በቱርክ ምርጫ አብላጫ ድምፅ ያገኘ ዕጩ ባለመኖሩ ሁለተኛ ዙር ምርጫ ሊደረግ ነው
ከ 9 ሰአት በፊት ኃያሉ የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶዋን በእሁዱ ምርጫ የበላይነት የሚሰጣቸውን ድምጽ ባለማግኘታቸው ከተቃዋሚው ተፎካካሪያቸው ጋር ለሁለተኛ ዙር ምርጫ እንደሚወዳደሩ የአገሪቱ የምርጫ ጠቅላይ ምክር ቤት አረጋገጠ። የምክር ቤቱ ሊቀምንበር እንዳስታወቁት ፕሬዝዳንት ኤርዶዋን በመጀመሪያው ዙር ምርጫ የ49.51 በመቶ የመራጮች ድምጽ አግኝተዋል። ምንም እንኳን ተፎካካሪያቸው ከማል ኪሊችዳሮግሉ የ44.88 በመቶ መራጮችን ድምጽ በማግኘት በኤርዶዋን ቢበለጡም […]
ጄኔራል አል ቡርሐን የተቀናቃኛቸውን የጄኔራል ዳጋሎ ኃይልን የባንክ አካውንቶች አገዱ
May 15, 2023 – BBC Amharic 15 ግንቦት 2023, 12:39 EAT የሱዳን ጦር ሠራዊት አዛዥ የሆኑት ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሐን የተቀናቃኛቸውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ እና በቡድኑ ስር ያሉ ተቋማት የባንክ አካውንቶች እንዳይንቀሳቀሱ አዘዙ። ጄኔራል ቡርሐን እሁድ ዕለት ይፋ ካደረጓቸው በርካታ ትዕዛዞች መካከል፣ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር ግንኙነት አሏቸው የሚባሉ አራት የጦር ጄኔራሎችን በጡረታ አሰናብተዋል። ከእነዚህ የጦር መኮንኖች […]
የተወዳጇና አንጋፋዋ ዘማሪት ሂሩት በቀለ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
May 15, 2023 የተወዳጇና አንጋፋዋ ዘማሪት ሂሩት በቀለ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ ሰኞ ግንቦት 7 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) ከ50ዎቹ መጀመሪያ እስከ 80ዎቹ መጨረሻ ድረስ በጊዜው ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጥቂት ስመጥር ሴት አርቲስቶች መካከል አንዷና ተወዳጅዋ ድምፃዊት፣ የግጥም እና የዜማ ደራሲ የነበረቸው፤ እንዲሁም ከ80ዎቹ መጨረሻ አንስቶ ሕይወቷ እስካለፈበት ዕለት ድረስ በዘማሪነት አገልግሎት የተለያዩ የመዝሙር አልበሞችን በመስራት የምትታወቀው […]
የዝቅጠት፣ የሰብእና የህሊና እውርነት ጥግ! ( ነአመን ዘለቀ )
May 15, 2023 ተጠያቂነትና ግልጽነት የሌላቸው የጠ/ሚንስትሩ የቤተ መንግስት ግንባታና፣ የቅንጦት ፕሮጄከቶች 850 ቢሊዮን ብር (15 ቢሊዮን $) እንዲሰረዝ፣ የሚሊዮኖች ዜጎች መሰረታዊ ፍላጎት እንዲሟላ መሞገት፣ መታገል ያስፈልጋል። ለውጭ መንግስታት፣ ተቋማት መሞገት፣ ማቅረብ አለብን። አገዛዙ 2 ቢሊዮን $ ከአለም ባንክ ብድር ይለምናል፣ በአጻፉ ደግሞ በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ሚሊዮኖች በቂ ትኩረት አይሰጥም፣ በመቶ ሺዎች ያፈናቅላል፣ ለልመና ይዳርጋል፣ በየመጠለያው […]
Fleeing war for the second time: Taking refuge from Sudan in Ethiopia – France 24 05:26
Issued on: 15/05/2023 – 11:20 4 min Metema (Ethiopia) (AFP) – Seven years ago, Salam Kanhoush fled the conflict in Syria and found refuge in Sudan. But the fighting that broke out in Khartoum last month has once again forced him into exile. ADVERTISING The 30-year-old student is stranded in Metema, a border town in northwestern Ethiopia, […]
Focus Africa Conference to Strengthen Aviation’s Contribution to African… IATA – Press Releases 05:04
