In Dialogue with Ethiopia, Experts of the Committee against Torture Welcome Constitutional Protections for Persons… – Office of the UN High Commissioner for Human Rights 08:15
Latest Media Center In Dialogue with Ethiopia, Experts of the Committee against Torture Welcome Constitutional Protections for Persons Deprived of Liberty, Ask about Reports of Authorities’ Human Rights Violations in Tigray and Abuses of Refugees from Eritrea 05 May 2023 The Committee against Torture today concluded its consideration of the second periodic report of Ethiopia, with […]
Sudan: Why Ethiopia, Egypt refused Nigerians access — NIDCOM – International Centre for Investigative Reporting 01:12
MAY 5, 2023 Beloved JOHN NIGERIANS fleeing Sudan were initially denied access into Egypt, and Ethiopia, due to fears that they might refuse to leave, the Nigerians in Diaspora Commission (NIDCOM) explained on Thursday, May 4. NIDCOM spokesman, Abdur-Rahman Balogun, who disclosed this during a Twitter Space organised by The ICIR, said the two countries feared […]
በአንዳንድ የአማራ ከተሞች እንቅስቃሴዎች መገታታቸውን እና የመከላከያ ሠራዊት መሰማራቱን ነዋሪዎች ተናገሩ
5 ግንቦት 2023, 15:18 EAT በአማራ ክልል መንግሥት “ሕግ ማስከበር” ያለውን ዘመቻ ተከትሎ በተፈጠረው ውጥረት የመከላከያ ሠራዊት ከወትሮው የተለየ ስምሪት ስጋት እንዳሳደረባቸው ነዋሪዎች ተናገሩ። በጎንደር፣ በደብረሲና እና በሸዋ ሮቢት ከተሞች የወትሮ እንቅስቃሴዎች መገታታቸውን እና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የመከላከያ ሠራዊት አባላት መሰማራታቸውን ተናግረዋል። ቢሆንም ግን ግጭት እና የተኩስ ድምጽ እምብዛም እንዳልሰሙ ቢቢሲ ያናገራቸው ነዋሪዎች ገልጸዋል። ቢቢሲ […]
በአማራ ክልል በጎንደር፣ ደብረሲና፣ ሸዋ ሮቢትና ሌሎች ከተሞች መደበኛ እንቅስቃሴዎች ተቋረጡ፤ መከላከያ ሕዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል
May 5, 2023 – Konjit Sitotaw በአማራ ክልል መንግሥት “ሕግ ማስከበር” ያለውን ዘመቻ ተከትሎ በተፈጠረው ውጥረት የመከላከያ ሠራዊት ከወትሮው የተለየ ስምሪት ስጋት እንዳሳደረባቸው ነዋሪዎች ተናገሩ። በጎንደር፣ በደብረሲና እና በሸዋ ሮቢት ከተሞች የወትሮ እንቅስቃሴዎች መገታታቸውን እና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የመከላከያ ሠራዊት አባላት መሰማራታቸውን ተናግረዋል። ቢሆንም ግን ግጭት እና የተኩስ ድምጽ እምብዛም እንዳልሰሙ ቢቢሲ ያናገራቸው ነዋሪዎች ገልጸዋል። ቢቢሲ ያነጋገራቸው […]
ዜጎችን ከህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ማዳን ላይ የሚሰራው የምህረት አምባ አገልግሎት
