ሰውነቴ ይቅደም ወይስ ኦሮሞነቴ?! ( ጎዳና ያዕቆብ )

May 6, 2023  ሰውነቴ ይቅደም ወይስ ኦሮሞነቴ?!( ጎዳና ያዕቆብ )  ————————//——————- የኦሮሞ ብሔርተኞች ከኦሮሞ ተወላጆች እየጠየቁ ያሉት ሰብዓዊነት በጨካንነት…ሰውነትን ህፃናትን እና ነብሰ ጡርን እንኳን በማይምር ጭካኔ…ሀይማኖትን በፓለቲካል (ማኀበረሰባዊ ሳይሆን) ኦሮሞነት ለውጥ የሚል ውድ እና ልከፍለው ህሊና የማይፈቅደው…ሰውነት የማይፈቅደው ዋጋ ነው እየጠየቁ ያሉት:: በጭካኔ አንገቱን ለሚያርዱት የአማራ ማኀበረሰብ መጮህ ትተህ አራጅ በመባሉ አንገቱን ለሚደፋው ወግን እያሉ […]

በአማራ ክልል እያሳሰበ ያለዉ አለመረጋጋት

May 6, 2023 – DW Amharic  በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ሰሞኑን አለመረጋጋቶች እንዳሉ የጎንደርና የሸዋ ሮቢት ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ከደሴ አዲስ አበባ የሚወስደው አውራ ጎዳና ሸዋሮቢት ላይ በመዘጋቱ እስከዛሬ እረፋዱ ድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት አልነበረም። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በመግለጫ በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶች መኖራቸውን አስታዉቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኢዜማ ከመንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት በተመለከተ የግምገማ ጥናቱን ዛሬ ይፋ ያደርጋል

May 6, 2023  ዋዜማ- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመጋቢት 02/2015 ዓ.ም. ባደረገው 2ኛ መደበኛ ጉባዔው ያቋቋመው ግብረ ኃይል ያዘጋጀውን የጥናት ሰነድ ዛሬ ሚያዚያ 28/ 2015 ይፋ እንደሚያደርግ የዋዜማ የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል። ኢዜማ ከመንግስት ጋር ተቀራርቦ መሥራቱ በትግል መስመሩ ፣በድጋፍ መሠረቱ እና በታአማኒነቱ ላይ ያሳደረው ተጽእኖ የጥናቱ ተቀዳሚ የትከረት አቅጣጫ ነው። […]

ከደሴ አዲስ አበባ የሚወስደው አውራ ጎዳና ሸዋሮቢት ላይ መዘጋቱ ትልቅ ችግር ፈጥሯል

May 6, 2023  በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ሰሞኑን አለመረጋጋቶች እንዳሉ የጎንደርና የሸዋ ሮቢት ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል፣ ከደሴ አዲስ አበባ የሚወስደው አውራ ጎዳና ሸዋሮቢት ላይ በመዘጋቱ እስከዛሬ እረፋዱ ድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት አልነበረም ተብሏል።Audio Player የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶች መኖራቸውን አስታውሶ ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት ችግሮቹን በሰላም እንዲፈቱ ጠይቋል የአማራ ብሔራዊ […]

“የአፍሪካ ኅብረት ቡድን 20ን እንዲቀላቀል እደግፋለሁ” የጀርመኑ መራሔ መንግሥት

May 6, 2023 – VOA Amharic  የጀርመኑ መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ የአፍሪካ ኅብረት ቡድን 20 የተባለውንና በኢኮኖሚ የበለጸጉ አገሮችን ስብስብ መቀላቀሉን እንደሚደግፉ አስታውቀዋል። አፍሪካን በመጉብኘት ላይ ያሉት ሾልዝ እንዳሉት አቋማቸው ለአህጉሪቱ፣ በውስጡ ላሉት አገሮችና እያደገ ለመጣው የአህጉሪቱ ህዝብ ካላቸው ክብር የመነጨ ነው። ሾልዝ ይህን ያስታወቁት ትናንት በአፍሪካ ጉዟቸው የመጀመሪያ በሆነችው ኢትዮጵያ የሚገኘውን የአፍሪካ ኅብረት ዋና መሥሪያ ቤት […]

በጎንደሩ የመንግሥት እና የ“ፋኖ” ውጥረት የሽምግልና ጥረት መጀመሩን ተገለጸ

May 6, 2023  መንግሥት በዘመቻው የሰብአዊ መብቶች መርሖዎችን እንዲጠነቅቅ ኢሰመኮ አሳሰበ በዐማራ ክልል ጎንደር ከተማ ውስጥ፣ በ“ፋኖ” የዐማራ ታጣቂዎች እና በመንግሥት በኩል ተቀስቅሷል የተባለውን ውጥረት ለማርገብ፣ ሽማግሌዎች ገብተው ውይይት እያደረጉ መኾኑን፣ በውይይቱ ላይ የተሳተፉ አዛውንት ለአሜሪካ ድምፅ በስልክ ገለጹ። በትላንትናው ዕለት፣ በጎንደር ከተማ በ“ፋኖ” የዐማራ ክልል ታጣቂ ወጣቶች እና በመከላከያ ሠራዊት አባላት መካከል፣ ከፍተኛ ውጥረት […]

Ethiopian Skylight, Africa’s largest hotel gets a grand opening  – American Journal of Transportation 13:13

By: AJOT   May 05 2023 at 01:00 PM  Air Cargo   Ethiopian Airlines Group, the largest aviation group in Africa, holds a grand opening of the largest hotel on the African continent as it inaugurates the second phase of the Ethiopian Skylight Hotel. Ethiopian Airlines opened the first phase of the Ethiopian Skylight Hotel back in January 2019. […]

Rights Commission Denounces Security Measures in Ethiopia  – Voice of America 12:52

May 05, 2023 12:46 PM Maya Misikir ADDIS ABABA, ETHIOPIA — Ethiopia’s Human Rights Commission has denounced security measures against protesters in the Amhara region this week that it said led to the deaths of civilians. The government-established commission, which is monitoring operations in the region, reported civilian deaths, though it did not specify how many […]

Sudan’s conflict will have a ripple effect in an unstable region – and across the world  – The Conversation (Africa) 11:48

Published: May 5, 2023 11.43am EDT Author John Mukum Mbaku Professor, Weber State University Sudan, Africa’s third largest country by land mass, shares borders with seven countries in an unstable region. This means that Sudan’s current conflict will have economic, social and political ripple effects across a number of countries, including the Central African Republic, Egypt, Libya, Chad, South […]

Ethiopia: Crackdown in Amhara risks escalating conflict  – New African 11:46

East Africa Written byNeil Ford Published May 5, 2023 While the ink on the peace deal with Tigray to end one of Ethiopia’s most brutal civilconflicts has hardly had time to dry, another conflict, this time with Amhara, has erupted into open warfare. It seems that the Prime Minister’s determination to centralise the country at […]