ድምጸ መረዋዋ አንጋፋ ድምጻዊት ኂሩት በቀለ አረፈች

May 12, 2023 – DW Amharic  “የኪነት ቡድኑ ካራማራ ድረስ ሄዶ ስራዎቹን ሲያቀርብ ጥይት ሲያፏጭ ሙዚቀኖቹ ጥይት ይመታናል ብለው ቁጭ ብለው ሲጫወቱ እሷ ግን ቆማ “ሺ ገድሎ ከድንበሩ ላይ፤ አልፏል ያ ጀግና ተጋዳይ“ እያለች እንባዋን እያፈሰሰች ነበር የዘፈነችው፤ ይህ እራሴ ያየሁት ው።”… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከሊቢያ የሚመለሱት አፍሪቃውያን ስደተኞች

May 12, 2023 – DW Amharic ወደ ኢጣሊያ በጀልባ የሚገቡት የስደተኞች ቁጥር በአራት እጥፍ ጨምሯል። አብዛኞቹ ከሰሀራ በስተ ደቡብ የሚገኙ ሃገራት ስደተኞች ተሳክቶላቸው አውሮጳ ቢደርሱ፤ ሌሎች ሜዲትራንያን ላይ ሞተው የሚቀሩ ወይም በሊቢያ በቃኝ ብለው መመለስ የሚፈልጉት ስደተኞች ቁጥር ቀላል እንዳልሆነ ነው የዶይቸ ቬለዋ ማርቲና ሺቪኮቭስኪ ዘገባ የሚጠቁመው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በጦርነትና ረሃብ መካከል የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በኻርቱም

May 12, 2023 – DW Amharic  ከመዲና ኻርቱም ለመዉጣት እጅግ አስቸጋሪ እና ፈታኝ ነዉ ብዙ ገንዘብ ሊኖር ይገባል ሲሉ በሱዳን ኻርቱም የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ይናገራሉ። ዜጎች የሃገራቸዉ መንግሥት ባዘጋጀላቸዉ አዉቶቡሶች እየተጫኑ ከከተማዋ እየወጡ ነዉ፤ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን እና ኤርትራዉያን ግን በረሃብ ቤታቸዉ ተዘግቶባቸዉ መዉጫ አተዉ እየተሰቃዩ ነዉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Ethiopia: Ethiopia’s Informal Currency Exchanges – Validate or Veto?  – AllAfrica 00:46

Pixabay 11 MAY 2023 Institute for Security Studies (Tshwane/Pretoria) ANALYSISBy Tadesse Simie Metekia and Messay Asgedom Gobena The choices are stark, but the damaging impact must be mitigated to help improve foreign currency reserves. Ethiopia’s foreign currency deficit has led to a thriving black market exchange, fuelling already-problematic illicit financial flows in the country. The black market limits […]

Ethiopian entrepreneurs asked to take advantage of Pak B2B Barter Trade Policy  – The Nation 22:08

Thu, 11 May 2023 Imran Ali Kundi  May 12, 2023  Business ISLAMABAD-Federal Minister for Commerce Syed Naveed Qamar has said that Pakistan is going to launch a B2B Barter Trade Policy and Ethiopian entrepreneurs should take advantage of it to improve trade with Pakistan Federal Minister for Commerce Syed Naveed Qamar said that Pakistan is […]

The end of the league of nations as a precursor to the end of the United Nations?  – CounterPunch 02:05

MAY 12, 2023 BY DANIEL WARNER Photograph Source: Anonyymi uutiskuva – Suomen Kuvalehti 1923 – Public Domain Switzerland’s non-permanent membership on the United Nations Security Council (2023-2024) has focused interest here on the role of the United Nations in situations of conflict, such as the Russian invasion of Ukraine. There is one precedent for a global […]

የሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረስ እንዳልቻሉ ተነገረ

ከ 3 ሰአት በፊት በጦርነት ውስጥ የሚገኙት ሁለቱ የሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች ሰላማዊ ሰዎች እና የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦቶች ጥቃት እንዳይፈጸምባቸው ጥበቃ ለማድረግ ቢስማሙም ተኩስ አቁም ላይ ግን መድረስ አልቻሉም። ከተጀመረ አራተኛ ሳምነቱ ላይ የደረሰው የሱዳን ጦርነትን ለማስቆም በሱዳን ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች መሪዎች መካከል ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ድርድር የሚፈለገውን ውጤት አስካሁን አላስገኘም። ከሱዳን […]

በጎንደር በሚተኮስ ተባራሪ ጥይት ሰዎች እየተገደሉና እየቆሰሉ ነው ተባለ

May 12, 2023 – Konjit Sitotaw በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ አስተዳደርና አካባቢዋ በየወቅቱ የሚያጋጥመው የጥይቅ ተኩስ የንፁሃንን ሕይወት እየቀጠፈ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ እንደገለጸት፤ የጥይት ተኩስ በከተማዋ እየተበራከተ በመምጣቱ ከሚያዚያ ወር ጀምሮ እስከ ረቡዕ ግንቦት 2/2015 ድረስ የሦስት ሰዎች ሕይወት መቀጠፉን ነግረውናል። ጥይቱ ከየት እንደሚመጣ አይታወቅም የሚሉት ነዋሪዎች፤ ሰዎች ከቦታ ቦታ […]

አፋር ጦርነት ያወደማቸው መሰረተ ልማቶች አዉታሮች

May 12, 2023 – DW Amharic  በአፋር ክልል የትግራይ ክልል አዋሳኝ ሰሜናዊ ዞን ጦርነት ያወደማቸው መሰረተ ልማቶች ወደ መደበኛ ቦታ አለመመለሳቸው ኅብረተሰቡን አረዋል ። በዞኑ በተለይም ከእረብቲ እና አባዓላ ወረዳዎች አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ ነዋሪዎች፦ የችግሩ አሳሳቢነትን ተናግረዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ተጠናክሮ የቀጠለው የበልግ ዝናብ ጥቅምና ተግዳሮቱ

May 12, 2023 – DW Amharic  በኢትዮጵያ በተለይም የደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ አከባቢዎች ለተከታታይ አምስት የዝናብ ወቅቶች አስከፊ የድርቅ ጊዜያትን አሳልፈዋል ። በዘንድሮ የበልግ ወቅት ግን መደበኛ እና ከመደበኛም በላይ እጅግ ከፍ ያለ ዝናብ ማግኘታቸው የተነገረ ነው ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