የፀጥታ ም/ቤቱ በኢትዮጵያ ጉዳይ ሳይወስን ቀረ – ቪአኤ/አማርኛ

ማርች 05, 2021 መለስካቸው አምሃ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት /ፎቶ ፋይል/ አዲስ አበባ — የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ የጠራው ስብሰባ ያለስምምነት ተጠናቀቀ። ሁኔታውን ያላገናዘቡ ወቀሳዎች ያሏቸው መታረም እንዳለባቸው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳሰቡ። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር በበኩላቸው በትግራይ የሰብዓዊ መብቶች እየተጣሱ ነው ይላሉ። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የፀጥታ ም/ቤቱ […]