Press Release Regarding the Visit of Ambassador Burak Akçapar, Deputy Minister of Foreign Affairs, to Ethiopia

Source: Republic of Turkey, Ministry of Foreign Affairs  Opportunities for cooperation with the African Union in efforts to establish peace and stability in the continent will be evaluate. ANKARA, Turkey, May 1, 2023 Deputy Minister of Foreign Affairs Ambassador Burak Akçapar will pay a working visit to Addis Ababa on 1-4 May 2023 to hold talks […]

Interview: Chinese path to modernization conducive to sustainable global development: expert  – People’s Daily 03:32

(Xinhua) 14:30, May 01, 2023 ADDIS ABABA, May 1 (Xinhua) — China is pursuing a model of modernization that has not been seen before, characterized by a huge population and common prosperity for all in sync with material and cultural-ethical progress, and envisioning ultimate peaceful and sustainable development for mankind, an Ethiopian expert has said. China’s […]

Ethiopia’s Abiy holds talks with Sudanese rival generals  – City Review 02:55

Ijoo Bosco May 1, 2023 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed held a phone conversation on Friday with warring Sudan’s rivals, Abdel Fattah al-Burhan and Mohamed Hamdan Dagalo, over avenues for a ceasefire. The Ethiopian leader noted in a tweet that the discussion focused on the need to settle differences amicably and bring stability to Sudan. […]

Ethiopia arrests 47 after murder of Abiy’s ally  – Daily Nation 01:28

Monday, May 01, 2023 By AFP A member of the Prosperity Party’s 45-strong executive committee, Girma was frequently targeted on social media by Amhara nationalists who branded him a “traitor” over his close relationship with Abiy. The Amhara government said the attack by “irregular forces” occurred as Girma was travelling with his personal bodyguards and family […]

እንደ ቱትሲ ሊያጠፉት የተነሱበት የአማራ ሕዝብ ያለው ብቸኛ አማራጭ እንደ ፖል ካጋሜ መሆን ብቻ ነው! – አቻምየለህ ታምሩ

01/05/2023 የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ ሊያጠፋው ዘግናኝ የዘር ማጥፋት ጦርነት ያወጀበትንና የዘመተበትን የዐቢይ አሕመድ የኦሮሙማ አረመኔያዊ አገዛዝ ፊት ለፊት የሚጋፈጥበት ጊዜው አኹን ነው።  የአማራን ሕዝብ እንደ ሕዝብ ለማጥፋት አስቦና አቅዶ  የተነሳው የዐቢይ አሕመድ አረመኔያዊ የኦሮሙማ አገዛዝ ቱትሲዎችን እንደ ሕዝብ ለማጥፋት የዘር ማጥፋት ካወጀባቸው የሩዋንዳው የሁቱ  መንግሥት  የከፋ አረመኔያዊ አገዛዝ ነው። የአማራ ሕዝብ ከሩዋንዳው የሁቱ ጨፍጫፊ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ “በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ መግባት የሚፈልጉ” ያሏቸውን ኃይሎች፤ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰቡ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 1, 2023 በአማኑኤል ይልቃል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ “በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ እየገቡ መፈትፈት የሚፈልጉ” ያሏቸውን “ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ኃይሎች” ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰቡ። “በመገዳደል፣ በመሰዳደብ እና በመናናቅ” ለማሳካት የሚፈለግ “የፖለቲካ ዓላማ” ውስጥ ይሳተፋሉ ያሏቸውን ባለሀብቶች፣ በውጭ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና በሀገር ውስጥ ያሉ ወጣቶችንም “ደጋግማው እንዲያስቡ” ማሳሰቢያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ይህንን ማሳሰቢያ ያስተላለፉት፤ በደቡብ ምዕራብ […]

ኩባ በነዳጅ እጥረት ምክንያት ለመጀመሪያ ጊዜ የሜይዴይ ሰልፍን ሰረዘች

1 ግንቦት 2023, 08:41 EAT የኩባ ኮሚኒስት ፓርቲ ዘንድሮ የዓለም ላብ አደሮች ቀን – የሜይዴይ ሰልፍ እንደማይኖር አስታወቀ። የሜይዴይ ሰልፍ እንዲሰረዝ የተደረገው በነዳጅ እጥረት የተነሳ ነው። በኩባ ዋና ከተማ ሃቫና በየዓመቱ በመቶ ሺዎች የሚቀጠሩ ሰዎች የሠራተኞች ቀንን በማስመልከት በአብዮት አደባባይ ሠልፍ ይወጡ ነበር። የኩባ አብዮት ከተካሄደበት ከ1959 ወዲህ ይህ የሠራተኞች ቀን በዓል በኢኮኖሚ ምክንያት ሲሰረዝ […]

ከተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች የተወጣጡ 86 ፖሊሶች በኮማንደር ማዕረግ በአዲስ አበባ የፖሊስ መምሪያዎችና ጣቢያዎች ተመደቡ

May 1, 2023 – Konjit Sitotaw  የአማራ እና የደቡብ ተወላጆች ከስራቸው እየተባረሩ ነው ከተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች የመጡ 86 ፖሊሶች በኮማንደር ደረጃ በሃላፊነት በአዲስ አበባ ፖሊስ  ጣቢያዎች እና የፖሊስ መምሪያዎች እንዲሁም ወንጀል ምርመራ ካለምንም ማስታወቂያና ቅድመ ዝግጅት ድንገት መመደባቸውን የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ። ሜክሲኮ በሚገኘው የወንጀል ምርመራ ቢሮ ( አዲሱ ማዕከላዊ) የሚገኘው የመረጃ ኮም ምንጭ እንደገለፀለን በአዲስ አበባ […]

ግብረ ኃይሉ በውጭ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ተላልፈው እንዲሰጡት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

ከ 6 ሰአት በፊት በውጭ አገራት ሆነው ግጭት በመፍጠር የክልል እና የፌደራል መንግሥትን በኃይል ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል ያላቸው ግለሰቦች ተላልፈው እንዲሰጡት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት ገለጸ። የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በተጨማሪም “ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለማፍረስ እና በሽብር ወንጀል” ውስጥ በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ ግለሰቦችን ሀብት የመቆጣጠር እርምጃ እንደሚወሰድ አሳውቋል። የአገሪቱ ዋነኞቹ የፀጥታ እና […]

የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌደሬሽን ሰልፍ እንዳያደርግ መከልከሉን ገለጸ

ከ 5 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌደሬሽን ዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀንን በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለማክበር የያዘው ፕሮግራም ክልከላ ስለገጠመው መሰረዙን አስታወቀ። ኮንፌዴሬሽኑ በየዓመቱ ሚያዝያ 23 የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሠራተኞች በዓልን በአዲስ አበባ እና ቅርንጫፎቹ በሚገኙባቸው የአገሪቱ ክፍሎች ለማክበር ዕቅድ እንደነበረው ገልጿል። ነገር ግን ዝግጅቱ በከተማው ባለሥልጣናት መከልከሉን ኮንፌዴሬሽኑ የገለጸ ሲሆን፣ ፖሊስም በአዲስ አበባ […]