ኢትዮጵያችን ቅጽ 5 ቁጥር 2 “ድላችንን ለማጣጣም . . .” የኅዳር 24 ቀን 2013 ዓ.ም. እትም አባሪ ያደረግነውን አንብቡ።

December 4, 2020
Press conference: complaint to be filed against Dr. Tedros Adhanom at ICC

02/12/2020
ህጋዊ ምርመራ በኢፈርት

December 4, 2020
የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ ድምጸ ወያነ ሲጠቀምበት የነበረውን በመቐለ የሚገኘውን ስቱዲዮ ተቆጣጠሩ

December 4, 2020
Ethiopian refugee camps fill up in Sudan – Sky News 05:38

Friday 4 December 2020 10:54, UK News about Ethiopian Refugee Camps Fill Up In Sudan bing.com/news Ethiopians fleeing conflict bring Sudan refugee camp back to lifeThe Um Raquba refugee camp in eastern Sudan once housed Ethiopians fleeing famine, but now life has …The Citizen · 4d
ለምን ይሆን ዛሬ በገዛ ሐገራችን የተሸማቀቅነው?…. (መክሊት ታሪኩ – ገጣሚ ኢንስፔክተር ደረጄ በላቸው)

03/12/2020
አሻራ ዜና (ህዳር 24 ቀን 2013 ዓ.ም) https://youtu.be/yRH6difcVlY

December 3, 2020 አሻራ ዜና (ህዳር 24 ቀን 2013 ዓ.ም) https://youtu.be/yRH6difcVlY አሻራ ዜና (ህዳር 24 ቀን 2013 ዓ.ም) – YouTube
የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ስለምርጫ

ታህሳስ 03, 2020 መስፍን አራጌ ፎቶ ፋይል ደሴ — በኢትዮጵያ ምርጫ ለማካሄድ ምቹ ሁኔታዎች ቢኖሩም መሰራት ያለባቸው ቀሪ ተግባራት ግን እንዳሉ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ ያደረጉ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አስታወቁ፡፡ ፍትሃዊና ዴሞክራሲዊ ምርጫ ለማካሄድ ምቹ ሁኔታዎች ቢኖሩም ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት ይገባቸዋል ካሉት የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አንዱ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አረጋዊ በርሔ ናቸው፡፡ […]
ጠ/ሚ ዐቢይ በምርጫው ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

ታህሳስ 03, 2020 መስፍን አራጌ ፎቶ ፋይል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ደሴ —ቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ እንዲራዘም በፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰነዘሩ ጥያቄዎች ህዝብን የሚያደናግር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓቲዎችና ሲቪክ ማኅበራት ጋር በቀጣዩ ምርጫ ዙሪያ ምክክር አድርገዋል፡ የመንግሥት መገናና ብዙኃን ምርጫ 2013 ቁልፍ የሽግግር ምዕራፍ የሚል መሪ ሃሳብ ሰንቆ ከጠቅላይ […]
UNHCR on Ethiopia: ‘I have never seen so much separation’ CNN 06:55

News about UNHCR On Ethiopia: ‘I Have Never Seen So Much S… bing.com/news UNHCR on Ethiopia: ‘I have never seen so much separation’Filippo Grandi, United Nations High Commissioner for Refugees, gives Becky Anderson an update on the …CNN on MSN.com · 16h Filippo Grandi, United Nations High Commissioner for Refugees, gives Becky Anderson an update on […]