Sudan refugees fear uncertain future in Ethiopia
By AFP PublishedMay 10, 2023 An average of 1,000 arrivals are registered by the UN’s International Organization for Migration every day – Copyright AFP Banaras KHAN Aymeric VINCENOT After a perilous three-day journey from conflict-torn Sudan, Muhamad Yusuf reached the Ethiopian border town of Metema. But like so many who had fled the deadly chaos, […]
ጴጥሮሳዊነት! – ፊልጶስ
10/05/2023 ጴጥሮሳዊነት አገራችን ቀውስ ውስጥ ከገባች ውላ አድራለች። በ’ርግጥም የአሁኑ ቀውስ ያለገደለው ዜጋ፣ ያላፈረሰው ቤት፣ ያልገባበት የሃይማኖት ተቋምና ድርጅት የለም። ሁሉም ነገር ከቁጥጥር ውጭ እየውጣ መያዥና መጨበጫው ጠፍቷል።መጭውን የኢትዮጵያን ፓለቲካ ለመናገር ከመሞከር ይልቅ ”የከርስቶስን ዳግም መምጣት” መተንበይ ሳይቀል አይቀርም። ገዥዎቻችን ከምዕራብ እስከ ማስራቅ፤ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ከመሃል እስከ ዳር ፤ በጎሳ ከልለው፣ የ’ርስ በርስ ጦርነት ለኩሰው፣ […]
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ፤ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተወካዮች ጋር ሊወያዩ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 10, 2023 በተስፋለም ወልደየስየአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር በሎስ አንጀለስ ከሚገኙ የኢትዮ-አሜሪካ ማህበረሰብ አባላት ጋር ሊነጋገሩ ነው። ልዩ ልዑኩ በሎስ አንጀለስ ቆይታቸው፤ የአማራ፣ የኦሮሞ፣ የሶማሌ እና የትግራይ ማህብረሰብ ተወካዮችን እንደሚያነጋግሩ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ዛሬ ረቡዕ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ማይክ ሐመር ከዛሬ ጀምሮ ለዘጠኝ ቀናት በሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ በሚያደርጉት ቆይታ፤ የሰሜን […]
በአዲስ አበባ አንድ ሺህ ገደማ የግል ትምህርት ቤቶች፤ ከ20 እስከ 100 በመቶ የሚደርስ የክፍያ ጭማሪ ለማድረግ “ፕሮፖዛል” ማቅረባቸው ተነገረ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 10, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ አንድ ሺህ ገደማ የግል ትምህርት ቤቶች፤ በተማሪዎች ወርሃዊ ክፍያ ላይ ከ20 እስከ 100 በመቶ የሚደርስ ጭማሪ ለማድረግ “ፕሮፖዛል” ማቅረባቸውን የከተማዋ የትምህርት እና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። ትምህርት ቤቶቹ “ከወላጆች ጋር በቂ መግባባት ላይ ሳይደርሱ” ጭማሪውን መተግበር እንደማይችሉም አስጠንቅቋል። ባለስልጣኑ ይህን ማስጠንቀቂያ የሰጠው፤ በአዲስ አበባ […]
በጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እና ሌሎች አምስት ተጠርጣሪዎች ላይ ፍርድ ቤት 14 የምርመራ ቀናት ፈቀደ
May 10, 2023 በሃሚድ አወል በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ ትላንት ማክሰኞ ፍርድ ቤት በቀረበው ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እና ሌሎች አምስት ግለሰቦች ላይ 14 የምርመራ ቀናት ለፖሊስ ተፈቀደ። የምርመራ ቀናቱን የፈቀደው ዛሬ ረቡዕ ግንቦት 2፤ 2015 የዋለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው። ችሎቱ የምርመራ ቀናቱን የፈቀደው በተጠርጣሪዎች ጠበቆች በኩል የቀረበውን የዋስትና ጥያቄ […]
