ከሱዳን በመሸሽ ወደ መተማ የገቡ የተለያዩ አገራት ዜጎች ቁጥር ከ12 ሺህ በላይ ደረሰ
May 8, 2023 – BBC Amharic 7 ግንቦት 2023 በሱዳን ተፋፍሞ የቀጠለውን ጦርነት ሸሽተው ድንበር አቋርጠው በመተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የተለያዩ አገራት ዜጎች ቁጥር መጨመሩ ተገለጸ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት (ኦቻ) እንዳስታወቀው በየቀኑ ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች በድንበር በኩል ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ሲሆን ቁጥሩም እየጨመረ ነው። ሦስት ሳምንት ባለፈው የሱዳን ጦርነት […]
ያለተጠያቂነት ዘላቂ ሰላም እንዴት?
May 7, 2023 – DW Amharic የሽግግር ፍትህ ሂደቱ ራሱ በውድመቱ ቀጥተኛ ተሳታፊ ነበር ተብሎ በሚነገርለት በመንግስት የሚዋቀር መሆኑ ገለልተኝነቱ ላይ እና ዘላቂ ሰላምን የሚያመጣ ፍትሕ ስለማሰጠቱ ብዙዎች አብዝተው ይጠራጠራሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
New evidence by Digi Forensic experts show the so called evidence used alleging the killing of Ato Girma Yeshitila a high ranking official of the ruling party by Fano was an AI construct not a real one. Please see blow.
ኦፌኮ የኦሮሞ ህዝብን በሚመለከቱ ፖለቲካ ጉዳዮች ላይ፤ “ቀሪ የኦሮሞ የፖለቲካ ኃይሎች ያሳተፈ ድርድር መደረግ” አለበት አለ
May 6, 2023 በሃሚድ አወል የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) በመንግስት እና በ“ኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት” መካከል የሚደረገው የሰላም ድርድር ከተኩስ አቁም ስምምነት ባለፈ የኦሮሞ ህዝብን በሚመለከቱ ፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ቀሪ የኦሮሞ የፖለቲካ ኃይሎችን ማሳተፍ እንዳለበት አሳሰበ። ኦፌኮ እውነተኛ እና ቀጣይነት ላለው ዕርቅ እና መግባባት ሁሉንም የፖለቲካ አመራርና ድርጅቶች ያሳተፈ “የአስተዳደር ስርዓት” መዘርጋት እንዳለበትም በአጽንኦት ገልጿል። ተቃዋሚ […]
ከሱዳን በመሸሽ ወደ መተማ የገቡ የተለያዩ አገራት ዜጎች ቁጥር ከ12 ሺህ በላይ ደረሰ
ከ 9 ሰአት በፊት በሱዳን ተፋፍሞ የቀጠለውን ጦርነት ሸሽተው ድንበር አቋርጠው በመተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የተለያዩ አገራት ዜጎች ቁጥር መጨመሩ ተገለጸ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት (ኦቻ) እንዳስታወቀው በየቀኑ ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች በድንበር በኩል ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ሲሆን ቁጥሩም እየጨመረ ነው። ሦስት ሳምንት ባለፈው የሱዳን ጦርነት ምክንያት በመተማ በኩል […]
