ኮቪድ፡ በአፍሪካ አገራት ስለተገኘው እና አሳሳቢ ስለተባለው አዲስ ዝርያ እስካሁን የምናውቀው
ከ 2 ሰአት በፊት በደቡብ አፍሪካ አገራት የታየው አዲሱ የኮሮናቫይረስ አይነት ተጨማሪ ስጋትን ፈጥሯል። ይህ አዲስ ዝርያው እስካሁን ከታዩ የኮሮናቫይረስ አይነቶች እጅግ የተለየው ነው ተብሏል። በበርካታ ብዙ የዘረመል ለውጥ ውስጥ በማለፉ በአንድ ሳይንቲስት “አሰቃቂ” ተብሎ ሲገለጽ ሌላው ደግሞ እስካሁን ከታዩት የከፋ ዝርያ ነው ብለዋል። ጊዜው ገና ቢሆንም ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች በደቡብ አፍሪካ በሚገኝ በአንድ ግዛት […]
በደቡባዊ አፍሪካ የተገኘ አዲስ የኮቪድ ዝርያ አዲስ ስጋት ቀሰቀሰ
ከ 6 ሰአት በፊት በደቡባዊ አፍሪካ በሚገኙ አገራት የተገኘ አዲስ የኮሮናቫይረስ ዝርያ አዲስ ስጋት መቀስቀሱ ተገለጸ። ይህን ተከትሎም ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ከደቡብዊ አፍሪካ አገራት ወደ እንግሊዝ የሚገቡ ተጓዦች ራሳቸውን ለይተው እንዲያቆዩ የሚያስገድድ ሕግ አውጥታለች። ይህም የሆነው በደቡባዊ የአፍሪካ አገራት በዓይነቱ የተለየ፣ በመዛመት ፍጥነቱ የከፋ ነው የተባለ አዲስ የኮቪድ ዝርያ መገኘቱን ተከትሎ ነው። የዩናይትድ ኪንግደም የጤና […]
ለትውስታ ያህል (ፍቅር ይበልጣል)
23/11/2021 የቅሌትና የውርደት ዘመን ፍቅር ይበልጣል (yibeltalfikir@gmail.com) ከዚህ በታች ያለውን መጣጥፍ የጻፍኩትና በዚይን ጊዜ ለተከፈቱ ድረገፆች ልኬ ለንባብ የበቃው የዛሬ 11 ዓመት በ2003 ዓ.ም አካባቢ ነው፡፡ ድረገፆችን ስጎበኝ በአንደኛው ላይ አየሁትና አነበብኩት፡፡ አንብቤም ልተወው አልፈለግሁም፡፡ ያኔ ምን እንዳልኩና መጣጥፉ ውስጥ ከተጠቀሱት ነጥቦች አኳያ ከዚያን ጊዜ ወዲህ እስካሁን ድረስ በሀገራችን ምን ምን እንደተከናወነ ማገናዘብ ለሚፈልግ ሰው አንዲትም […]
የስኳር ህመም (ዲያቤቲስን) እንዴት ልንከላከለው እንችላለን?
20 ህዳር 2021, 08:04 EAT በተለምዶ የስኳር ህመም እያልን የምንጠራው ዳያቢቲስ በየዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ለሞት ይዳርጋል። የስኳር ህመም ማንኛውንም ሰው ሊያጠቃ የሚችል በሽታ ነው። በሽታው የሚመነጨው በሰውነታችን የደም ቧንቧ ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል ሳይችል ሲቀር ነው። ይህም ለልብ በሽታ፣ ለደም ዝውውር መስተጓጎል፣ ዕይታ ለማጣት፣ ለኩላሊት ህመም እንዲሁም ለእግር መቆረጥ […]
ጂቡቲ በጎረቤት አገር ላይ ለሚፈጸም ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት መጠቀሚያ አትሆንም – የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
November 15, 2021 ጂቡቲ በጎረቤቶቿ ላይ ለሚፈጸም ጣልቃ ገብነት ግዛቷ መጠቀሚያ እንደማይሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ገለጹ። ሚኒስትሩ ማህሙድ አሊ ዩሱፍ አገራቸው “በጎረቤት አገር ላይ ለሚፈጸም ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት መጠቀሚያ ሆና እንደማታገለግል” ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በጂቡቲ የሚገኘው የአሜሪካ ጦር ከፍተኛ ወታደራዊ ጄነራል ዊሊያም ዛና፤ በኢትዮጵያ ቀውስ የሚከሰት ከሆነ የአሜሪካ ወታደሮች “ከእዚህ ምላሽ ይሰጣሉ” በማለት ለቢቢሲ […]
TO TACKLE INSTABILITY AND CONFLICT, IT’S TIME TO ELEVATE HUNGER AS A NATIONAL SECURITY PRIORITY