በሽብር ወንጀል የተጠረጠረው ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረበ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 9, 2023 በሃሚድ አወል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋለበት ጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ ባለፈው ቅዳሜ ምሽት መግባቱ የተነገረው ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ፤ ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 1፤ 2015 ፍርድ ቤት ቀረበ። ጎበዜ ከሌሎች አምስት ግለሰቦች ጋር ፍርድ ቤት የቀረበው፤ በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ፖሊስ ይህን የገለጸው የእነ ጎበዜን ጉዳይ ለመመልከት ዛሬ ተሰይሞ ለነበረው፤ ለፌደራል […]
በትግራይ ክልል ያሉ የጤና ተቋማት የአገልግሎት ሁኔታን የሚዳስስ ጥናት ሊካሄድ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 9, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በትግራይ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማት በአሁኑ ወቅት ያላቸውን ሀብት እና የሚሰጡትን የአገልግሎት አይነት የሚዳስስ ጥናት ሊካሄድ ነው። የዓለም የጤና ድርጅት፣ የፌደራል የጤና ሚኒስቴር እና የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ በቅንጅት የሚያካሄዱት ይህ ጥናት፤ ተቋማቱ ያለባቸውን ችግር ለይቶ ትክክለኛውን ድጋፍ ለማድረግ የሚያግዝ ነው ተብሏል። ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ጥናት የሚደረግባቸው የትግራይ ክልል ጤና […]
እነ ሽመልስ አብዲሳ ሲኖዶሱ ይፈርሳል እያሉ እየዛቱ ነው።
May 10, 2023 – Getachew Shiferaw መሸፋፈን አያስፈልግም! 1) እነ ሽመልስ አብዲሳ በቀጥተኛ ትዕዛዝ አዲስ አበባ ላይ እያመጡ እንደሚያስገቡት ካድሬ፣ ተሃድሶውንም፣ የሀሰት ነብዩንም፣ አባገዳውንም፣ ያኮረፉትን የኃይማኖት አባቶችንም አደራጅተው “ሲኖዶሱ ይሹምልን” ብለዋል። ሲኖዶሱ የሚሾመው በእምነቱ መሰረት እንጅ በፖለቲካ አይደለም ተብለዋል። ካልሆነ ሲኖዶሱ ይፈርሳል እያሉ እየዛቱ ነው። የመንፈስ ቅዱስን ተግባር የካድሬ ምደባ አድርገውታል። 2) ትህነግ በድሮን ሲቀጠቅጠው ከነበረው ጋር […]
የቀድሞ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጫላ ዋታን (ዶ/ር) ጨምሮ 15 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ
May 10, 2023 የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጫላ ዋታን (ዶ/ር) ጨምሮ 15 ተከሳሾች ላይ ከ195 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የሙስና ወንጀል በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ክስ ተመስርቷል። ተከሳሾቹ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ያለመከሰስ መብታቸው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተነሳው በቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጫላ ዋታ (ዶ/ር)፣ የአካዳሚክ […]
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢሠማኮ አመራሮችን እንዲያነጋግሩ ጥያቄ ቀረበላቸው
May 10, 2023 – EthiopianReporter.com ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢሠማኮ አመራሮችን እንዲያነጋግሩ ጥያቄ ቀረበላቸው የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ኢሠማኮ አንገብጋቢ ባሏቸው የሠራተኞች ጥያቄዎች ላይ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የኮንፌዴሬሽኑን አመራሮች እንዲያነጋግሩ ጥያቄ አቀረበ፡፡ ኮንፌዴሬሽኑ በዘንድሮው የሜይ ዴይ በዓል ላይ በአደባባይ ሊያነሳቸው የነበሩ ጥቄያዎችን በማካተት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በጻፈው ደብዳቤ፣ እሳቸውን ማነጋገር ለሠራተኞች ጥያቄዎች ምላሽ ለማግኘት እንደሚረዳ አስታውቋል፡፡ በየጊዜው እያሻቀበ […]
