“ልጄን ያጣሁት ሱሰኛ በመሆኔ ነው”፡ በርካታ ሴቶች የሚጠቀሙት ዕፅ እና መዘዙ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 31 ታህሳስ 2025 አይሾቱ በታባ ሱስ ትሰቃያለች። ልጇን ያጣችው በሱስ ምክንያት እንደሆነም ታምናለች። ታባ የትንባሆ ቅጠል ደርቆ፣ ተፈጭቶ የሚዘጋጅ አደንዛዥ ዕፅ ነው። ለደኅንነቷ ሲባል ስሟ የተቀየረው አይሾቱ የምትኖረው ጋምቢያ ነው። ባለቤቷን በሞት ተነጥቃለች። ለ15 ዓመታት ያህል ታባ ተጠቅማለች። በመሀል ለማቆም ብትሞክርም ከሱስ መላቀቅ አቃታት። በተለይም በምዕራብ አፍሪካ በርካቶች በታባ ሱስ […]

“እንደምሞት አስብ ነበር”- በታሪክ የመጀመሪያው በሆነ ሕክምና ከገዳይ የደም ካንሰር የዳነችው ታዳጊ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት ሕክምናው የሳይንስ ልብ ወለድ ይመስላል። በአስደናቂ ሁኔታ መፍትሄ ለሌለው የደም ካንሰር መፍትሔ ሰጥቷል። በፍጥነት እየተስፋፋ ያለ እና ሕክምና የሌለው የደም ካንሰር ከያዛቸው ሕሙማን የተወሰኑት ላይ ለውጥ እንደታየ ዶክተሮች ገልጸዋል። ሕክምናው የሚሰጠው በነጭ የደም ሕዋሳት ላይ የዘረ መል ምህንድስና በማድረግ ነው። ነጭ የደም ሕዋሳት የዘረ መል ምህንድስና […]

ከአልዛይመርስ በሕክምና መዳን የሚቻልበት መንገድ ይገኝ ይሆን?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት አዛይመርስ ያለባቸው ሰዎች ከሕመሙ እንዲድኑ ማድረግ ይቻላል? ይህ ዓመታትን የተሻገረ ጥያቄ ነው። ለዚህ ጥያቄ መልስ የሚሰጥ ቀዶ ሕክምና እንዲከታተል የቢቢሲ ዘጋቢ ተጋብዟል። ቀዶ ሕክምናው የሚከናወነው በዩናይትድ ኪንግደም፣ ኤደንብራ ሮያል ኢንፊርማሪ ሆስፒታል ነው። ቀዶ ሕክምናውን ለመከታተል ብዙዎች ተገኝተዋል። ታካሚው ማደንዘዣ ተሰጥቶታል። በቀዶ ሕክምናው ክፍል በሚገኝ ስክሪን የታካሚው […]

በመደበኛ የምግብ ሰዓቶች መካከል የምንቀማምሳቸው ‘ስናኮች’ አመጋገባችንን እንዴት ለወጡት?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት በመደበኛ የምግብ ሰዓቶች ማለትም በቁርስ፣ በምሳ እና በእራት መካከል ቀለል ያሉ፣ ጣፋጭ እና ተዘጋጅተው የተቀመጡ ምግቦችን አፍ ላይ ጣል ማድረግ የተለመደ ነው። እነዚህ ምግቦች በእንግሊዝኛ አጠራራቸው ‘ስናክ’ ይባላሉ። እንደ የተቆላ ኦቼሎኒ፣ ችፕስ፣ ቸኮሌቶች፣ ብስኩቶች፣ዶናቶች እና ኬኮች ያሉ ጣፋጮች በብዛት የሚቀርቡ ስናኮች ናቸው። እነዚህ ምግቦችን መመገብ የቅርብ […]

Ethnobotanical study of medicinal plants in Meketewa District, northwestern Ethiopia Nature .com

Scientific Reports , Article number:  (2025) Cite this article We are providing an unedited version of this manuscript to give early access to its findings. Before final publication, the manuscript will undergo further editing. Please note there may be errors present which affect the content, and all legal disclaimers apply. Abstract Traditional medicinal plants remain vital healthcare resources for […]

ቆይ ስንት ጎጃም ነው ያለው?

መስከረም ጌታቸው /Meskerem Getachew ·Follow ቆይ ስንት ጎጃም ነው ያለው? ሕዝቡ አንዴ በጦርነት አንዴ በእገታ አንዴ በኑሮ ውድነት ያለበት መንገላታት ይበቃዋል-ቢያንስ ሃይማኖቱንና ባሕሉን ተውለት፡፡ ለወጣችሁበት ማኅበረሰብ ምንም ማድረግ ባትችሉ ዝም በሉ እንጂ አጋጣሚ ተጠቅማችሁ አትሸቅጡበት፡፡ በግሌ ጥበብንና ጥበበኞችን አደንቃለሁ፤ የሰዎችን ተሰጥዖ ቦታ እሰጣለሁ፤ መበረታታት እንዳለበትም አምናለሁ፡፡ ነገር ግን በሥመ ጥበብ እና በሥመ መዝናኛ የአንድ ሕዝብ ባሕል […]

Fed inks USD 1.5bln Health cooperation agreement with Washington  – The Reorter

News Fed Inks USD 1.5bln Health Cooperation Agreement with Washington By Kidus Dawit December 24, 2025 Ethiopia commits to 70bln Birr increase in health spending as part of MoU Ethiopian authorities have signed a memorandum of understanding (MoU) for a USD 1.5 billion public health cooperation program with the US government, allaying deep concerns that […]

በኢትዮጵያ በአደጋ ሙሉ በሙሉ የተቆረጠ ክንድ እንዴት በተሳካ ሁኔታ ተመልሶ ሊገጠም ቻለ?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት በድንገተኛ አደጋ ሙሉ በሙሉ የተቆረጠ የአንድ ወጣት ክንድ በቀዶ ሕክምና መግጠም እንደተቻለ የሳማሪታን የቀዶ ሕክምና ማዕከል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር አንተነህ ካኽሉ ለቢቢሲ ገለጹ። እንዲህ ዓይነት የተሳካ ቀዶ ሕክምና በኢትዮጵያ “ለመጀመሪያ ጊዜ” የተከናወነ ሊሆን እንደሚችልም ግምታቸውን አስቀምጠዋል። የ20 ዓመት ወጣት የሆነው ታካሚው ከሦስት ሳምንት በፊት የእንጨት መሰንጠቂያ […]