

Ethiopia: Farmers Endure Market Sabotage, Inflation and Price Disorientation As Govt Wheat Export Story Takes News Headlines By Storm

Sally Jeng/RFI ((file photo). 15 MAY 2023 Addis Standard (Addis Ababa) ANALYSIS By Getahun Legesse Bale, Robe (Oromia) — For outside onlookers, when Prime Minister Abiy Ahmed officially unveiled the country’s plan to export wheat to neighboring countries from products in Bale zone, announcing the plans to export of 32 million quintals of wheat on the […]

Accountability for Atrocity Crimes: How Should Ethiopia Implement its Commitment under the Agreement on Permanent…  – Opinio Juris 04:10

Accountability for Atrocity Crimes: How Should Ethiopia Implement its Commitment under the Agreement on Permanent Cessation of Hostilities? 16.05.23 | 0 Comments [Wubeshet Tiruneh holds a Ph.D. in International Law from the Geneva Graduate Institute, Geneva, Switzerland.] It has been six months since the Ethiopian government and the Tigray People Liberation Front (TPLF) – the two main […]

ለአንድ ወር የዘለቀው የሱዳን ጦርነት

ከ 5 ሰአት በፊት በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል የተጀመረው ጦርነት አንድ ወር አስቆጠረ። የአሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ መንግሥታት በጥምረት ሁለቱን ኃያላን ጦሮች ተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደርሱ የጀመሩት የማሸማገል ሁኔታም ፍሬ አላፈራም። ብዙ የተባለለት ይህ ድርድርም ለአንድ ወር የዘለቀውን ጦርነት ሊያስቆመው አልቻለም። በሱዳን ጦር መሪ መሪ አብደል ፈታህ አል ቡርሃን እና የፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ) […]

በኢትዮጵያ ካሉ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ዲዛይን ጀርባ ያለው ወጣት አርክቴክት

16 ግንቦት 2023, 07:14 EAT በገበታ ለሀገር ከእየተገነቡ ካሉ የተለያዩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው የሚገኝበት የኮንታ ዞን በተፈጥሮ ሀብቶች የታደለው ነው። ኮንታ ግን በተፈጥሮ ሀብት ብቻ ሳይሆን በሙያቸው የተካኑ አርክቴክቶችም አግኝቷል። በእነዚህ አርክቴክቶች ዲዛይን የተደረገው እና በቅርቡ ተመርቆ ይፋ የተደረገው የሃላላ ኬላ ሪዞርት በርካቶችን አስደምሟል። በደቡብ ምዕራብ ክልል፣ በኮንታ ዞን የኮይሻ ፕሮጀክት ይገኛል። ታድያ […]

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና ያልተጠበቀ ጉብኝት እያደረጉ ነው

ከ 9 ሰአት በፊት ወደ ሌሎች ሀገራት በመጓዝ የስራ ጉብኝት ሲያደርጉ እምብዛም የማይስተዋሉት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ቤጂንግ አቅንተዋል። በጉብኝታቸውም ከቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂፒንግና ከጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ተነጋግረዋል። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ዘመናዊቷን ቻይና ለመገንባት በተደረገው ትግል የሞቱ ሰዎች በሚዘከሩበት ቲያናማን አደባባይ ላይ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1989 ታይናማን አደባባይ ፖለቲካዊ […]

“ሰቆቃው ከሶሪያ ሱዳን ተከተለኝ”

ከ 7 ሰአት በፊት ካሪም ከሁለት ዓመት በፊት የትውልድ አገሩ ሶሪያን የእርስ በእርስ ጦርነት ሸሽቶ ወደ ሱዳን ሸሽቶ ነበር። አሁን በድጋሚ ጦርነት አግኝቶታል። አሁን ቤት አልባ ሆኗል። ሶሪያ ከመመለስ ውጭ አማራጭ ያለው አይመስልም። በሱዳን መዲና ካርቱም ነው የ23 ዓመቱ ካሪም ይሠራ የነበረው። ይሠራበት የነበረው ድርጅት ቤት፣ መኪና እና በየወሩ 500 ዶላር ደመወዝ ይሰጠዋል። ገንዘቡ ከሱ […]

የዩክሬኗ መዲና ከባድ የሚሳኤል ጥቃት ደረሰባት

ከ 7 ሰአት በፊት የዩክሬኗ መዲና ኪዬቭ ከባድ የሚሳኤል ጥቃት የደረሰባት ሲሆን እስካሁን ከታየው ሁሉ “እጅግ መጠነ ሰፊ” እንደሆነም ነው አንድ ባለሥልጣን የገለጹት። ከሚሳኤሎች በተጨማሪ በድሮኖችም ጥቃት የተፈጸሙ ሲሆን ቢያንስ ሦስት ሰዎችም መቁሰላቸው ተነግሯል። በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተጋሩ ቪዲዮዎች እንደሚያሳዩት የዩክሬን የአየር መከላከያም በሚሳኤይሎቹ ላይ አጸፋዊ ምላሽ ተኩሰዋል። ሩሲያ ባለፉት ሳምንታት የአየር ጥቃት ዘመቻዋን ያጠናከረች […]

ደቡብ አፍሪካ እና ሩሲያ ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ከ 9 ሰአት በፊት ሩሲያና ደቡብ አፍሪካ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከደቡብ አፍሪካ እና ከሩሲያ የተውጣጡ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ከሰሞኑ በሞስኮ ተገኝተው በተጨማሪም የሰራዊቶታቸውን የውጊያ ዝግጁነት ለማሳደግ መስማማታቸውንም የሩሲያ መንግሥት ሚዲያ የሆነው ታስ የዜና ወኪል ዘግቧል። ይህ በከፍተኛ የወታደራዊ መኮንንኖች ደረጃ የተደረሰው ስምምነት ከሰሞኑ በፕሪቶሪያ ተቀማጭነታቸውን ያደረጉት የአሜሪካ አምባሳደር […]

ሩሲያ የቀድሞ የአሜሪካ ኤምባሲ ሠራተኛን ማገቷ ተጠቆመ

ከ 9 ሰአት በፊት በሩሲያ የአሜሪካ ኤምባሲ የቀድሞ ሠራተኛ የነበሩ አሜሪካዊ ሞስኮ ውስጥ መታገታቸው ተጠቆመ። የሩሲያ መንግሥት የሚያስተዳድረው ታስ የተባለው መገናኛ ብዙኃን ባወጣው ዘገባ መሠረት የቀድሞው የአሜሪካ ኤምባሲ ሠራተኛው ሞስኮ በሚገኝ የዕገታ ማዕከል ውስጥ “በመመሳጠር” ክስ ታግተዋል። ሮበርት ሾኖቭ የተባሉት ግለሰብ በሩሲያ ፌደራል የደኅንነት ኃይል ታስረው “በጥብቅ ቁጥጥር ሥር” ናቸው ተብሏል። እስከ ስምንት ዓመት የሚደርስ […]