አፍሪካ በ3ኛ ዙር ከባድ የሆነ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተንጣለች – የዓለም የጤና ድርጅት

ጁላይ 02, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — የዓለም የጤና ድርጅት በትናንትናው ዕለት አፍሪካ በሦስተኛ ዙር ከባድ የሆነ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተንጣለች ሲል አስታወቀ፡፡ ለዚህም በዋናነት በአህጉሪቱ አዳዲስ እና ፈጣን የቫይረሱ ዝርያዎች መስፋፋታቸውን በምክንያትነት አንስቷል፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት የቀጠናው ዳይሬክተር ዶ/ር ማታሺዲሶ ሞኤቲ ላለፉት ስድስት ተከታታይ ሳምንታት በአፍሪካ የአዲሱ ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር በ25 በመቶ ጨምሯል ያሉ ሲሆን […]

ትግራይ፡ የትግራይ ክልል ሁኔታን በተመለከተ የጸጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ማን ምን አለ? – ቢቢሲ አማርኛ

ከ 7 ሰአት በፊት የተባባሩት መንግሥት የጸጥታው ምክር ቤት በትግራይ ያለውን ሁኔታ በማስመልከት ከዚህ በፊት ካደረጋቸው በተለየ ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ መክሯል። በጸጥታው ምክር ቤት የአሜሪካ፣ ፈረንሳይ፣ ቻይና፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ኬንያ፣ ኖርዌይ፣ ታይዋን እና አየርላንድ ቋሚ አምባሳደሮች በትግራይ ስላለው ሁኔታ የአገራቸውን አቋም አንጸባርቀዋል። የፌደራሉ መንግሥት የተኩስ አቁም ውሳኔ የሚደነቅ ነው፣ አስቸኳይ እና ያልተገደበ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት […]

የፌደራሉ መንግሥት የትግራይን ችግር በውይይት ለመፍታት ዕቅድ እንዳለው አስታወቀ – ቢቢሲ አማርኛ

2 ሀምሌ 2021 የፌደራሉ መንግሥት በትግራይ የተከሰተውን ቀውስ በውይይት ለመፍታት ዕቅድ እንዳለው ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። ሚንስትሩ የትግራይን ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ ለሆኑ የዲፕሎማቲክ ማኅብረሰብ አባላት ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን በአሁኑ ጊዜም የዝግ ስብሰባ እያካሄዱ ይገኛሉ። አቶ ደመቀ የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ የተከሰተውን ቀውስ ለመፍታት እና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን […]

New report says fruit, vegetables, protein ‘remain out of reach for most Africans’ – Ethiopian Monitor

Post published:June 30, 2021 ADDIS ABABA – Africa’s agri-food systems must be transformed to make healthy diets more affordable for Africans, says thre latest report on Africa Regional Overview of Food Security and Nutrition. Africans face some of the highest food costs when compared to other regions of a similar level of development. Nutritious foods, such […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Reported Cases in Ethiopia (29 June 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Reported Cases in Ethiopia (29 June 2021) ADDIS ABABA, Ethiopia, June 30, 2021 Daily:Laboratory Test: 4.550Cases: 63Severe Cases: 150New Deaths: 5Recovery: 685 Total:Laboratory Test: 2,861,598Active Cases: 11,413Total Cases: 276,037Total Deaths: 4,320Total Recovery: 260,302Total Vaccinated: 2,010,091

በትግራይ ጦርነት በርካታ ወታደሮች እና ሲቪሎች መገደላቸውን መንግሥት አስታወቀ

በትግራይ ጦርነት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች እና ንጹሑሃን ዜጎች መገደላቸውን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። አምባሳደር ሬድዋን በትግራይ ግጭት ከጠፋው ሕይወት በተጨማሪ ባለፉት 8 ወራት ብቻ የሠራዊቱን ወጪ ሳይጨምር የፌደራሉ መንግሥት ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ማደረጉን ገልጸዋል። በትግራዩ ጦርነት በሰው እና በሃብት ላይ የደረሰን ጉዳት በተመለከተ በፌደራሉ መንግሥት ሲነገር ይህ ለመጀመሪያ […]

አዲሱ የኮሮና (ዴልታ ቫይረስ) የኮቪድ ክትባትን ማምለጥ ይችል ይሆን? – ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ

28/06/2021 አዲሱ የኮሮና (ዴልታ ቫይረስ) የኮቪድ ክትባትን ማምለጥ ይችል ይሆን?   ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ  የኮቪድ ክትባት የወሰዱም ያልወሰዱም ሰዎች ሊያነቡት የሚገባ     ይህ የወረርሽኝ ወቅት ያልፋል እያልን ብንጠብቅም፣ አሳሳቢ የሆኑ ነገሮች መከሰታቸው አልቀረም፡፡ በአብዛኛው ከራሱ ከሰዎች ባህሪ የሚነሳ ነው፡፡ እንግዲህ ይህ የኮሮና ቫይረሰ ሥርጭቱን በቀጠለ ቁጥር አዳዲስ ዝርያዎች እየፈጠረ እንደሚሄድ ከተገነዘብን ቆይተናል፡፡ አዲስ የሚፈጠሩት ቫይረስ ዝርያዎች […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Reported Cases in Ethiopia (28 June 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Reported Cases in Ethiopia (28 June 2021) ADDIS ABABA, Ethiopia, June 28, 2021 Daily:Laboratory Test: 3,144Cases: 39Severe Cases: 151New Deaths: 1Recovery: 573 Total:Laboratory Test: 2,857,048Active Cases: 12,040Total Cases: 275,974Total Deaths: 4,315Total Recovery: 259,617Total Vaccinated: 2,003,226