Press Release No: 20 Date: 15 May 2023 Focus Africa Conference to Strengthen Aviation’s Contribution to African Development Geneva – The International Air Transport Association (IATA) announced that the Focus Africa Conference will delve into six priorities under IATA’s Focus Africa initiative to strengthen aviation’s contribution to the continent’s economic and social development and improve connectivity, safety and reliability for passengers […]
Blue Health Ethiopia to Showcase Digital Emergency Services at GITEX Africa 2023
Source: GITEX Africa As an innovative and dynamic company, Blue Health Ethiopia is committed to leveraging technology to enhance the health outcomes of its people ADDIS ABABA, Ethiopia, May 15, 2023 Blue Health Ethiopia, a startup in the digital health sector, is proud to announce its participation in GITEX Africa 2023 (www.GITEXAfrica.com), a prominent tech summit […]
በሱዳን ውጊያ ምክንያት ቢያንስ አንድ ሚሊዮን ሰዎች መፈናቀላቸውን ተመድ ገለጸ
ከ 2 ሰአት በፊት አንድ ወር በሞላው የሱዳን ውጊያ ምክንያት ቢያንስ አንድ ሚሊዮን ሰዎች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግሥታት ገለጸ። አብዛኞቹ ሰዎች የተፈናቀሉት እዛው አገር ውስጥ ነው። ንጹኃን ዜጎችን ለመጠበቅ ስምምነት ቢኖርም የሱዳን ጦርም ይሁን ተቀናቃኙ ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኃይል ውጊያ ቀጥሏል። ውጊያው ካርቱምን ጨምሮ በሌሎችም ሰዎች በብዛት በሚኖሩባቸው አካባቢዎች እንደቀጠለ ነው። በካርቱም መውጫ አካባቢ ቤተ ክርስቲያን […]
ዩክሬን በሩሲያ ግዛት ውስጥ ጥቃት የመፈጸም ዕቅድ እንደሌላት ዜሌኒስኪ ተናገሩ
ከ 3 ሰአት በፊት የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ አገራቸው ወደ ሩሲያ ግዛት ዘልቃ ጥቃት የመፈጸም ፍላጎት እንደሌላት ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን ያሉት ጀርመን ለዩክሬን አዲስ የመከላከያ ድጋፍ ማዕቀፍ ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን ባረጋገጠችበት ወቅት በርሊን ውስጥ በተገኙበት ጊዜ ነው። ፕሬዝዳንቱ በበርሊን ከጀርመኑ መራሄ መንግሥት ኦላፋ ሾልዝ ጋር ከነበራቸው ቆይታ በኋላ በሰጡት አስተያየት “በሩሲያ ግዛት ላይ ጥቃት እያደረስን […]
አነጋጋሪ በሆነው የኬንያ የእምነት ቡድን በርካታ ህጻናት በረሃብ እንዲሞቱ መደረጋቸው ተነገረ
14 ግንቦት 2023 በርካታ ሰዎች ለሞት በተዳረጉበት የኬንያው የእምነት ቡድን ውስጥ መጀመሪያ ላይ ህጻናት በረሃብ እንዲሞቱ መደረጋቸውን አዲስ የወጣ ምስክርነት አጋለጠ። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የእምነቱ ተከታዮች ሞተውበታል በተባለው በዚህ የእምነት ቡድን መገኛ ዋነኛ ስፍራ ላይ በተደረገ የፖሊስ ምርመራ አስካሁም 201 አስከሬኖች በቁፋሮ መውጣታቸው ተገልጿል። የቡድኑ የቀድሞ ምክትል ሰባኪ የነበረው ግለሰብ ለኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጣ እንደተናገረው […]