KELLY MCFARLAND AND ALISTAIR SOMERVILLE NOVEMBER 15, 2021 Food has long been a weapon of war, and the prospect of starvation is a powerful motivator for citizens to take up arms. The humanitarian disaster unfolding in Ethiopia, where nearly six million people face famine as both government and Tigrayan forces weaponize food access against the Ethiopian people, is just […]
ሕገወጥ የአንድ ወገን ማዕቀብ፣ የማዕቀብ ዛቻ ወይም የኢኮኖሚ ዕርዳታ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆን ዕርቅን ከማምጣት ይልቅ በኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ ያባብሳል – ሩሲያ
November 9, 2021 በሰሜን ኢትዮጵያ ስላለው ሁኔታ በአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተወካይ ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ እና በዩኤስጂ የፖለቲካ እና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ሮዝሜሪ ዲካርሎ የሰጡትን መግለጫ በጥሞና አዳምጠናል። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይ ተሳትፎንም በደስታ እንቀበላለን። ሕገወጥ የአንድ ወገን ማዕቀብ፣ የማዕቀብ ዛቻ ወይም የኢኮኖሚ ዕርዳታ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆን ዕርቅን ከማምጣት ይልቅ በኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ የሚያባብስ መሆኑን […]
ኮቪድ፡ ፋይዘር ፀረ ቫይረስ ክኒኑ በኮቪድ ጽኑ ህሙማን ላይ 89 በመቶ ውጤታማ መሆኑን አስታወቀ
6 ህዳር 2021, 09:10 EAT የአሜሪካው ድርጅት-ፋይዘር ኮቪድን ለማከም ያበለጸገው ክኒን በጠና የታመሙ አዋቂ ሰዎችን ሆስፒታል የመግባት ወይም የመሞት ዕድላቸውን 89 በመቶ እንደሚቀንስ የተደረገው ሙከራ አመለከተ። ፓክስሎቪድ የተባለው መድኃኒት ለጽኑ ህመም ተጋላጭ የሆኑ ሰዎች የበሽታውን ምልክት ካሳዩ በኋላ ወዲያውኑ ጥቅም ላይ እንዲውል ታስቦ የበለጸገ ነው። ፋይዘር ይህንን ይፋ ያደረገው የዩናይትድ ኪንግደም የመድኃኒት ተቆጣጣሪ መርክ ሻርፕ […]
የዓለም ጤና ድርጅት አውሮፓን በድጋሚ የወረርሽኙ ማዕከል ናት ሲል አስጠነቀቀ
ከ 3 ሰአት በፊት በአውሮፓ እየተባባሰ በመጣው ስርጭት ምክንያት አህጉሪቱ በድጋሚ የኮቪድ ወረርሽኝ “ማዕከል” ሆናለች ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠንቅቋል። የዓለም ጤና ድርጅት የአውሮፓ ኃላፊ ሃንስ ክሉጅ በጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት እንዳሉት አህጉሪቱ በየካቲት ወር ግማሽ ሚሊዮን ተጨማሪ ሞት ልታስመዘግብ ትችላለች። ለስርጭቱ መጨመር በበቂ ሁኔታ ክትባት አለመሰጠቱን በማንሳት ትችቱን ሰንዝሯል። “ለኮቪድ-19 መስፋፋት ምላሽ ከመስጠት ቀድሞውኑ እንዳይከሰት […]
የኤምባሲዎቹ ማጓራት፣ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ድንፋታ፣ የዓለም ሚዲያዎች ፉከራ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ እየደረስን ነው። – ዲያቆን ዳንኤል
November 4, 2021 ወይ ሞት ወደ እኛ መጥቶ ይገድለናል፤ወይም እኛ ወደ ሞት ሄደን እንገድለዋለን፤ ኢትዮጵያውያን ሁለተኛውን መርጠናል። አንዲት ነጥብ አለች ታሪክ የምትቀይር። ዕድል ተሰጥቶናል። የኛ ጥረት እየተነሣሣ ነው። ሁለቱ የሚገጥሙባት ነጥብ ላይ እየደረስን ነው። ይህቺ ነጥብ የኢትዮጵያን ታሪክ ትቀይራለች። ዓርብ ላይ ነን። እንደ ይሁዳ የሚሸጡ፣ እንደ ጴጥሮስ የለሁበትም የሚሉ፣ እንደ ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት ነገር ሁሉ […]
