የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ዘመቻ በአማራ ክልል
June 14, 2022 – DW Amharic የባህር ዳር ከተማ ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ አስማማው ሞገስ የግንዛቤ ሥራዎች ባለመጠናቀቃቸው ዘመቻው በባህርዳር እንዳልተጀመረ ጠቅሰው፣ በሚቀጥሉት 2 ቀናት የክትባት ዘመቻው ይጀመራል ብለዋል፡፡ በአማራ ክልል ክትባት ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የኮቪድ መከላከያ ክትባት ፡መውሰዳቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዕድሜያቸው 40 የሞላ እና ጥቁር ወንዶች ሊያውቁት የሚገባ የካንሰር ዓይነት
ከ 6 ሰአት በፊት ለበርካቶች ፕሮስቴት ሲባል ሁለቱ የወንድ ልጅ የዘር ፍሬዎች አካባቢ ወይም የዘር ፍሬ ከረጢቱ ውስጥ ያለ አካል እንደሆነ ነው የሚያስቡት። የኩላሊት፣ የፕሮስቴት፣ የሽንት ፊኛ እና ቧንቧ ቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ፍፁም ሠለሞን ግን ፕሮስቴት ከሽንት ፊኛ በታች ያለ አካል ነው ይላሉ። እንደ ዶ/ሩ ገለጻ ከሆነ ፕሮስቴት በወንድ ልጅ ብልት እና ፊኛ […]
Fistula cases soar due to conflict in Tigray, says fistula centre medical director – United Nations Population Fund 02:52
9 June 2022 MEKELLE, Tigray, Ethiopia – “When Birchiko came to the centre, she weighed 32kg. She was severely malnourished,” says Dr. Melaku Abreha, Medical Director at the Hamlin Fistula Centre in Mekelle. “She had developed joint contractures (tightening or shortening of muscles, tendons or joints, causing a deformity) from prolonged immobility.” When I was able to return to my […]
በአበርገሌ ወረዳ የተከሰተውና ስምንት ሰዎችን ገድሏል ለተባለው ወረርሽኝ ምላሽ የሚሰጥ አካል አልተገኘም
ማኅበራዊ 8 June 2022 ዮናስ አማረ ከግንቦት 9 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ሪፖርት የተደረገውና በአማራ ክልል በዋግህምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አበርገሌ ወረዳ ተከሰተ ለተባለው ወረርሽኝ፣ ምላሽ ለመስጠት የሄደ አካል አለመኖሩ ተነገረ፡፡ የዞኑ ጤና መምርያ የችግሩን ምንነት ለማወቅ በርካታ አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ተቋማት ሄደው የተመለሱ ቢሆንም፣ ነገር ግን ለችግሩ መፍትሔ ለመስጠት ጥረት ያደረገ የለም ብሏል፡፡ […]
New Somali president inaugurated, warns of famine – Voice of America 15:54
June 09, 2022 3:44 PM Mohamed Sheikh Nor MOGADISHU, SOMALIA — Hassan Sheikh Mohamud was inaugurated as the 10th president of Somalia Thursday in a colorful ceremony attended by hundreds of people, including the leaders of Kenya, Ethiopia and Djibouti. In his inaugural speech, Mohamud warned that in addition to the danger posed by al-Shabab, severe […]
Urgent response needed to “overwhelming” malnutrition crisis in Afar – MSF International 12:07
Asia watches on as her son takes a nap in the inpatient therapeutic feeding centre MSF runs at Dupti hospital. Afar region, Ethiopia, June 2022.© NJIIRI KARAGO/MS Press Release 9 June 2022 Recent conflict, displacement, a lack of access to healthcare, food and water are among the reasons for a spiralling malnutrition crisis in northeast Ethiopia. MSF teams are witnessing […]
ተመስገን ደሳለኝ፣ ሰለሞን ሹምዬ እና መዓዛ መሐመድ በ10 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ በፍርድ ቤት ተፈቀደላቸው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
June 7, 2022 235 በሃሚድ አወል የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፣ ሰለሞን ሹምዬ እና መዓዛ መሐመድ እያንዳንዳቸው የ10 ሺህ ብር ዋስትና በማስያዝ ከእስር እንዲለቀቁ ትዕዛዝ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ፤ ፖሊስ በጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ እና በመስከረም አበራ ላይ እያካሄድኩት ነው ላለው ምርመራም ተጨማሪ ስድስት ቀናት ፈቅዷል። የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ […]
ጠባብ የጡት ማስያዣ ማድረግ ለጡት ካንሰር ያጋልጠኝ ይሆን?
ከ 5 ሰአት በፊት በ2020 (እኤአ) በዓለም 2.3 ሚሊዮን የሚሆኑ ሴቶች በጡት ካንሰር የተያዙ ሲሆን ከእነዚህም መካከል 685 ሺህ ያህሉ መሞታቸውን የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል። በዚሁ ዓመት መጨረሻ 7.8 ሚሊዮን የሚሆኑ የዓለማችን ሴቶች ባለፉት አምስት ዓመታት በጡት ካንሰር መያዛቸው የታወቀ ሲሆን፣ ይህም የጡት ካንሰር በርካታ ሰዎችን በመያዝ ቀዳሚውን ተርታ እንዲይዝ አድርጎታል። በየትኛውም የእድሜ ክልል […]
በሰባት የአፍሪካ አገራት 1,400 የዝንጀሮ ፈንጣጣ ተመዘገበ
1 ሰኔ 2022, 15:42 EAT እስከ ግንቦት ወር አጋማሽ ድረስ በሰባት የአፍሪካ አገራት ውስጥ በአጠቃላይ 1,400 የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ክስተት መመዝገቡን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የበሽታው ክስተት የተመዘገበባቸው አገራት ካሜሩን፣ ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ፣ ላይቤሪያ፣ ናይጄሪያ፣ ኮንጎ ብራዛቪል እና ሴራሊዮን ሲሆኑ፣ ከአጠቃላይ ቁጥሩ 1,392ቱ በቫይረሱ የተጠረጠሩ እና 44ቱ ደግሞ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠ ነው። የዝንጀሮ […]
በሕግ ማስከበር ስም አፈና እንዲቆም ፓርቲዎች ጠየቁ – ሪፖርተር
ፖለቲካ 1 June 2022 ዮናስ አማረ የሕግ ማስከበር ዘመቻን ሕዝብ ለማፈንና የአንድ ማኅበረሰብን ቅስም ለመስበር መንግሥት እየተገለገለበት ነው ሲሉ፣ ሦስት ተፎካካሪ ፓርቲዎች ከሰሱ፡፡ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ እናት ፓርቲና የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) በጋራ ባወጡት መግለጫ፣ በሕግ ማስከበር ስም ተከፈተ ያሉት መንግሥታዊ አፈና በአስቸኳይ እንዲቆም ጠይቀዋል፡፡ ‹‹አገር በሕግና በሥርዓት እንጂ በአፈና አትመራም›› በሚል […]
