ትግራይና ዓለም አቀፉ ሚዲያ ከዶ/ር ደረሰ ጌታቸው እና ከዶ/ር እንዳልካቸው ኃይለሚካኤል ጋር የተደረገ ቆይታ

ESAT Bezih Samint ትግራይና ዓለም አቀፉ ሚዲያ ከዶ/ር ደረሰ ጌታቸው እና ከዶ/ር እንዳልካቸው ኃይለሚካኤል ጋር የተደረገ ቆይታ Jan 2021
በትግራይ ክልል በሰሜን እዝ ላይ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር ተያይዞ 349 ሰዎች ላይ የእስር ትዕዛዝ ሲወጣ 124ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ

January 29, 2021
ኢሶዴፓ ከኦፌኮ ጋር ባለመስማማቱ ከመድረክ መውጣቱን አስታወቀ

January 29, 2021 ጃንዩወሪ 30, 2021 ፀሐይ ዳምጠው ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አዲስ አበባ — ኢሶዴፓ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ እራሱን ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ /መድረክ/ ማግለሉን አስታወቀ ። የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለፁት ኢሶዴፓ ከኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ኦፌኮ ጋር በአቋም ልዩነት ምክንያት ከመድረክ ወጥቷል ብለዋል። ኢሶዴፓ ከኦፌኮ ጋር ባለመስማማቱ ከመድረክ መውጣቱን በተመለከተ […]
አዲስ አበባን የዘረፉ ሹሞችና ባለፀጎች (አውሎ ሚዲያ)

27/01/2021
የአማራ ክልል መንግሥት ሰንደቅ ዓላማ – ቪኦኤ /አማርኛ
ጃንዩወሪ 29, 2021 መስፍን አራጌ ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር ደሴ — የአማራ ክልል መንግሥት ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ሲጠቀምበት የነበረውን የክልሉን ሰንደቅ ዓላማ ሊቀይር እንደሆነ ፍንጭ ተሰጥቷል። ሰንደቅ ዓላማው የሚቀየርበት ጊዜና የሰንደቅ ዓላማው ዓይነት ከህዝብ ጋር ውይይት ከተደረገ በኋላ የሚወሰን መሆኑን የክልሉ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች አስታውቋል። ለዝርዝሩ ሙሉ ዘገባውን ከዚህ ያድምጡ። የአማራ ክልል መንግሥት ሰንደቅ ዓላማ […]
ሰላማዊ ሰልፍ እናደርጋለን” ባልደራስ
January 28, 2021
በአዲስ አበባ አስተዳደ ሕግና ስርዓትን ለማስከበር የተሰራውን ጥናት ላይ ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና የሰጡት ማብራሪያ
January 28, 2021
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (26 January 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, January 27, 2021 Daily:Laboratory test: 6,342Severe cases: 219New recovered: 549New deaths: 4New cases: 437 Total:Laboratory test: 1,930,478Active cases: 11,744Total recovered: 120,748Total deaths: 2,075Total cases: 134,569
ትህነግ በማይካድራ የፈጸመውን ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት በጠለምት ለመድገም አቅዶ እንደነበር ነዋሪዎች አጋለጡ።

January 27, 2021
በመተከል ህዝብ እያለቀ ስለ ምርጫ ማውራት ሞራለቢስነት ነው። ከመገደል ያላዳነውን ህዝብ ምረጡኝ ብሎ ከህዝብ ፊት መቆም እንዴት ይቻላል? (ክፍል 2 እና 1)

በመተከል ህዝብ እያለቀ ስለ ምርጫ ማውራት ሞራለቢስነት ነው። ከመገደል ያላዳነውን ህዝብ ምረጡኝ ብሎ ከህዝብ ፊት መቆም እንዴት ይቻላል? (ክፍል 2) https://youtu.be/t6iHslI9fh8 ከመምህርትና ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ጋር የተደረገ ቆይታ (ክፍል 1)