በርካታ ካህናት የሚገደሉባት የሜክሲኮዋ ግዛት
7 ግንቦት 2023, 07:57 EAT አባ ሚጌል ፓንታሌዮን የቅስና ማዕረግ የተቀበሉባትን ቀን እንደገና እንደተወለዱባት ቀን አድርገው ይመለከቷታል። ባለፈው ወር ነበር በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ካህን ሆነው የተቀቡት። የ28 ዓመት እድሜ ያላቸው አባ ሚጌል ለአስር ዓመታት ያህል ይህችን ቀን ሲጠባበቁ፣ እንዲሁም በመንፈሳዊ አገልግሎታቸውም ሲተጉ ነበር። በምዕራብ ሜክሲኮ በምትገኘው አቧራማ መንደራቸው፣ ሪንኮን ዴል ካርመን በነበረ የቅዳሴ ሥነ ሥርዓት […]
በከተሜዎች ዘንድ ‘ፋሽን’ እየሆነ የመጣው ተራራ መውጣት
6 ግንቦት 2023 ቢኒያም ሸሪፍ ድሮ ራሱን ለማዝናናት እንጦጦ እና የካ ተራሮችን ይወጣ ነበር፤ እሑድ-እሑድ፤ ለዚያውም ብቻውን። ተራራ ቧጦ በወጣ ቁጥር የሆነ ልዩ ስሜት ይወረዋል። ደስስስስስ የሚል። ደስታውን አለማጋራት ንፉግነት ሆኖ ተሰማው። የሆነ ቀን ጓደኞቹን “በናታችሁ አብረን እንሂድ” አላቸው። ሰባት ሆነው 6 ኪሎ ጋ መጡ። መጡና እንጦጦን ወጡ። ወጡና በሱሉልታ በኩል ወረዱ። “እህ! እንዴት ነው […]
ሕንድ ውስጥ በተከሰተ የጎሳ ግጭት ቢያንስ 30 ሰዎች ተገደሉ
7 ግንቦት 2023, 08:05 EAT ሕንድ ውስጥ በምትገኘው የማኒፑር ግዛት በጎሳዎች መካከል በተከሰተ ግጭት ምክንያት ቢያን 30 ሰዎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ። በግዛቲቱ ለሚገኝ አንድ ዋነኛ ማኅበረሰብ የአካባቢው ጎሳ ተደርጎ በመንግሥት እውቅና ለመስጠት መታሰቡን ተከትሎ ነው ቀደምት ነዋሪዎች በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ አንስቶ ለተቃውሞ በመውጣታቸው ግጭት ተቀስቅሷል። በግጭቱ በቡድን የተሰባሰቡ ግለሰቦች መኖሪያ ቤቶችን፣ ተሽከርካሪዎችን፣ አብያተ ክርስቲያናትን […]
የአባቱን የንግሥ በዓል ሥነ ሥርዓት ከቤተሰቡ ገለል ብሎ የታደመው ልዑል ሃሪ
ከ 8 ሰአት በፊት ከንጉሣውያን ቤተሰቦቹ ጋር እሰጣ ገባ ውስጥ የገባው ልዑል ሃሪ ቅዳሜ ሚያዝያ 28/ 2015 ዓ.ም. የተካሄደውን የአባቱን የንግሥና ሥነ ሥርዓት ከቤተሰቡ ገለል ብሎ ብቻውን ነበር የታደመው። የሰሴክሱ መስፍን ልዑል ሃሪ በዌስትሚኒስተር አቤ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዶ የነበረውን የንጉሥ ቻርለስ የንግሥና ሥነ ሥርዓት ከወንድሙ በሁለት ረድፍ ርቀት ላይ ተቀምጦ ነው የተከታተለው። ባለቤቱ ሜጋን መርክል […]
በአሜሪካ ቴክሳስ አንድ ታጣቂ ገበያ አዳራሽ ውስጥ በከፈተው ተኩስ 8 ሰዎችን ገደለ
ከ 9 ሰአት በፊት በአሜሪካዋ የቴክሳስ ግዛት ውስጥ በምትገኘው አለን ከተማ አንድ ታጣቂ በገበያ አዳራሽ ውስጥ በፈጸመው ጥቃት ስምንት ሰዎችን በጥይት ገደለ። ታጣቂው በጅምላ ባገኘው ሰው ላይ በከፈተው ተኩስ ግድያውን የፈጸመ ሲሆን፣ በገበያ አዳራሹ ውስጥ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች ድጋፍ እንዲወጡ መደረጉን የዐይን እማኞች ተናግረዋል። ታጣቂው እዚያው ጥቃቱን በፈጸመበት ስፍራ በፖሊሶች ተተኩሶበት የተገደለ […]
