Telecom Chief vows to ‘do necessary work’ to get internet unblocked – The Reporter 7h
Business Telecom Chief vows to ‘do necessary work’ to get internet unblocked By Samuel Bogale June 24, 2023 The CEO of state-owned telecom giant ethio telecom says her office will do the “necessary work” to push for the end of social media restrictions, acknowledging the decision still is beyond her control. Frehiwot Tamiru told Parliament […]
የአሜሪካው መከላከያ ሚኒስትር እና የሶማሊያው ፕሬዝደንት በፔንታጎን ተወያዩ
June 23, 2023 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትሱ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስትን፣ የሶማሊያውን ፕሬዝደንት ሃሳን ሼክ ሞሃሙድ ትናንት በፔንታጎን ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ወገኖች በመከላከያ ትብብር እና በቀጠናው ባሉ የጸጥታ ስጋቶች ላይ ተነጋግረዋል። ሶማሊያ በአሁኑ ወቅት በአል ሻባብ ላይ የምታደርገውን ዘመቻ እና ሶማሊያውያን በመክፈል ላይ ያሉትን መስዋትነት ሎይድ ኦስትን አድንቀዋል። በማዕከላዊ ሶማሊያ በአል … … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
Ethiopia: Healthcare crisis in Oromia exacerbated by massive displacement
Press Release Source ICRC published22 Jun 2023 Addis Ababa (ICRC) – The ongoing violence in the Oromia region of Ethiopia has taken a toll on critical infrastructure. Health facilities and water systems have been seriously affected. In Begi, a district of 100,000 inhabitants, nearly all 42 existing health posts have been looted or damaged. […]
ምልክት የማያሳየው እና ሰባ በመቶ ሴቶች የሚገጥማቸው የማሕፀን ግድግዳ እጢ
ከ 6 ሰአት በፊት ከ75 እስከ 80 በመቶ የሆኑ ሴቶች ሕመሙ ይገጥማቸዋል። ምልክት ሳያሳይ በመቆየት ይታወቃል። በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተለያየ መጠን ያላቸው የማሕፀን ግድግዳ እጢዎች በቀዶ ሕክምና መውጣታቸው ዜና ሲነገር ይሰማል። አምና በዱራሜ 20 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በቀዶ ሕክምና መውጣቱን ቢቢሲ መዘገቡ ይታወሳል። የማሕፀን ግድግዳ እጢ ምንድን ነው? እንዴት ይከሰታል? ሕክምናዎቹስ ምንድን ናቸው? ስንል […]
Urgent action needed to further improve child survival in Ethiopia, says study – Medical Xpress 14:32
JUNE 21, 2023 Editors’ notes by Curtin University New global research on child mortality rates in Ethiopia shows while there has been a significant decline in these rates in past three decades, too many children under the age of five are still dying. Curtin University, the Institute for Health Metrics and Evaluation (IHME) at the University […]
ቀን ላይ የምንተኛው አጭር እንቅልፍ ለአእምሮ ጤናችን ጠቃሚ ነው
ከ 3 ሰአት በፊት የለንደን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አጥኚዎች ቀን ቀን የምንትኛት አጭር እንቅልፍ ለአእምሮ ጤናችን ጠቃሚ ናት ይላሉ። ከቻላችሁ በቀን ለጥቂት ደቂቃ ጋደም ብላችሁ ሸለብ ቢያደርጋችሁ ለአእምሮ ዕድገት ጠቃሚ ነው ይላሉ። አጥኚዎቹ እንደሚሉት በቀን እንቅልፍ የሚተኙ ሰዎች አንጎላቸው በ15 ኪዩቢክ ሴንቲሜትር ያድግላቸዋል። ይህ ማለት እርጅና እነዚህ ሰዎች ላይ መታየት የሚጀምረው ከሶስት እስከ ስድስት ዓመት ዘግይቶ […]
“ከገደልከው ወንድምህ ሬሳ ጋር ‘ሰልፊ’ የምት’ነሳ አውሬ ያደርጉሃል” | “ወጣቱን ለመናገር የሚከብድ ጭካኔ የሚሰብኩ፣ የጨለማው ዓለም ካህናት”
Arts Tv World
Ethiopia: A mother of a child with zero-dose vaccination testifies the efforts to leave no one behind
Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia The woreda recently had a severe drought that caused food shortages resulting in acute malnutrition HAWASSA, Ethiopia, June 13, 2023 Hodan Abdi, an Internally Displaced Person (IDP), living in Tulu Gulled Woreda, Fafan Zone of Somali Region, went through a very painful, prolonged and unbearable labour whilst giving birth […]
የካናዳ የሰደድ እሳት ጭስ የሚሊዮኖችን ጤና ስጋት ላይ ጣለ
ከ 4 ሰአት በፊት በካናዳ የተቀሰቀሰው የሰደድ እሳት ጭስ በሰሜን አሜሪካ ባሉ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ሰዎች ጤና ላይ ስጋት መድቀኑ ተገለጸ። የሰደድ እሳቱ ጭስ ቶሮንቶን ጨምሮ በኦንታሪዎ እና ኪዩቤክ ግዛቶች የሚገኙ ከተሞችን ሸፍኗል። ጭሱ ከካናዳ አልፎ በአሜሪካ ከተሞችም ደርሷል። ከካናዳ በቅርብ ርቀት በሚገኙት ኒው ዮርክ እና ኮነቲኬት የአየር ሁኔታው ለጤና ተስማሚ ያልሆነ የሚል ደረጃ ወጥቶባቸዋል። ኢንቫሮመንት […]
Kuwait to import domestic workers from Ethiopia – Gulf News 06:00
Kuwait to import domestic workers from Ethiopia amid tensions with the Philippines Kuwait implements contingency plan to secure domestic worker supply Published: June 04, 2023 13:46 Gulf News Report Dubai: Kuwaiti authorities have begun implementing a contingency plan to ensure an adequate supply of domestic workers following the recent tension with the Philippines and the […]
