የሱዳን ተኩስ አቁም ተጥሶ ካርቱም ውስጥ የአየር ጥቃት እና ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ነው
30 ሚያዚያ 2023, 09:26 EAT ተሻሽሏል 30 ሚያዚያ 2023, 12:10 EAT በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም በተፋላሚ ኃይሎች መካከል የተደረሰውን የተኩስ አቁም ስምምነት ያፈረሰ ከባድ ውጊያ ተባብሶ መቀጠሉ ተዘገበ። ከተቀናቃኙ የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጋር ግጭት ውስጥ የሚገኘው የሱዳን ሠራዊት ዛሬ እሁድ ጠዋት በዋና ከተማዋ ካርቱም ውስጥ መጠን ሰፊ የማጥቃት እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አስታውቋል። ምንም እንኳን የተኩስ […]
76 Ghanaians evacuated from Sudan-Ethiopia border – Foreign Affairs – My Joy Online 16:07
76 Ghanaians evacuated from Sudan-Ethiopia border – Foreign Affairs Source: Doreen Abena Kyerewaa Akata 30 April 2023 8:07pm The Foreign Affairs Ministry says 76 Ghanaians have crossed the Sudan-Ethiopian border. In a press statement issued by the Ministry on Sunday, it said preparations are being made for 74 evacuees to be flown into Accra on […]
After Father’s Death, Ethiopian-Israeli Family Fights Deportation to Ethiopia – Haaretz 08:31
After losing her Ethiopian-Israeli father, 8-year-old Geffen, who is an Israeli citizen, will be forcefully deported with her mother to Ethiopia whose residency’s status process was halted. The family is preparing to fight back to keep Geffen in Israel The Getahon family in Rishon Lezion. Geffen sits left to her grandfather who is holding a […]
Africa’s biggest military spenders as Ethiopia, Kenya top East Africa region – City Review 06:29
Elvince Joshua April 30, 2023 African countries spent $39.4 billion on their military budgets in 2022, according to the global security think tank Stockholm International Peace Research Institute (SIPRI) – report. The spending, however, fell for the first time since 2018 and was 5.3 percent lower than in 2021 and 6.4 per cent in 2013. […]
Is peace finally coming to Ethiopia’s Oromia region? Ethiopia Insight 06:03
News Analysis 30 April, 2023 Ermias Tasfaye Ethiopia’s government and Oromo rebels meet in Tanzania for talks. Ethiopia’s long-running ruinous conflict in Oromia may finally be coming to an end as the government and Oromo Liberation Army (OLA) engage in talks in Tanzania. Following Prime Minister Abiy Ahmed’s announcement of the forthcoming peace talks, the OLA expressed its readiness […]
Ethiopia region’s biggest military spender in 2022 – The East African 05:09
SUNDAY APRIL 30 2023 Ethiopian security forces patrol a street after taking control of Dessie town of Amhara city from TPLF on December 16, 2021. Ethiopia’s military budget rose biggest in 2022 as the country battled the TPLF. PHOTO | MINASSE WONDIMU HAILU | ANADOLU AGENCY VIA AFP Summary It says Ethiopia recorded the largest […]
Ethiopian Airlines Receives Its 20th Airbus A350-900 – Simple Flying 02:05
BY CHRIS LOH With its 20th A350, the airline has over 140 aircraft in its fleet. The carrier also operates 27 Boeing 787 Dreamliners, with more on the way. Ethiopian Airlines has taken delivery of its final Airbus A350-900, at least for the foreseeable future. The carrier accepted this new widebody on April 28th, with the […]
አብይ አሕመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ሕወሓትን የወነጀለበትና ይቅርታ የጠየቀበትን ወንጀል ራሱ እየፈጸመው ነው።
April 30, 2023 አብይ አሕመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ሕወሓትን የወነጀለበትና ይቅርታ የጠየቀበትን ወንጀል ራሱ እየፈጸመው ነው።’ የተለመደና ለሕዝብ ጆሮ የሰለቸ ድራማ ከመስራት የተለመደና ለሕዝብ ጆሮ የሰለቸ ክስ ከማቅረብ መንግስት ምናለ ክብሩን ጠብቆ በአዲስ ድራማ ቢመጣ። ……… የፈረደበት ሕገመንግስት፣ ሁሌ ሊናድ ነው ስትሉ በገዛ አፋችሁ የምትሟርቱበት ሕገመንግስት ራሳችሁ የማታከብሩትና የማትታዘዙት ሕገመንግስት ንጽሃንን ለመክሰስና ሃሳባቸውን የገለጹ ዜጎችን […]
ወ/ሮ ቀለብ ስዩም ከነአራስ ልጃቸው በፀጥታ ሀይሎች ታፈኑ
April 30, 2023 ወ/ሮ ቀለብ ስዩም ከነአራስ ልጃቸው በፀጥታ ሀይሎች ታፈኑ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት ወ/ሮ ቀለብ ስዩም በኦህዴድ/ብልፅግና የፀጥታ ሀይሎች ታፍነው ተወስደዋል። ወ/ሮ ቀለብ ስዩም (አስቴር) የታፈኑት ከአራስ ልጃቸው ጋር ነው። የግፍ እስረኛዋ በአሁኑ ሰአት ሜክሲኮ በሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ይገኛሉ። ወ/ሮ ቀለብ የታሰሩት የባልደራስ ፓርቲ ም/ፕሬዝዳንት አቶ አምሀ ዳኜው […]
በዛንዚባሩ ንግግር የትኞቹ ጉዳዮች ሊነሱ ይችላሉ?
April 30, 2023 – BBC Amharic 30 ሚያዚያ 2023, 07:53 EAT የኦሮሞ ነጻነት ጦር እና ግንባር በጋራ በ1976 (እኤአ) በወቅቱ የነበረውን ሥርዓት በመቃወም ነበር የተቋቋሙት። የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ የግንባሩ ወታደራዊ ክንፍ ሆኖ የትጥቅ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል። ለሁለት አስርት ዓመታት ገደማ አመራሩን በዋነኛነት ኤርትራ ውስጥ አድርጎ ሲንቀሳቀስ የነበረው ወታደራዊው ክንፍ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድም ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ […]
