የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ስለምርጫ

ታህሳስ 03, 2020 መስፍን አራጌ ፎቶ ፋይል ደሴ — በኢትዮጵያ ምርጫ ለማካሄድ ምቹ ሁኔታዎች ቢኖሩም መሰራት ያለባቸው ቀሪ ተግባራት ግን እንዳሉ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ ያደረጉ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አስታወቁ፡፡ ፍትሃዊና ዴሞክራሲዊ ምርጫ ለማካሄድ ምቹ ሁኔታዎች ቢኖሩም ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት ይገባቸዋል ካሉት የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አንዱ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አረጋዊ በርሔ ናቸው፡፡ […]

ጠ/ሚ ዐቢይ በምርጫው ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

ታህሳስ 03, 2020 መስፍን አራጌ ፎቶ ፋይል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ደሴ —ቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ እንዲራዘም በፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰነዘሩ ጥያቄዎች ህዝብን የሚያደናግር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓቲዎችና ሲቪክ ማኅበራት ጋር በቀጣዩ ምርጫ ዙሪያ ምክክር አድርገዋል፡ የመንግሥት መገናና ብዙኃን ምርጫ 2013 ቁልፍ የሽግግር ምዕራፍ የሚል መሪ ሃሳብ ሰንቆ ከጠቅላይ […]

UNHCR on Ethiopia: ‘I have never seen so much separation’ CNN 06:55

News about UNHCR On Ethiopia: ‘I Have Never Seen So Much S… bing.com/news UNHCR on Ethiopia: ‘I have never seen so much separation’Filippo Grandi, United Nations High Commissioner for Refugees, gives Becky Anderson an update on the …CNN on MSN.com · 16h Filippo Grandi, United Nations High Commissioner for Refugees, gives Becky Anderson an update on […]

480 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 109 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል – ፋና

Dec 1, 2020108 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ4 ሺህ 968 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 480 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 110 ሺህ 554 ደርሷል። በሌላ በኩል 1 ሺህ 109 ሰዎች ከቫይረሱ ሲያገግሙ በአጠቃላይ 74 ሺህ 917 […]

በህወሓት ቁጥጥር ሥር የነበሩ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በሰቆጣ

ታህሳስ 01, 2020 መስፍን አራጌ ደሴ —በህወሓት ቁጥጥር ሥር ነበሩ የተባሉ ከአንድ ሽህ አንድ መቶ በላይ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ወደ አማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን መግባታቸውን የዞኑ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ አስታውቋል፡፡ በሚቀጥሉት ቀናት ወደ ዞኑ የሚገቡት የሠራዊት አባላት ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል መምሪያው ገልጿል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡ በህወሓት ቁጥጥር ሥር የነበሩ […]

በደቡብ ክልል ግጭት የተጠረጠሩ መያዛቸው ተገለፀ

ህዳር 30, 2020 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ — በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን፣ አማሮ፣ ዴራሼ፣ ኧሌና ቡርጂ ልዩ ወረዳዎች እና በአካባቢያቸው ተፈጥሮ በነበረው ግጭት በቀጥታና በተዘዋዋሪ እጃቸው አለበት ያላቸውን 137 ተጠጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። በደቡብ ክልል ግጭት የተጠረጠሩ መያዛቸው ተገለፀ By ቪኦኤ