በጠብታ መልክ በአፍንጫ የሚሰጥ የኮቪድ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ተፈቀደ
ከ 6 ሰአት በፊት በርካታ ሕዝብ ቦሮናቫይረስ ወረርሽኝ ያጣችው ሕንድ በጠብታ መልክ በአፍንጫ የሚሰጥ የኮቪድ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ሰጠች። ‘ኢንኮቫክ’ በመባል የሚታወቀውና በሃራት ባዮቴክ በተባለው ድርጅት የተመረተው ክትባት በጠብታ መልክ በአፍንጫ የሚሰጥ ሲሆን፣ በአፍንጫችን ውስጥ ያሉት ሕብረ ህዋሳት ቫይረሱ በሚያጋጥማቸው ጊዜ በተፈጥሯዊ ሂደት እንዲከላከሉ ያነቃቃል። ባለፈው መስከረም ወር ቻይና እንደ ስፕሬይ የሚረጭ እና […]
Bizarre condition sees Ethiopian woman’s stomach naturally wriggle like that of a belly dancer – Mail Online 08:28
A woman from Ethiopia has been diagnosed with belly dancer dyskinesia The rare phenomenon triggers strange and uncontrollable stomach movements Since its first report in 1990, just a handful of BDD cases have been recorded The mother of eight’s symptoms began after gallbladder surgery six years ago By EMILY STEARN, HEALTH REPORTER FOR MAILONLINE PUBLISHED: 08:23 […]
Determinants of early neonatal mortality (hospital based retrospective cohort study in Somali region of Ethiopia) – Nature.com 05:48
Published: 20 January 2023 Ahmed Tahir Ahmed, Abdifatah Elmi Farah, Hussein Nooh Ali & Muse Obsiye Ibrahim Scientific Reports volume 13, Article number: 1114 (2023) Cite this article 1 Altmetric Metricsdetails Abstract Early neonatal mortality occurs when a newborn dies within the first seven days of life. Despite interventions, neonatal mortality remains public health problem over time in Ethiopia (33 per 1000 live births). […]
Ethiopian Airlines to fly four times weekly to Atlanta – Trade Arabia 00:48
Ethiopian Airlines to fly four times weekly to Atlanta ADDIS ABABA, Ethiopia, 21 hours, 27 minutes ago Ethiopian Airlines, the largest network operator in Africa, said that it is set to commence a four times weekly flight between Addis Ababa and the US city of Atlanta from May 16, 2023. Ethiopian Airlines Group CEO Mesfin […]
E-Learning University of Athens · Classical Greek Online Course (Level A) from the University of Athens! 12 week online self-paced course that requires no previous knowledge of Ancient Greek Introduce yourself to the language that has been a vast source of inspiration and influence across Western Civilization cultures and science. ELEARNINGUOA.ORG Start Date: 23 Jan […]
በሃላባ ዞን የተንሰራፋው ሙስና ህብረተሰቡን አማሯል
January 17, 2023 – DW Amharic በደቡብ ክልል ሀላባ ዞን ተንሰራፍቷል ያሉትን የሙስና ተግባር መንግሥት መርምሮ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስድ ሲሉ የዞኑ ተወላጆች በሰላማዊ ሠልፍ ጠየቁ ፡፡ ከዞኑ እንደመጡ የሚናገሩት ሠልፈኞቹ ‹‹ አንዳንድ የዞኑ አመራሮች የከተማ ቦታ እየተቀራመቱ ፣ የመንግሥትና የቀበሌ ቤቶችን በራሳቸውና በዘመዶቻቸው ሥም እያዛወሩ ይገኛሉ ›› ብለዋል ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በቻይና በኮቪድ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 900 ሚሊዮን መድረሱን ጥናት አመለከተ
January 15, 2023 – BBC Amharic 14 ጥር 2023 የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እየተስፋፋባት እንደሆነ በተነገረባት ቻይና አስካለፈው ረቡዕ ድረስ 900 ሚሊዮን ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የፔኪንግ ዩኒቨርስቲ ጥናት አመለከተ። በተጫማሪም የጥናቱ ሪፖርት እንደገመተው ከአገሪቱ ዜጎች መካከል 64 በመቶ የሚሆኑት ቫይረሱ አለባቸው ብሏል። ከቻይና ግዛቶች መካከልም 91 በመቶ የሚሆኑት ነዋሪዎቿ በወረርሽኙ የተያዙባት የጋንሱ ግዛት ቀዳሚ ስትሆን፣ ዩናን 84 በመቶው እንዲሁም […]
የዓለም ጤና ድርጅት ለልጆች በሚታዘዙ ሁለት ሽሮፖች ላይ ማስጠንቀቂያ አወጣ
ከ 2 ሰአት በፊት በሕንድ የተመረቱ ሁለት ሽሮፕ መድኃኒቶች በርካታ ልጆች ላይ ሞት ማጋጠሙን ተከትሎ ለልጆች እንዳይሰጡ የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ። አምብሮኖል እና ዶክ-11 ማክስ የተባሉት የሕንድ ምርት የሆኑ ሽሮፖች ናቸው ኡዝቤክስታን ውስጥ የሞት ጉዳት በማስከተላቸው ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ማስጠንቀቂያ የተሰጠው። ድርጅቱ እንዳለው ማሪዮን ባዮቴክ በተባለ የመድኃኒት ፋብሪካ የተመረቱት እነዚህ ሽሮፖች “ከሚጠበቀው የጥራት ደረጃ በታች” […]
· Qin Gang Talks about the Progress of the “Outlook on Peace and Development in the Horn of Africa” in… – Chinese Embassy in the US 07:02
Qin Gang Talks about the Progress of the “Outlook on Peace and Development in the Horn of Africa” in Ethiopia 2023/01/11 08:00 On January 10, 2023 local time, Foreign Minister Qin Gang and Ethiopian Deputy Prime Minister and Foreign Minister Demeke Mekonnen Hassen jointly met the press and answered questions after their talks. When asked […]
A Mass Extinction Is Taking Place in the Human Gut – Wired UK 07:21
To preserve humankind’s diverse bacteria, scientists are harvesting, freezing, and storing poop from around the world. In November 2022, Swiss scientists opened an eagerly awaited package from rural Ethiopia. It was full of shit. For two months, public health researcher Abdifatah Muhummed had been collecting stool samples from children in a remote, pastoralist community in […]
