ብልፅግና ፓርቲ በዚህ የውዳሴ “Appetite” ከቀጠለ….!?! (መስከረም አበራ)

04/02/2021 *… “ሀገሬ በአላዋቂዎች እጅ ላይ ናት!!!”  •ለራሱ የሆነች መዝሙር ነገር አዘምሮ ማዳመጡ አይቀርም- “ታጋይ የህዝብ ልጅ በደሙ በላቡ…. ” የምትለዋን  የወያኔን መዝሙር አይነት • የሆነች እንደ ግንቦት ሃያ አይነት የፓርቲ ክብረ-በዓል የሚከበርባት ቀን ማምጣቱ አይቀርም። ጠሚ አብይ በባዕለ ሹመታቸው በፓርላማ ንግግር ያረጉባት ቀንም ልትሆን ትችላለች፣”Why not” የተወለዱባት ቀን … • አንድ ለአምስትን ብልፅግናዊ ቃና ተሰጥቷት (ሁለት […]

የዶ/ር ገላውዲዮስ አርአያ የውሸት ትርክትና የወልቃይት ነገር…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

04/02/2021 ከHabtamu Ayalew Teshome ጋር በEthio 360 Media  ለመጀመሪያ ጊዜ የነበረኝን ቆይታ እንድትመለከቱት ተጋብዛችኋል። በቆይታችን ያተኮተርነው የወያኔ ደጋፊው ዶክርተር ገላውዲዮስ  አርአያ TMH በተባለው የሕወሓት የፕሮፓጋንዳ ጣቢያ ቀርበው ወልቃይትን  በሚመለከት ያስተጋቡትን የውሸት ታሪክ የሚያጋልጥ ቢሆንም በነበረን ቆይታ የሕወሓትን፣ የኦነግንና የሕግሐኤን[የሻዕብያን]  በርካታ ትርክቶች በተፈተገ ማስረጃ ተፈትሸዋል። መልካም ድምጫ!

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (1 February 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, February 2, 2021 Daily:Laboratory test: 6,216Severe cases: 230New recovered: 106New deaths: 10New cases: 734 Total:Laboratory test: 1,968,768Active cases: 13,311Total recovered: 122,968Total deaths: 2,103Total cases: 138,384