May 5, 2023 – DW Amharic የምህረት አምባ በህገወጥ መንገድ ወይም በሃሰተኛ ደላሎች ለሚጠቁ ኢትዮጵያውያን የቆመ ሃገር በቀል ማህበር ነው። ማህበሩ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 200 የሚሆኑ ህፃናት እና ወጣቶችን ከህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ለማዳን መቻሉን ይናገራል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Play video, “ለንጉሥ ቻርለስ የንግሥና ሥነ ስርዓት የተዘጋጁት ሰረገላዎች”, ርዝመት 1,4801:48
ለንጉሥ ቻርለስ የንግሥና ሥነ ሥርዓት የተዘጋጁት ወርቃማ ሰረገላዎች ከ 5 ሰአት በፊት የንጉሥ ቻርለስ ሦሰተኛ የንግሥና ሥነ ሥርዓት ነገ ቅዳሜ ሚያዚያ 28/2015 ዓ.ም. በታላቅ ዝግጅት ለንደን ውስጥ ይከናወናል። ንጉሡ እና ባለቤታቸው በዓለም ዕድሜ ጠገብ በሆኑ ወርቃማ ሰረገላዎች ላይ ሆነው ሥነ ሥርዓቱ ወደሚካሄድበት ቦታ ይሄዳሉ። በይፋ ንግሥናቸውን ከተቀበሉ በኋላም ወደ ባኪንግሃም ቤተ መንግሥት በልዩ ሥነ ሥርዓት […]
ዩክሬን በማዕከላዊ ኪዬቭ የራሷን ድሮን መትታ ጣለች
ከ 4 ሰአት በፊት የዩክሬን አየር ኃይል በማዕከላዊ ኪዬቭ ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል ያለውን የራሱን ድሮን (ሰው አልባ አውሮፕላን) መትቶ ጣለ። የአየር መከላከያ ኃይሉ ሐሙስ ምሽት በፕሬዝዳንቱ ጽሕፈት ቤት አቅራቢያ ድሮኑን መትቶ ለመጣል ሲሞክር ከ15 እስከ 20 ደቂቃ የቆዩ ፍንዳታዎች ተሰምተዋል። የዩክሬን ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ኃላፊ አንደሬይ ኢርማርክ መጀመሪያ ላይ ተመትቶ የተጣለው የጠላት ድሮን ነው ብለው ነበር። […]
ፕሬዝዳንት ባይደን በሱዳን ጦርነት ተሳታፊዎች ላይ ማዕቀብ ለመጣል የሚያስችል ውሳኔ አሳለፉ
ከ 1 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሚካሄደው ውጊያ እንዲቆም በማሳሰብ በሱዳን ግጭት ውስጥ ተሳታፊ በሆኑ ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ ለመጣል የሚያስችል ውሳኔ አሳለፉ። ባይደን በሱዳን እየተካሄደ ያለውን “ግጭት አሰቃቂ እና በአገሪቱ ሕዝብ ላይ የተፈጸመ ክህደት ነው” ብለውታል። ሳምንታት ያስቆጠረው እና በዋነኞቹ የአገሪቱ ጦር ጄኔራሎች በሚመሩት ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ያለው ውጊያ በሱዳን ውስጥ ቀውስን ከማስከተል […]
የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ ስጋት የፈጠረባት አሜሪካ ማሳሰቢያ ሰጠች
ከ 2 ሰአት በፊት የአሜሪካ መንግሥት የቴክኖሎጂ ተቋማት አዲሱ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ (አርተፊሻል ኢንተለጀንስ) ሊያስከትል ከሚችለው አደጋ ሕዝቡን እንዲጠብቁ አሳሰበ። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት በአገሪቱ ያሉ የታላላቅ ቴክኖሎጂ ተቋማት መሪዎችን ሐሙስ ዕለት በመጥራት ሰው ሰራሽ አስተውሎት ስለደቀነው ስጋት ባማከራቸው ወቅት ነው ይህ ማሳሰቢያ የተሰጠው። ከጉግል ሱንዳር ፒቻይ፣ ከማይክሮሶፍት ሳትያ ናዴላ እና ከኦፕንኤአይ ሳም አልትማን […]
በሸዋና በጎንደር የተሞከሩ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች ስኬት ቢርቃቸውም ጎጃም ላይ ለየት ያለ የግድያ ኦፕሬሽን ለመፈጸም የአብይ አገዛዝ እየተዘጋጀ ነው።
May 5, 2023 በሸዋና በጎንደር የተሞከሩ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች ስኬት ቢርቃቸውም ጎጃም ላይ ለየት ያለ የግድያ ኦፕሬሽን ለመፈጸም የአብይ አገዛዝ እየተዘጋጀ ነው። በአማራ ክልል በርካታ ንፁሃን በአብይ አገዛዝ ወታደሮች በግፍ እየተገደሉ ነው። ከሕወሓት ጋር እርቅ መፈጸሙን ተከትሎ ሃገር ሰላም እንዳይኖር የሚሰራው አገዛዝ በአማራ ሕዝብ ላይ ጦርነት የከፈተ ሲሆን በቀጣይነት ኤርትራ ላይ ጦር ለመስበቅ እያሟሟቀ መሆኑን መረጃዎች […]
