በደቡብ ኢትዮጵያ የተከሰተው ደም መፍሰስ የሚያስከትለው በሽታ ምንድን ነው? ሕክምናስ አለው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 13 ህዳር 2025, 14:39 EAT ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ ውስጥ ምንነቱ በውል ባልታወቁ በሽታ የተያዙ የስድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ቢቢሲ በአካባቢው ካለ የሕክምና ተቋማት እና ባለሙያዎች ተረድቷል። በበሽታው ከሞቱት ስድስት ሰዎች መካከል ለታማሚዎች ሕምክና ሲሰጡ የነበሩ ሁለት የጤና ባለሙያዎች እንደሚገኙበት ምንጮች ለቢቢሲ ተናግረዋል። በበሽታው የተያዙ ሰዎች […]
ፎጣዎቻችን ለተለያዩ በሽታዎች ሊያጋልጡን እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንዴት ንጽህናቸውን እንጠብቅ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 13 ህዳር 2025 ሰውነታችንን አሊያም እጃችንን ከታጠበን በኋላ የምናደርቅባቸው ፎጣዎች ብዙ ጠቀሜታ ቢሰጡም እግረ መንገዳቸውን ረቂቅ ተህዋስያንን ከሰውነታችን ላይ ያነሳሉ። ለመሆኑ እነዚህን ፎጣዎች ሳያጥቡ ለምን ያህል ጊዜ ይገለገሉባቸዋል? በምን ያህል ጊዜስ መታጠብ ይኖርባቸዋል? አብዛኞቻችን እነዚህን ፎጣዎች የምናጥበው ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን ነው። አንድ ጥናት እንዳመለከተው ግን በጥናቱ ከተሳተፉት 100 ሰዎች […]
በጂንካ ከተማ የተከሰተውን በሽታ “ሲያክሙ የነበሩ” ሁለት የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ሞቱ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት በደቡብ ኢትዮጵያ ክል፣ ጅንካ ከተማ በተከሰተው በውል ያልታወቀ በሽታ ለተያዙ ሰዎች “ሕምክና ሲሰጡ የነበሩ” ሁለት የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎች መሞታቸውን የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ለቢቢሲ ገለጸ። የበሽታውን ምልክታ ባሳዩ ታካሚዎች ላይ “በፍጥነት የኩላሊት ሥራ የማቆም (fail)” ሁኔታ እንደታየም ተገልጿል። የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት […]
በርካታ ወጣቶች ለምን በለጋ ዕድሜያቸው ፀጉራቸው ይሸብታል? የሸበተውን ፀጉር መመለስስ ይቻላል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት አሽሊ ስኩሩ በ14 ዓመቷ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለች ነበር ነጭ ፀጉር ማውጧን ያወቀችው። ጓደኛዋ ነጭ የሆኑ ዘለላ ፀጉሯን ለቅማ አሳየቻት። ይቺ ቅፅበት ስለ መልኳ የነበራትን ስሜት ለበርካታ ዓመት የቀየረች ናት። “ወዲያውኑ አይሆንም አልኩ፤ ሽበት ሊኖረኝ አይችልም፤ ገና 14 ዓመቴ ነው” ማለቷን ታስታውሳለች። “በምሳ ሰዓት ወደ ቤቴ […]
Mesfin Aman Aragaw ከሳምንት በፊት በአሩሲና እና ሌሎች የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች በመካሄድ ላይ ያለውን ሃይማኖት እና ብሄር ተኮር ጭፍጨፋ ወዳጃችን የኔዘርላንድ ፖርላማ አባሉ ኢሳ ካራማን የማሳሰቢያ ደብዳቤ ጽፌ ነበር። የፖርላማ አባሉ በዚህ ደብዳቤ መስረት ለኔዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጭፍጨፋውን በተመለከተ ማጣራት እንዲያደርጉ፣ ከዚያም ማብራሪያ እንዲሰጡ በመጠየቅ የኦርቶዶክ ክርስቲያኖችን ሰቆቃ ለማስቆም እንምጃ እንዲወስዱ ያቀረበው ምክረ ሃሳብ […]
አድማው ተጀምሯል! -ሕዝቡ በነቂስ ወጣ! -የአሁን አበይት መረጃዎች Mezgeb News -1 Nov 10,2025
Mezgeb News
በአሜሪካ ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የአየር ጉዞ ቅነሳ ምክንያት ከ1 ሺህ 400 በላይ በረራዎች ተሰረዙ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት በአሜሪካ አየር መንገዶች የሚደረጉ በረራዎችን እንዲቀንሱ ከተነገራቸው በኋላ ቅዳሜ ዕለት ከአሜሪካ የሚነሱ፣ የሚገቡ እንዲሁም በአገር ውስጥ የሚደረጉ ከ1 ሺህ 400 በላይ በረራዎች ተሰረዙ። የአየር ጉዞ ቅነሳ የተደረገው የአገሪቱ ምክር ቤት በመጪው በጀት ዓመት የመንግሥት አገልግሎትን ለመደገፍ በወጣው ረቂቅ ላይ መስማማት ባለመቻላቸው ምክንያት የፌደራል መንግሥት ተቋማት በመዘጋታቸው […]
ከባድ ራስ ምታትን የሚቀሰቅስብን ምንድን ነው? መፍትሄ ይኖረው ይሆን?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት ራስ ምታት ሁላችንም ከሞላ ጎደል በአንድ ወቅት የሚገጥመን ነገር ነው። ራስ ምታታችን ከሁለት ደቂቃዎች እስከ ቀናት ሊቆዩ ይችላሉ። ሕመሙም ጠንካራ፣ ቶሎ የማይለቅ፣ ዓይን መግለጥ እስከመቸገር ሊደርስ የሚችል ወይም ውጋት ያለው እና አንዳንድ ጊዜ ከራስ ቅል አልፎ ወደ ቆዳ፣ ፊት፣ አንገት ድረስ የሚሠራጭ ሊሆን ይችላል። የቢቢሲን የጤና […]
“ሕልም ስላለኝ ብታመምም መኖር፣ መታገል እና ታትሮ መሥራትን አላቋርጥም”- በካንሰር የታመሙት ሌሊሴ ዱጋ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 5 ህዳር 2025, 13:24 EAT የኦሮሚያ የቱሪዝም ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ዱጋ የካንሰር ሕክምና እየተከታተሉ መሆናቸውን በመግለጽ ፎቷቸውን ጭምር አያይዘው በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከቀናት በፊት አጋርተው ነበር። ሌሊሴ ፀጉራቸውን ተላጭተው ከሚሠሩበት ላፕቶፕ ፊት ለፊት በፈገግታ የተሞላ ፎቶ ግራፋቸውን “እየሠራሁ፣ እየታገልኩ፣ እያሳካሁ” ከሚል የእንግሊዝኛ ጽሑፍ ጋር አጋርተዋል። ኮሚሽነሯ ይህንን ፎቶ እና መልዕክት […]
American Non-Profit Ranks Ethiopia among Lowest in Annual Rule of Law Index – The Reporter 04:21
News American Non-Profit Ranks Ethiopia among Lowest in Annual Rule of Law Index By Abraham Tekle November 1, 2025 A Washington-based non-profit has ranked Ethiopia among the lowest in the world for its adherence to the rule of law. The 2025 Rule of Law Index published by the World Justice Project (WJP) ranks Ethiopia 132nd […]
